Page 1 of 1

የወረሙማ የዉሸት እምቧይ ካብ!

Posted: 08 May 2023, 14:57
by Horus
አሁንኮ እምንሰማው እጅግ አሳዛኝ አስገራሚ ብቻ ሳይሆን ፍጹም አሳፋሪ ነው ። የወረሞ ፖለቲከኛ፣ ልሂቅና ብሄረተኛ ሁሉ ማፈር መሸማቀቅ አለባቸው ። ትላንት የዉሸት ድምጽ ቀጣጥለው በአለም ደረጃ ተዋረዱ ። ዛሬ ያለም አቀፍን ኢንተር ፖሊስ ድርጅት ስም በዉሸት በመጠቀም ባለም ደርጃ ተዋረጉ ። አቢይ አህመድ የሚባል ኮራጂ በዉሸት ዶክተር ነኝ ብሎ ሌብነቱ ተጋልጦበት ባለም አቀፍ ደረጃ ተዋረዱ ። ሌላው ቀርቶ የብሄራዊ ኢኮኖሚ እስታጽቲክስ ላለም ባንክ በመዋሸት እቀባ እየተደረገባቸው ነው። ይህ በዉሸት ማንነት ተፈብርኮ በዉሸት ትርክት የተጠፈጠፈው አሳፋሪ የእምቧይ ካብ አንድ ባንድ እየፈረሰ ነው ። ዛሬ ላይ አንድም ነገር ባቢይ መንግስት የተነገር አንድም ሰው የማያምንበት ወቅት ደርሰናል ። ዛሬ ላይ እልፍና ሺ አይነት ስብከት፣ ወሬ፣ ፕላን፣ረፖርት ወይም ማስፈራራት በዚህ ዉሸታም ማፊያ ቢነገር ሕዝብ ማመን አይደለም መስማት አቁሟል! ይገርማል :!: :idea:

Re: የወረሙማ የዉሸት እምቧይ ካብ!

Posted: 08 May 2023, 15:05
by Horus
ሆ ሆ ሆ !!!
ይህን ስሙ !!!!