Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርቃኑን የቀረው አቢይ አህመድ ተስፋ ቆርጦ የኢትዮጵያን ሕዝብ መሳደብ ጀመረ!! ፍጻሜ ይሏል ይህ ነው!!!

Post by Abere » 06 May 2023, 14:48

ምን ዓይነት ሞላጫ ነው እባካችሁ። ከ9 ክልል ወደ 11 የጎሳ ክልል ያደገው በእርሱ ጊዜ ነው። አዲስ አበበ የኦሮሞ እንጅ የሌሎች ምናቸውም አይደለም፤የወረሙማ ጨርቅ ካልሰቀልኩ ሞቸ እገኛለሁ፤ ወለጋ በመንግስት መዋቅር ድጋፍ ህዝብ በጎሳቸው የሚየፈናቅለው ወዘተ እኮ በኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን በእርሱ ኦሮሙማ ድርጅት ነው። ከዚህ በላይ ምን ሁኑልኝ እያለ ነው የሚዘባነነው? እስኪ ደብረ-ብርሃን ሂዶ ያፈናቀላቸውን አማራዎች ማን አፈናቀላችሁ ብሎ ይጠይቃቸው? አንተ እራስህ ነህ ነው የሚሉት። ማጅራት መች ሞላጫ።

Post Reply