Page 1 of 1

የጉራጌ ሕዝብ ትግል (ብሪፊንግ)

Posted: 07 May 2023, 21:03
by Horus

Re: የጉራጌ ሕዝብ ትግል (ብሪፊንግ)

Posted: 07 May 2023, 21:50
by sun
Horus wrote:
07 May 2023, 21:03

Re: የጉራጌ ሕዝብ ትግል (ብሪፊንግ)

Posted: 07 May 2023, 22:00
by Selam/
ወንድማችን በደንብ ገብቶታል ሰሚ ካለ!
Horus wrote:
07 May 2023, 21:03

Re: የጉራጌ ሕዝብ ትግል (ብሪፊንግ)

Posted: 07 May 2023, 23:29
by Horus
Selam/ wrote:
07 May 2023, 22:00
ወንድማችን በደንብ ገብቶታል ሰሚ ካለ!
Horus wrote:
07 May 2023, 21:03
ሰላም፣
እመነኝ ሁሉም ሰው ገብቶታል። እኛ ሁልግዜ የምንሰማው ወረሙማዎችና አሽከሮቻቸው የሚያደርጉትን ብቻ ስለ ሆነና ያለውን ሁኔታ ለመለውጥ ሁሉም ከኩል ስለማይታገል ነው ። ሰውማ ስለገባው ነው አቢይ የራሱን ጎሳ ቅዠት ተሸክሞ ሊከስተር ሲምጣ ወግድ የተባለው! ይህ በመሰረቱ የጉራጌ እስታይል ነው፣ ብዙ ሆያ ሆዬ አይወደድም ። ያቢይ ቅዠት የትም አይደረስም፣ ያሻውም ቢሞክር ! አይደለም ጉራጌ የወላይታን ሰምተሃል! የነሱ ደሞ እራሱን የቻለ ሌላ ዘዴ ነው ። ዲክታተሩ 500 ሚሊዮን ብር አፍሶ አማራች የሌለው ባለ አንድ ምርጫ ወረቀት ሲያትም ዝም አሉት ። በምርጫ ቀን ሁሉም ከስተር የሚለውን እየሰረዙ ክልል የሚል ጽፈው አስገቡ። ያቺ የምናከብራትም ብርቱካን ያቢይ ት ዛ ዝ አስፈጻሚ እንዳትሆን ፈርተናል ። ሕገ ወጥ ምርጫ ማዘጋጀት አልነበረባትም ። አቢይ ወላይታዎችንም እያሰረ ነው። እመነኝ ሃዲያም ጋሞም በውስጡ እየበሰለ ነው። ሁሉም ሕዝብ ባለ አቅምና ብልሃት ልክ ወጥሮ ይዟል !!!

ሰላም
እውነቱን ለመናገር ጉራጌ በቂ መደራጀትና ውስጣዊ አንድነቱን ለማጠጠር ግዜ ይፈልግ ነው ። ለምሳሌ አሁን ባለም ላይና ባገር ውስጥ ተበታትነው ያሉት ልዩ ልዩ የጉራጌ ቡድኖች ድርጅቶ አንድ ወጥ ድርጅት ለመፍጠር በየአህጉሩ ስብሰባ እየተደረገ ነው ። አገር ውስጥም ቢሆን ለተለያዩ ክስተቶች መቋቋሚያ የሚሆን በቂ መደራጀት ማድረግ አለብን። ያማራ ትግል መቀጣጠሉና አቢይን በዚያ መጥመዱ እጅግ ረድቶናል ። ካስታወስክ አቢይ ደቡብን በ6 ወር አፍርሶ እንደ ገና ሊጠፈጥፈው ሲወራጭ የነበረ 2 አመት እያለፈው ነው ። አሁን ሁሉም ባለበት እየበሰበሰ ነው ። ማን ያውቃል በዚህ ሁሉ መሃል ሰርዓቱ ይፈርስ ይሆናል !!!

Re: የጉራጌ ሕዝብ ትግል (ብሪፊንግ)

Posted: 08 May 2023, 08:48
by Selam/
ሆረስ - ሙጃሂዲን አብይ የኦነግ-ሸኔ መንግስት ተቃዋሚዎቹን የሚቀጣው ደርግ ኢሀፓን ከቀጣበት መንገድ ዕጥፍ ድርብ ነው ብሎ ሲያስፈራራ አገጬ እስኪንጠለጠል ገርሞኝ ነበር።

ይኸ ትንኝ እሱ ብቻ ብልጥና ረቂቅ የሆነ ይመስለዋል መሰለኝ። የዛሬው ወጣት እኮ ቪዲዮህ ላይ እንዳቀረብከው እሳት የላሰ ነው፣ እሱ ልክ መፅሀፍ ላይ እንዳነበባቸው የደርግ መስዋዕቶች ድሮ ባሉበት ሁኔታ ቆመው የቀሩ አይደሉም። እሳት ለመለኮስና ተንኮል ለመሸረብ በየቦታው ሲባክን ውሉ ጠፍቶበት ውልቅልቁ ይወጣል። የነቃ ህዝብን ማታለልም ማፈንም አይቻልም። አዲስ ነገር ባመጣ ቁጥር በአንድ እርምጃ ቀድመውት ይሄዳሉ።

Horus wrote:
07 May 2023, 23:29
Selam/ wrote:
07 May 2023, 22:00
ወንድማችን በደንብ ገብቶታል ሰሚ ካለ!
Horus wrote:
07 May 2023, 21:03
ሰላም፣
እመነኝ ሁሉም ሰው ገብቶታል። እኛ ሁልግዜ የምንሰማው ወረሙማዎችና አሽከሮቻቸው የሚያደርጉትን ብቻ ስለ ሆነና ያለውን ሁኔታ ለመለውጥ ሁሉም ከኩል ስለማይታገል ነው ። ሰውማ ስለገባው ነው አቢይ የራሱን ጎሳ ቅዠት ተሸክሞ ሊከስተር ሲምጣ ወግድ የተባለው! ይህ በመሰረቱ የጉራጌ እስታይል ነው፣ ብዙ ሆያ ሆዬ አይወደድም ። ያቢይ ቅዠት የትም አይደረስም፣ ያሻውም ቢሞክር ! አይደለም ጉራጌ የወላይታን ሰምተሃል! የነሱ ደሞ እራሱን የቻለ ሌላ ዘዴ ነው ። ዲክታተሩ 500 ሚሊዮን ብር አፍሶ አማራች የሌለው ባለ አንድ ምርጫ ወረቀት ሲያትም ዝም አሉት ። በምርጫ ቀን ሁሉም ከስተር የሚለውን እየሰረዙ ክልል የሚል ጽፈው አስገቡ። ያቺ የምናከብራትም ብርቱካን ያቢይ ት ዛ ዝ አስፈጻሚ እንዳትሆን ፈርተናል ። ሕገ ወጥ ምርጫ ማዘጋጀት አልነበረባትም ። አቢይ ወላይታዎችንም እያሰረ ነው። እመነኝ ሃዲያም ጋሞም በውስጡ እየበሰለ ነው። ሁሉም ሕዝብ ባለ አቅምና ብልሃት ልክ ወጥሮ ይዟል !!!

ሰላም
እውነቱን ለመናገር ጉራጌ በቂ መደራጀትና ውስጣዊ አንድነቱን ለማጠጠር ግዜ ይፈልግ ነው ። ለምሳሌ አሁን ባለም ላይና ባገር ውስጥ ተበታትነው ያሉት ልዩ ልዩ የጉራጌ ቡድኖች ድርጅቶ አንድ ወጥ ድርጅት ለመፍጠር በየአህጉሩ ስብሰባ እየተደረገ ነው ። አገር ውስጥም ቢሆን ለተለያዩ ክስተቶች መቋቋሚያ የሚሆን በቂ መደራጀት ማድረግ አለብን። ያማራ ትግል መቀጣጠሉና አቢይን በዚያ መጥመዱ እጅግ ረድቶናል ። ካስታወስክ አቢይ ደቡብን በ6 ወር አፍርሶ እንደ ገና ሊጠፈጥፈው ሲወራጭ የነበረ 2 አመት እያለፈው ነው ። አሁን ሁሉም ባለበት እየበሰበሰ ነው ። ማን ያውቃል በዚህ ሁሉ መሃል ሰርዓቱ ይፈርስ ይሆናል !!!

Re: የጉራጌ ሕዝብ ትግል (ብሪፊንግ)

Posted: 08 May 2023, 15:56
by Horus