Page 1 of 1
"ምዕራባውያን ናቸው ጦርነቱን ያስቆሙት። ባለ ውለታ ናቸው። ሲሆን ማመስገን ነው ያለብን። ዝም ብለው ቢተዉን ራሳችን ተጨራርሰን እናልቅ ነበር።" ልደቱ አያሌው
Posted: 08 May 2023, 10:20
by sarcasm
Re: "ምዕራባውያን ናቸው ጦርነቱን ያስቆሙት። ባለ ውለታ ናቸው። ሲሆን ማመስገን ነው ያለብን። ዝም ብለው ቢተዉን ራሳችን ተጨራርሰን እናልቅ ነበር።" ልደቱ አያሌው
Posted: 08 May 2023, 10:30
by Digital Weyane
በኢትዮጵያና በኤርትራ ላይ የውክልና ጦርነት እንድናውጅ ትእዛዝ የሰጡን ምዕራባውያን ጌቶቻችን ፣ አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን በጦርነቱ እንዳስፈጀን ካዩ በኋላ ተስፋ በመቁረጥ የውክልና ጦርነቱን እንድናቆም ሌላ ትእዛዝ ሰጡን።
Re: "ምዕራባውያን ናቸው ጦርነቱን ያስቆሙት። ባለ ውለታ ናቸው። ሲሆን ማመስገን ነው ያለብን። ዝም ብለው ቢተዉን ራሳችን ተጨራርሰን እናልቅ ነበር።" ልደቱ አያሌው
Posted: 08 May 2023, 10:36
by Abere
How much do 1.5 million Tigres weigh against ∴ (3) Woyane survivors?
Morality under big question mark