Page 1 of 1

ያማራ አብዮት ከወዲሁ አሸንፏል!

Posted: 05 May 2023, 22:28
by Horus
ምን ማለቴ ነው?

የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ መንግስት አማራን በመውረር ወታደራዊ አገዛዝ ባማራ ሕዝብ ላይ የጫነው ሕግ ማስከበር በሚለው ሽፋን ነው ። በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ፤ 85 ብሄረ ሰቦች አሉ ። ይህው ያማራ አመጽ አንድ ሳምንት ሊሞላው አንድ ቀን ፈሪ ነው ። በዚህ ድፍን ሳምንት ውስጥ ከአቢይ አህመድና አሽከሮቹ በተቀር አንድ ሕዝብ፣ አንድም ብሄረ ሰብ፣ አንድም ድርጅት ያማራ ሕዝብ ሕግ ጥሷልና አቢይ ሕግ የማስከበር ሃላፊነት አለበት ብሎ ባማራ አብዮት ላይ ተቃውሞ ያቀረበ የለም ። ይህ እጅግ እጅግ አስገራሚና የወረሙማ አገዛዝ ምን ያህል ከሕዝብ እንደ ተነጠለ የሚመሰክር ሃቅ ነው ።

እንደ ሚታወቀው ሕዝብ እንደ ንቃቱና እንደ ባለደንታነቱ በግልጽ የሚደግፍ አለ፣ በጸጥታ የሚደግፍ፣ በድብቅ የሚደግፍ አለ ። እንዲሁም በግልጽ የሚቃውም አለ፣ በዝምታ የሚቃወም አለ ። ለምሳሌ ጥቂት የማይባሉ ጥቅመኛ ተረኛ ወረሞች በዝምታ አቢይ የሚደግፉና አማራን የሚቃወሙ ሊኖሩ ይችላሉ ። እነሱ ዛሬ ሜዳ ላይ ለሚድረገው ትግል ብዙም ፋይዳ አይፈይዱም ።

ስለሆነም ባማራ የሚካሄደው ትግልና ባገሪቱ ያለው ጸጥታ አለምንም ጥርጥር ያማራ አመጽ በሕዝብ ዘንድ ፍትሃዊ ሆኖ መታየቱን ያረጋግጣል ። ያ ማለት ደሞ የዲክታተሩ ሽንፈት ማለት ነው ። ዘዴ ፈልጎ ከዚህ ቅሌት ባስቸኳይ ማፈግፈግና ወደ ሰላማዊ መፍትሄ ማጎንበስ አለበት ! ያ ካልሆነ ሕዝባዊ አመጽ አይደለም ባማራ በደቡብ ይፈነዳል !

Re: ያማራ አብዮት ከወዲሁ አሸንፏል!

Posted: 05 May 2023, 22:32
by sun
Horus wrote:
05 May 2023, 22:28

Posted: 05 May 2023, 22:38
by Horus

Re: ያማራ አብዮት ከወዲሁ አሸንፏል!

Posted: 05 May 2023, 22:56
by Union
ትክክል የአማራ አብዮት በሁሉም ልብ ውስጥ ገብቷል

ወደ ሰላማዊ መንገድ የማፈግፈግ እድል የለውም።

፩: ላጠፋው ህይወት ለፍርድ እንዲቀርብ ይጠየቃል።
አማራ አይለቀውም። ተላላኪው ብአዴን ሞቷል።

፪: ህዝብ ንቆታል። ይህ በፋኖ የመሸነፉ እንድምታ እና
ውጤት ነው

፫: መከላከያው እጅን ለፋኖ በፍቃደኝነት ሰጥቷል። አብይን
ከድቷል። ከአሁን ቦሀላም አይታዘዝም። ቢታዘዝም
ውጤቱ ተቃራኒ ነው

፬: እነ አሜርካ አላማቸው ማሳካት አለባቸው ስለዚህ
የሚሉትን ማድረግ ግዴታው ነው። ሰላም ነው
የምፈልገው ምናምን የለም። ጠላቱን ስለአበዛ እና
ስለተሸነፈ አይሰሙትም። በኢኮኖሚ ምችም
መተውታል። የለመደውን ገንዘብ አንቀው ይዘው
እንቁልልጬ እያሉት ነው እንደ ህፃን

የሰላም አማራጭ የለውም

Horus wrote:
05 May 2023, 22:28
ምን ማለቴ ነው?

የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ መንግስት አማራን በመውረር ወታደራዊ አገዛዝ ባማራ ሕዝብ ላይ የጫነው ሕግ ማስከበር በሚለው ሽፋን ነው ። በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ፤ 85 ብሄረ ሰቦች አሉ ። ይህው ያማራ አመጽ አንድ ሳምንት ሊሞላው አንድ ቀን ፈሪ ነው ። በዚህ ድፍን ሳምንት ውስጥ ከአቢይ አህመድና አሽከሮቹ በተቀር አንድ ሕዝብ፣ አንድም ብሄረ ሰብ፣ አንድም ድርጅት ያማራ ሕዝብ ሕግ ጥሷልና አቢይ ሕግ የማስከበር ሃላፊነት አለበት ብሎ ባማራ አብዮት ላይ ተቃውሞ ያቀረበ የለም ። ይህ እጅግ እጅግ አስገራሚና የወረሙማ አገዛዝ ምን ያህል ከሕዝብ እንደ ተነጠለ የሚመሰክር ሃቅ ነው ።

እንደ ሚታወቀው ሕዝብ እንደ ንቃቱና እንደ ባለደንታነቱ በግልጽ የሚደግፍ አለ፣ በጸጥታ የሚደግፍ፣ በድብቅ የሚደግፍ አለ ። እንዲሁም በግልጽ የሚቃውም አለ፣ በዝምታ የሚቃወም አለ ። ለምሳሌ ጥቂት የማይባሉ ጥቅመኛ ተረኛ ወረሞች በዝምታ አቢይ የሚደግፉና አማራን የሚቃወሙ ሊኖሩ ይችላሉ ። እነሱ ዛሬ ሜዳ ላይ ለሚድረገው ትግል ብዙም ፋይዳ አይፈይዱም ።

ስለሆነም ባማራ የሚካሄደው ትግልና ባገሪቱ ያለው ጸጥታ አለምንም ጥርጥር ያማራ አመጽ በሕዝብ ዘንድ ፍትሃዊ ሆኖ መታየቱን ያረጋግጣል ። ያ ማለት ደሞ የዲክታተሩ ሽንፈት ማለት ነው ። ዘዴ ፈልጎ ከዚህ ቅሌት ባስቸኳይ ማፈግፈግና ወደ ሰላማዊ መፍትሄ ማጎንበስ አለበት ! ያ ካልሆነ ሕዝባዊ አመጽ አይደለም ባማራ በደቡብ ይፈነዳል !

Re: ያማራ አብዮት ከወዲሁ አሸንፏል!

Posted: 05 May 2023, 23:31
by Misraq
ሽማግሌ እያንጋጋ ነው። አማራ ግን አላመነውም

Re: ያማራ አብዮት ከወዲሁ አሸንፏል!

Posted: 05 May 2023, 23:35
by Union
መሳይ ተመልሷል። እየሰራ ነው። ጥሩ ድልድይ ነው
Misraq wrote:
05 May 2023, 23:31
ሽማግሌ እያንጋጋ ነው። አማራ ግን አላመነውም

Re: ያማራ አብዮት ከወዲሁ አሸንፏል!

Posted: 05 May 2023, 23:57
by TGAA
Horus wrote:
05 May 2023, 22:28
ምን ማለቴ ነው?

የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ መንግስት አማራን በመውረር ወታደራዊ አገዛዝ ባማራ ሕዝብ ላይ የጫነው ሕግ ማስከበር በሚለው ሽፋን ነው ። በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ፤ 85 ብሄረ ሰቦች አሉ ። ይህው ያማራ አመጽ አንድ ሳምንት ሊሞላው አንድ ቀን ፈሪ ነው ። በዚህ ድፍን ሳምንት ውስጥ ከአቢይ አህመድና አሽከሮቹ በተቀር አንድ ሕዝብ፣ አንድም ብሄረ ሰብ፣ አንድም ድርጅት ያማራ ሕዝብ ሕግ ጥሷልና አቢይ ሕግ የማስከበር ሃላፊነት አለበት ብሎ ባማራ አብዮት ላይ ተቃውሞ ያቀረበ የለም ። ይህ እጅግ እጅግ አስገራሚና የወረሙማ አገዛዝ ምን ያህል ከሕዝብ እንደ ተነጠለ የሚመሰክር ሃቅ ነው ።

እንደ ሚታወቀው ሕዝብ እንደ ንቃቱና እንደ ባለደንታነቱ በግልጽ የሚደግፍ አለ፣ በጸጥታ የሚደግፍ፣ በድብቅ የሚደግፍ አለ ። እንዲሁም በግልጽ የሚቃውም አለ፣ በዝምታ የሚቃወም አለ ። ለምሳሌ ጥቂት የማይባሉ ጥቅመኛ ተረኛ ወረሞች በዝምታ አቢይ የሚደግፉና አማራን የሚቃወሙ ሊኖሩ ይችላሉ ። እነሱ ዛሬ ሜዳ ላይ ለሚድረገው ትግል ብዙም ፋይዳ አይፈይዱም ።

ስለሆነም ባማራ የሚካሄደው ትግልና ባገሪቱ ያለው ጸጥታ አለምንም ጥርጥር ያማራ አመጽ በሕዝብ ዘንድ ፍትሃዊ ሆኖ መታየቱን ያረጋግጣል ። ያ ማለት ደሞ የዲክታተሩ ሽንፈት ማለት ነው ። ዘዴ ፈልጎ ከዚህ ቅሌት ባስቸኳይ ማፈግፈግና ወደ ሰላማዊ መፍትሄ ማጎንበስ አለበት ! ያ ካልሆነ ሕዝባዊ አመጽ አይደለም ባማራ በደቡብ ይፈነዳል !

እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚደነቅ ህዝብ የለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ አይኑ ያለው ኢትዮጵያ ላይ ነው ፤ የወሩማ ጅብደኝነት ገና ይረግባል ፤ አማራ በአሁኑ ያከሸፈው የአብይን ጥጋብ ብቻ ሳይሆን ኦሮሙማ የሚጋልበውን ያልተገራ ፈረስ ጭምር ነው ፤ ወደኋላ የተመለስበት ምክንያት ጦርነቱ ቢቀጥል በአጭር ግዜ እንደሚዋረድ ስለገባው ነው ፤ ጦርነቱ ቢቀጥል አማራ በአጭር ግዜ ውስጥ የአብይ ከባድ መሳሪያ ተቀባይ ሆኖ ነበር ቁጭ የሚለው ፤ ስለዚህ አሁን ወደኋላ በሙሉ ሃይሉ እያሸገሸገ ነው ፤ ሌላው አንተ እንደገልጽከው ፤ ኦሮሙማ ትምክህት አማራ ነው እንጂ ሌላውን እደፈጥተዋለሁ የሚል ካልኩሌሽን ወደ ጦርነት የገባው ፤ ከሌላው ህብረተስብ ጋር የአማራ ትግል መናበቡ የበለጠ ነው ያሰደነገጠው፤ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ አፈሩን አራግፎ እኔ የብሄር ብሀረሰቦች አባጃግሬ ነኝ ቢልም ከመላው ህብረተስ የተሰጠው መልስ " ጅብ ሰው ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል የሚል መልስ ነው" ሌላ የተረዳው ነገር ቢኖር ደግሞ ወያኔ አብይ እንደሚፈልገው ጮቤ እየረገጠ ኦሮሙማን ለማትረፍ ከአማራ ጋር ጦርነት እንደማይከፍት ነው ፤ አማራ በሌላ በኩል ለሁሉም አይነት ጦርነት ስነልቦናው ተዘጋጅቶ ነው የቀረበው ፤ ያ ነው አብይን ቆሌውን የገፈፈው ፤ አሁን የተደገመው በኦርቶዶክስ ቤተክረስቲያን ላይ በጥጋብ ዘሎ ግብቶ የደረስበት ቅሌት ነው የተደገመው ፤ ጀብደኞቹ ኦሮሙማ ዘረኞች ፤ የታንክ ስልፍ ሲያሳያቸው አለምን የተቆጣጠሩ መስሎቸው ነበር ፤አማራን ወገቡን ስበር የኦሮሙማ ባቡር "ፍጣነው ባቡሩ " እያለ ይሄዳል ብለው ነበር የዝንጀሮ ደርታቸውን ይመቱ የነበሩት ፡በግል አስተያየቴ ይህ ጦርነት ትንሽ ቢቀጥል ምርጫዬ ነበር ነውም ፤ እውነተኛ ፍትሀዊ ኢትዮጵያን እኩል የሚያደርግ ስርአት የማያመጣ ድርድር ቢቀር ይሻላል ፡፡ አሁን ለኦሮሙማ እብጠት መልስ ተገኝቶለታል ፤ አማራው የባላንስ ሚናውን ልበ ሙሉ ሆኖ መጫውት አለበት ፤ በአድኖች ተጠርገው መውጣት አለባቸው ፡፡ ወይንም የአማራንና የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ የማቅረብ ስለማይችሉ ከታች ባሉት ተወካዮች መተካት አለባቸው ፤ ኦሮሙማን መጋፈጥ እንደሚችሉ ከዚህ በፊት በተግባር ስላሳዩ፤