Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በአማራ፥ስም፥ድርድር፥የለም፥ * የ ጎበዜን፥ ማሰር፥ልጋጋሙ፥ጋላ፥አብዮት፥ሙቪ፥አስመሰለው።

Post by Abere » 06 May 2023, 18:23

ጎበዜ ሲሳይ ጀግና ነው። በሀቀኛ ጋዜጠኝነት ሙያውን ለአገሩ እና ለህዝብ በስነ-ምግባር ተላብሶ ያበረከተ። የታሰረው ዐብይ አህመድ እንጅ ጎበዜ ሲሳይ አይደለም። ጋዜጠኛ ማሰር ትርጉም ዐልባ ነው። ጎበዜ ጄኔራል አይደል፤ ኮሎኔል አይደል፤ ኢታማዦር ሹም አይደል ወይም የክልል ወይም የዞን መሪ። በጭንቀት የዋይታ ሲዖል የሚዋኘው ዐብይ የሚተውነው ድራማ ነው። ሰው እየሳቀበት ነው በ ጠ/ሚር ተብየው።









Post Reply