Page 1 of 1
ሙጃሂዲን አብይን ያመነ ጉም የዘገነ ነው! የኦነግ-ሸኔ መንግስት የሚለውን አንድም ነገር አትመኑ!
Posted: 07 May 2023, 06:11
by Selam/
Re: ሙጃሂዲን አብይን ያመነ ጉም የዘገነ ነው! የኦነግ-ሸኔ መንግስት የሚለውን አንድም ነገር አትመኑ!
Posted: 07 May 2023, 14:54
by Selam/
Re: ሙጃሂዲን አብይን ያመነ ጉም የዘገነ ነው! የኦነግ-ሸኔ መንግስት የሚለውን አንድም ነገር አትመኑ!
Posted: 07 May 2023, 14:57
by Assegid S.
የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ፎቶ ሶሻል ሚዲያው ላይ ስመለከት በጣም ነው የገረመኝ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኣንድ ገና ጥፋተኝነቱ በሕግ ያልተረጋገጠን ግለሰብ እንዲህ በካቴና አሳስሮ የግለሰቡንና በአጠቃላይም የኢትዮጵያውያንን ክብርና ስሜት የሚነካ ፎቶ ከአየር መንገዱ ሎጎ ጋር አብሮ ፎቶ በማስነሳት በማህበራዊው ሚዲያ እንዲሰራጭ መፍቀዱ ገርሞኛልም አሳዝኖኛልም። አየር መንገዱ ግለሰቡን ከተያዘበት ቦታ 'አላጎጉዝም' የማለት ድፍረትና መብት ባይኖረው እንኳን ይህን መሰል ሰብዓዊ መብትን የሚጥስ ምስል ከአየር መንገዱ ሎጎ ጋር አብሮ እንዲነሳ መፍቀድ አልነበረበትም ... ያውም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሆኖ። ምናልባትም አየር መንገዱ ከኢትዮጵያ ወደ ትግራይ ከዛም ወደ ኦሮሙማ Airlines መሸጋገሩን ገና ስላልተረዳሁ ይሆን? ኢትዮጵያውያን በተለይም የኣማራው ብሔርና ወንድም ብሔር ብሔረሰቦች ወደፊት ከአየር መንገዱ አስተዳደሮች ጋር የምናወራርደው ብዙ ሒሳብ ይኖረናል ማለት ነው።
Re: ሙጃሂዲን አብይን ያመነ ጉም የዘገነ ነው! የኦነግ-ሸኔ መንግስት የሚለውን አንድም ነገር አትመኑ!
Posted: 07 May 2023, 15:56
by Selam/
ይኸን ጋዜጠኛ አላውቀውም፣ ግን ምንም ለውጥ የለውም፣ አንዳርጋቸው ጽጌን የመን ላይ እንዳፈኑት ማለት ነው። ሙጃሂዲን አብይ የማጭበርበሩ መንገድ ሲያልቅበት የኢህዴግን የማጅራት መችነትንና ውንብድና ጀምሯል። ግን በህዝብ የተጠላ መንግስት አንድን ሰው በማገት ወይንም በመግደል ነውጡንና እምቢተኝነትን ሊያቆመው አይችልም።
Assegid S. wrote: ↑07 May 2023, 14:57
የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ፎቶ ሶሻል ሚዲያው ላይ ስመለከት በጣም ነው የገረመኝ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኣንድ ገና ጥፋተኝነቱ በሕግ ያልተረጋገጠን ግለሰብ እንዲህ በካቴና አሳስሮ
የግለሰቡንና በአጠቃላይም የኢትዮጵያውያንን ክብርና ስሜት የሚነካ ፎቶ ከአየር መንገዱ ሎጎ ጋር አብሮ ፎቶ በማስነሳት በማህበራዊው ሚዲያ እንዲሰራጭ መፍቀዱ ገርሞኛልም አሳዝኖኛልም። አየር መንገዱ ግለሰቡን ከተያዘበት ቦታ 'አላጎጉዝም' የማለት ድፍረትና መብት ባይኖረው እንኳን
ይህን መሰል ሰብዓዊ መብትን የሚጥስ ምስል ከአየር መንገዱ ሎጎ ጋር አብሮ እንዲነሳ መፍቀድ አልነበረበትም ... ያውም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሆኖ። ምናልባትም አየር መንገዱ ከኢትዮጵያ ወደ ትግራይ ከዛም ወደ ኦሮሙማ Airlines መሸጋገሩን ገና ስላልተረዳሁ ይሆን? ኢትዮጵያውያን በተለይም የኣማራው ብሔርና ወንድም ብሔር ብሔረሰቦች ወደፊት ከአየር መንገዱ አስተዳደሮች ጋር የምናወራርደው ብዙ ሒሳብ ይኖረናል ማለት ነው።