Page 1 of 1
ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።
Posted: 05 May 2023, 20:08
by Abere
ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና
። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።
Re: ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።
Posted: 05 May 2023, 20:12
by Abere
አቶ አብይ አህመድ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸውን በግርማ የሺጥላ ሞት ሲከስ በግልጽ 60 ሚልዮን አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ፕሮፓጋንዳን የነዛውን ገመቹ አያናን ለምን በህግ ቁጥጥር ስር አላዋለውም?
Re: ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።
Posted: 06 May 2023, 03:23
by kibramlak
Abere wrote: ↑05 May 2023, 20:12
አቶ አብይ አህመድ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸውን በግርማ የሺጥላ ሞት ሲከስ በግልጽ 60 ሚልዮን አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ፕሮፓጋንዳን የነዛውን ገመቹ አያናን ለምን በህግ ቁጥጥር ስር አላዋለውም?
የገመቹ እና የአብይ አላማ አንድ ስለሆነ