Page 1 of 1

አቡነ ፀሀይ ወሰላማ የኢትዮጵያ ቀጣዩ ፓትርያርክ በቅርብ ከዋሻቸው ይወጣሉ

Posted: 05 May 2023, 20:39
by Union
ስማ ስማ

ጆሮ ያለው ይስማ


ግብፅና ሱዳንም ባድመ ይሆናሉ። የኢትዮጵያ ጠላቶች ይፈረካከሳሉ።

ኢትዮጵያም ወደቀድሞ የአለም መሪነቷ ትመለሳለች። ልጇም አለምን በመንፈሳዊ መንገድ ይመራሉ። ወተት እና ማር የሚፈልቅባት ሀገር በድጋሚ ትሆናለች።

ደብተራው union!