Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42776
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሕግ ማስከበር የሚባል ሸፍጥ ባማራ ሊኖር አይችልም! ብልጽግና ተከፋፍሎ እየፈረሰ ነው!

Post by Horus » 07 May 2023, 20:21

የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራን እየደገፈ ነው ! በቃ!


Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሕግ ማስከበር የሚባል ሸፍጥ ባማራ ሊኖር አይችልም! ብልጽግና ተከፋፍሎ እየፈረሰ ነው!

Post by Abere » 07 May 2023, 20:29

በአጭሩ የሰሞኑን ሁኔታ የምገልጸው--- አማራ የፕሪቶሪያ ጋንግስተር ውል ገሰሰው ( Amhara [deleted] the so-called Pretoria deal) ነው የምለው። መሀል ጣቱን ነው ያሳያቸው። አበቃለት። ቀጣዩ የስርዐት ለውጥ ነው እየመጣ ነው።ይቻላል - ተችሏል።


Post Reply