ፍርክስክሱ ወጥቷል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
አብዮቱ እንደተባለዉ በማራቶን ወደ አዲስ አበባ እየገሰገሰ ሳይሆን፡ በፍርጠጣ ወድ ጂቡቲ አቅንቶዋል ተባለ ።
ፍርክስክሱ ወጥቷል።
ፍርክስክሱ ወጥቷል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ይባስ ብሎ ደግሞ ማሳደዱ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ ይላሉ አሳዳዶቹ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ኣቢ ህገ-መንግስቱን ማክበር ሲል የትህነግ ህገ-መንግስትን ለማክበር ኣማራን መግደል ማለቱ ነው ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ደራሲዎቹ እራሳቸዉ ሕጉን ከጣሱ ተጠያቂ የምደረጉ ከሆነ፣ "በእነሱ ላይ ሕጉ የተጣለዉ" ስጥሱት እንዴት ነዉ ታዲያ ከተጠያቂነት ማምለጥ የምችሉት?Abe Abraham wrote: ↑07 May 2023, 03:37ኣቢ ህገ-መንግስቱን ማክበር ሲል የትህነግ ህገ-መንግስትን ለማክበር ኣማራን መግደል ማለቱ ነው ።![]()
![]()
Logic is upside down for whatever reason.
It seems to me that you studied Anthropology and there is no an attached weight to logic in that field, please correct me if I am wrong (I am not an expert in the field).
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ህገ-መንግስት የሚሉትን የትህነግ ህገ-መንግስት መሆኑን ትክዳለህ ማለት ከሆንክ ንገረን ።DefendTheTruth wrote: ↑07 May 2023, 05:39ደራሲዎቹ እራሳቸዉ ሕጉን ከጣሱ ተጠያቂ የምደረጉ ከሆነ፣ "በእነሱ ላይ ሕጉ የተጣለዉ" ስጥሱት እንዴት ነዉ ታዲያ ከተጠያቂነት ማምለጥ የምችሉት?Abe Abraham wrote: ↑07 May 2023, 03:37ኣቢ ህገ-መንግስቱን ማክበር ሲል የትህነግ ህገ-መንግስትን ለማክበር ኣማራን መግደል ማለቱ ነው ።![]()
![]()
Logic is upside down for whatever reason.
It seems to me that you studied Anthropology and there is no an attached weight to logic in that field, please correct me if I am wrong (I am not an expert in the field).
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
I did answer this question before, but you keep asking me the same question over and over again.Abe Abraham wrote: ↑07 May 2023, 06:11ህገ-መንግስት የሚሉትን የትህነግ ህገ-መንግስት መሆኑን ትክዳለህ ማለት ከሆንክ ንገረን ።DefendTheTruth wrote: ↑07 May 2023, 05:39ደራሲዎቹ እራሳቸዉ ሕጉን ከጣሱ ተጠያቂ የምደረጉ ከሆነ፣ "በእነሱ ላይ ሕጉ የተጣለዉ" ስጥሱት እንዴት ነዉ ታዲያ ከተጠያቂነት ማምለጥ የምችሉት?Abe Abraham wrote: ↑07 May 2023, 03:37ኣቢ ህገ-መንግስቱን ማክበር ሲል የትህነግ ህገ-መንግስትን ለማክበር ኣማራን መግደል ማለቱ ነው ።![]()
![]()
Logic is upside down for whatever reason.
It seems to me that you studied Anthropology and there is no an attached weight to logic in that field, please correct me if I am wrong (I am not an expert in the field).
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
Rules of law? Those who let’s Sebhat Nega free, Appoint Getachew Reda a president and imprisoned iconic Tadiwos Tantu without out any due process of the law HAVE NO BUSINESS OF TALKING ABOUT THE RULES OF LAW.ከሆነ፣ "በእነሱ ላይ ሕጉ የተጣለዉ" ስጥሱት እንዴት ነዉ ታዲያ ከተጠያቂነት ማምለጥ የምችሉት?
Logic is upside down for whatever reason.
The law of the jungle. Remember what goes around will come around.
Brick head.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ኢዱኬተርን ጥራልኝ እባክህ እዚህ ላይ፣ አሯርጥን በማራቶን አዲስ አበባ እናደርሳቸዋለን ብሎ የነበረዉ እሱ ነዉ ና!Right wrote: ↑07 May 2023, 08:25Rules of law? Those who let’s Sebhat Nega free, Appoint Getachew Reda a president and imprisoned iconic Tadiwos Tantu without out any due process of the law HAVE NO BUSINESS OF TALKING ABOUT THE RULES OF LAW.ከሆነ፣ "በእነሱ ላይ ሕጉ የተጣለዉ" ስጥሱት እንዴት ነዉ ታዲያ ከተጠያቂነት ማምለጥ የምችሉት?
Logic is upside down for whatever reason.
The law of the jungle. Remember what goes around will come around.
Brick head.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ይባስ ብሎ ሰዉዬዉን ደግሞ ምንም ኮሽ ያለ አልመሰለዉም (አብዮቱ ጓሮዉ የደረሰ ቀርቶ ማለቴ ነዉ)።
አብዮቱ በማራቶን እየመጣበት የለ ሰዉ እንዲህ ነዉ እንዴ??
አብዮቱ በማራቶን እየመጣበት የለ ሰዉ እንዲህ ነዉ እንዴ??
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
ጦርነቱ በአንድ በኩል ትጥቅ አስፈታ ተብሎ የተላከው የመከላካያ ሰራዊትን እራሱ ትጥቅ ሲፈታ እና ሲማረክ በሌላ በኩል አብይ አህመድ በብስጭት የብዕር ሰዎችን የህሌና እስረኛ እያደረገ ነው። መሸነፍ ማለት ይህ ነው። አብዮቱ ህዝባዊ ሁኗል። ዐብይ አህመድን ዕረፍት አልባ አድርጎታል፤ አሥር ዐለቃ ብርሃኑ ጁላ በቅርቡ የተፋትን መልሶ እየዋጠ ነው - ወንድ አታውቂ ካልገለቡሽ እንድሉ። ጀኔራል በድንጋይ የማረከው ፋኖን ምን እንበለው- ፋኖ ፊልድ ማርሻል ወይስ ፊታውራሪ?
Re: የአብዮቱ ጉዳይ፣ ክፍል ሁለት
It is coming. Evidently tanks and drones will not save you from a determined people.