Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17821
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የ አማራ ክልል መንግስት ዛሬ officially ፈረሰ !!

Post by Misraq » 05 May 2023, 13:50

.
.
.
በባህርዳር ተቀምጦ በኦህዴድ ሪሞት ኮንትሮል ሲመራ የነበረው ቅይጥ እና ድብልቅልቅ ማንነት በያዙ ባንዶች ሲመራ የነበረው የብአዴን አማራ ክልል መንግስት ዛሬ ፍርስርሱ ወጥቶአል፥፥

ባለፉት ሳምንታት ይህ ድብልቅልቅ ንኡስ ማንነቶች ያሉት አመራር ደንግጦ በመሸሽ አዲስ አበባ ከትሞ እንደነበር ታውቁዋል፥፥ ይህ ፈሪ ግን በጣም ተንኮለኛ ድብልቅልቅ ማንነቶችን ይዞ ይንቀሳቀስ የነበረው አገልጋይ ሃይል TDF ሲመጣበት ወደ አዲስ አበባ ፈርጥጦ እንደነበር ይታወቃል፥፥

ክልሉ ከነገ ጀምሮ በኦህዴድ ኮማንድ ፖስት እንዲመራ ትእዛዝ ወጥቶዋል

Misraq
Senior Member
Posts: 17821
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የ አማራ ክልል መንግስት ዛሬ officially ፈረሰ !!

Post by Misraq » 05 May 2023, 13:55


Post Reply