Habtegiyorgis Dinagde aka Berhanu Nega aka Ras Guraghe
Posted: 06 May 2023, 19:46

Habtegiyorgis was from Weliso land of Chebo (Kurchase) clan of the Guraghe aka Berhanu Nega Guraghe (Sodo)

ኖብል አማራNoble Amhara wrote: ↑06 May 2023, 19:46
Habtegiyorgis was from Weliso land of Chebo (Kurchase) clan of the Guraghe aka Berhanu Nega Guraghe (Sodo)
![]()
የደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን ህዝብ በታሪክም በዘርም ጉራጌ ነው። ወሊሶ እና ወልቂጤ አንድ ዘር የሆኑት ለዚህ ነው።Horus wrote: ↑06 May 2023, 20:16ኖብል አማራNoble Amhara wrote: ↑06 May 2023, 19:46
Habtegiyorgis was from Weliso land of Chebo (Kurchase) clan of the Guraghe aka Berhanu Nega Guraghe (Sodo)
![]()
ብርሃኑ (ሶዶ/ክስታኔ) ሳይሆን እዣ ነው ። ሰባት ቤት ነው። እዣም ብዙ ምሁራን የፈለቁበት አንዱ የጉራጌ ጎሳ ነው ። ሃብተጎርጊስ ትክክል ነህ አባቱ ጨቦ ጉራጌ እናቱ ምሁር አክሊል ጉራጌ ናቸው ። ሁለቱም ጎሳዎች ለክስታኔ (ሶዶ) በጣም ቅርቦች ናቸው። ራስ ጉራጌ ያልከው የድሮ አባባሉ ጉነን ጉራጌ ነው ። ሰሜን ጉራጌ ማለት ነው ። ጉነን ራስ ማለት ነው፣ ባማርኛ ጉና (ጉና ተራራ) ፣ ጉንጉን ፣ እንደ ሚባለው ማለት ነው።