Page 1 of 1

የፕሪቶሪያ ድርድር ኤርትራና አማራን ማካተት ነበረበት! አሁንም አዲስ ጦርነት?

Posted: 08 May 2023, 12:52
by Horus

Re: የፕሪቶሪያ ድርድር ኤርትራና አማራን ማካተት ነበረበት! አሁንም አዲስ ጦርነት?

Posted: 08 May 2023, 13:40
by Abere

የዐብይ አህመድ ምርጫ መሸነፍ ስለሆነ አልቆለታል።የተሳሳተ ስሌት ውስጥ በመግባት የኦሮሙማ ስርዐት አሰፍናለሁ ብሎ ነው። እንደ እርሱ ሂሳብ ሃያላን ምዕራባዊያን ከጎኔ ይቆማሉ፤ ትህነግ እና ትግራይ በብቀላ ስሜት ኤርትራ እና አማራ ላይ ጥርሳቸውን ነክሰው ይዋጉልኛል የሚል ስሁት እምነት ነው። ይህ ግን በጣም ደካም ምክንያት ብቻ ሳይሆን ቅዠት ነው።

1ኛ) ምዕራባዊያን ከዳር ቁመው ግፋ በለው እንጅ ከዚያ በላይ ማድረግ አይችሉም። ሊያስፈራሩ ይችላሉ፤ ምድር ላይ ሊኖር የሚችለውን እውነት ግን መቀየር አይችሉም። እንዳውም የሃይል ሚዛኑን አይተው ሸርተት ይላሉ። ብዙ

2ኛ) ይህ ጦርነት ከማንም በላይ አማራ በሞራል፤በስሜት እና በጀግንነት ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ እንደ መቁጠር አይቶ ከኤርትራ ጋር በመወገን በአጭር ቀን ኦሮሙማ አብይ ኦነግ እና ወያኔን ይደመስ ሳቸዋል። ኤርትራ በቀላል መስዋዕትነት አማራን ብቻ በመደገፍ ድል ታደርጋለች - ቁራጭ የቀሩ ወያኔዎች ለአንደ እና ለመጨረቻ ትለቃቅመዋለች። በዚህ ጦርነት ደግሞ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ከአማራ ጎን ይሰለፋሉ - የአስርት አመታት ህልማቸውን እውን ያደርጋሉ።

3ኛ) የዐብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት (ኦሮሙማ) በታሪክ ከማንኛውም ጊዜ በተለየ መልኩ ሞራሉ፤ ብቃቱ እና ጥራቱ እጅግ የወረደ ነው። በርካታ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጦርነት ተሰላችተዋል፡ ለምን ክቡር ህይወታቸውን እንደሚሰው ግራ ገብቷቸዋል፡ የአገር ክብር በማይጠብቅ ጦርነት መግባት አይፈልጉም። ይበልጡንም በተኙበት ካረዳቸው ትህነግ ጋር ወግኖ የክፉ ቀን ደራሻቸውን መዋጋት የሞራ ወራዳነት የሰብዐዊ ፍጡር መገለጫ ባህርይ አለመሆኑን ተገንዘበዋል። በርካታ የመከላከያ ክፍለ ጦር በቀላሉ አቋማቸውን ቀይረው አብይን ራሱን ይወጉታል።

Abiy Amhed Orommuma regime and his Pertoria sh!t deal is dead in water.

Re: የፕሪቶሪያ ድርድር ኤርትራና አማራን ማካተት ነበረበት! አሁንም አዲስ ጦርነት?

Posted: 08 May 2023, 20:02
by euroland
This is completely fake news YouTuber channel.
I have no doubt, it is probably owned by Weyanes themselves.

First off, there is no tension between Eritrea and Ethiopia nor military preparations on the Eritrean side. This is part of the Weyane’s propaganda campaign. You Ethiopians need to be careful not to be used as their propaganda tool unknowingly.

We all know Abiy is a slick and a dangerous man, however, he can’t afford to have wage war against Eritrea although Mike Hummer is probably encouraging him; after all, Abiy loves his power and he ain’t stupid to lose it by making PIA hate him.

Horus wrote:
08 May 2023, 12:52