Page 1 of 1

ኢዜማና ብልጽግና ሊፋቱ ነው! ነገ ይታወቃል

Posted: 06 May 2023, 03:18
by Horus

Re: ኢዜማና ብልጽግና ሊፋቱ ነው! ነገ ይታወቃል

Posted: 06 May 2023, 13:21
by Jaegol
I think the honorable Dr Birhanu should resign from the olf led regime now but he needs to plan carefully before resigning because abiy will arrest him or kill him

Re: ኢዜማና ብልጽግና ሊፋቱ ነው! ነገ ይታወቃል

Posted: 06 May 2023, 13:42
by Misraq
ሊፋቱ ሳይሆን ኦህዴድ አለቅላቂው ኢዜማን በካልቾ ብሎ አስወጣው ነው። I give credit to OPDO on this.

The number one enemy to Ethiopia and Ethiopians is not TPLF, OLF and OPDO. Number one is EZema/G7.

EZema/G7 is an anti amhara element who served a key role when both TPLF and OPDO consolidate power
.

Re: ኢዜማና ብልጽግና ሊፋቱ ነው! ነገ ይታወቃል

Posted: 06 May 2023, 14:59
by Abere
አስወስጄ መጣሁ አስወስጄ አለች አሉ ልጃ ገረድ - ክብረ-ንጽህናዋን በከንቱ ሜዳ ለ ማጅራት መቺ አስወስዳ። የኢዜማ ጉዳይ እንደዚያ ነው። ወረሙማ ጢባጢቤ ተጫውቶባቸእ እንደ ጨርቅ ኳስ ተበጣጥሰው ሲያልቁ ጠርዞ ሲያሶጣቸው ነው። :lol: ። ደግሞ ጥናት ምና ምን እያሉ ሳይንሳዊ ለመሆን ይሞክራሉ። እንድህ ሳይንሳዊ ከሆኑ ቀድሞውንም ለምን በሳይንሳዊ መረጃ ተነስተው ከብልጽግና ጋር ስራቸውን አልጀመሩም ነበር። ካፈርኩ አይመልስኝ አይነት ነው። :mrgreen:

አሁን ያለው ትኩስ ዜና ኢዜማ ፈረሰ ሳይሆን ( ቀድሞ ስለ ፈርሰ) የአማራ ክልል ብአደን ፈረሰ - አማራ ህዝብ ከብአደን ባርነት ነጻ እየወጣ ነው ማለት ይቀላል። ከብአድን በኋላ መልካም ኢትዮጵያ ከአድማሱ ትታያለች።

Re: ኢዜማና ብልጽግና ሊፋቱ ነው! ነገ ይታወቃል

Posted: 06 May 2023, 16:29
by Right
EZEMA and Dr BERHANU Nega will live and die with PP.
If EZEMA and Dr BERHANU jumps off the sinking ship which is unlikely, they will not survive.
Either way they are politically dead. It is very dangerous for Dr BERHANU to quit the PP regime. Regardless the OLF will kill him.
The Americans want him to stay put.

Re: ኢዜማና ብልጽግና ሊፋቱ ነው! ነገ ይታወቃል

Posted: 06 May 2023, 19:19
by Abe Abraham
Misraq wrote:
06 May 2023, 13:42
ሊፋቱ ሳይሆን ኦህዴድ አለቅላቂው ኢዜማን በካልቾ ብሎ አስወጣው ነው። I give credit to OPDO on this.

The number one enemy to Ethiopia and Ethiopians is not TPLF, OLF and OPDO. Number one is EZema/G7.

EZema/G7 is an anti amhara element who served a key role when both TPLF and OPDO consolidate power
.
Demeke Mekonnen, Amhara government .......what about them ?