Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7376
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ኣእምሮ ከምድር?

Post by Naga Tuma » 07 May 2023, 15:05

ተታሎ የምያታልልን ኣእምሮ ተሸክሞ ሸዋ ኣእምሮ ፍጹም ተወልዶ ኣያዉቅም ብሎ የጻፈ የት ምድር የተወለደ ነዉ? ከሸዋ ምድር ነኝ የሚለዉ እና የምትፈልገዉን ኣታዉቅም የተባለዉ ሆረስ የሚፈልገዉን የምያዉቅ ነዉ፣ ወይስ እያጠና ያለ ነዉ፣ ወይስ ኣብዮት ተብሎ ኣብዮት የሚል ነዉ?