Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Union » 05 May 2023, 12:34

ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። በጣልያንም ግዜ ልክ እንደዚህ ነው የሆነው። ጎንደርን ለቆ ነው ጣልያን ትግሬ ላይ የሰፈረው። ጎንደር ከጎጃም በፊት ነው ነፃ የወጣችው። ቀጥሎ በላይም ጎጃምን ነፃ አወጣ። ሸዋ እና ጉራጌ እና ደቡብ ጥቃት እየፈፀሙ ጣልያንን አስጨንቀዋል። የጎንደርም ነፃ መውጣት ብርታት እና መሸሸጊያ ሆኗቸው ነበር።

ሀማሴኖቹ አብረሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አዲስ አበባ የጣልያን ጀነራሎች ላይ ቦንብ ወርውረው ሲያመልጡ ጎንደር ነበር የገቡት።

የዳምጠውን ልጅ ጀግናውን ጉራጌ ራስ ደስታን ማን ነበር ያስገደለው? :lol:

ንገሩኝ ባይ
Last edited by Union on 05 May 2023, 12:37, edited 1 time in total.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14820
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Tog Wajale E.R. » 05 May 2023, 12:37

Viva Ethiopian Amara Fano Commandos And Mighty Ethiopian Amara People.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Wedi » 05 May 2023, 13:58

ጎንደርን ከኦሮሞ ወራሪ ነጻ ያወጣው የጎንደር አማራ ፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

:!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42776
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Horus » 05 May 2023, 14:54

union wrote:
05 May 2023, 12:34
ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። በጣልያንም ግዜ ልክ እንደዚህ ነው የሆነው። ጎንደርን ለቆ ነው ጣልያን ትግሬ ላይ የሰፈረው። ጎንደር ከጎጃም በፊት ነው ነፃ የወጣችው። ቀጥሎ በላይም ጎጃምን ነፃ አወጣ። ሸዋ እና ጉራጌ እና ደቡብ ጥቃት እየፈፀሙ ጣልያንን አስጨንቀዋል። የጎንደርም ነፃ መውጣት ብርታት እና መሸሸጊያ ሆኗቸው ነበር።

ሀማሴኖቹ አብረሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አዲስ አበባ የጣልያን ጀነራሎች ላይ ቦንብ ወርውረው ሲያመልጡ ጎንደር ነበር የገቡት።

የዳምጠውን ልጅ ጀግናውን ጉራጌ ራስ ደስታን ማን ነበር ያስገደለው? :lol:

ንገሩኝ ባይ
እኔ እንደ ጎንደሮች የሚመቹኝ እንደ ጎንደሮች የሚያስቀኑኝ ሕዝብ የለም! አሁን ፈልጌ አጣሁት እንጂ ያኔ ኮ/ል ደመቀ ወያኔዎች ባስገራሚ ጀግንነት የተፋለመ እለት አርቲስት ተስፋዬ ባልቻ ጽፎለት በሳን ሆዜ የኢትዮጵያ ባንዲራ በዓል ላይ ደመቀ እንደ ቴዎድሮስ ብሎ የጻፈውን ግጥም እዚህ ፖስት ላደርገው ፈልጌ ነበር ። ግን ቪዲዮው ተነስቷል ! የዛሬን ሁኔታ ጥሩ አድርጎ ይገልጸው ነበር ። እንከን የለሹ ጎንደሮች :!: :!: :!:

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Yimer » 05 May 2023, 15:03

Wedi wrote:
05 May 2023, 13:58
ጎንደርን ከኦሮሞ ወራሪ ነጻ ያወጣው የጎንደር አማራ ፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

:!:
Please wait, video is loading...
ጥፍራም ወያኔ... ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት ቀን ከሌት እንደምትደክም እናውቃለን...

... እማማ ጎንደር የእንዳንተ አይነቱን ዘረኛ ትጠየፋለች...

TesfaNews
Member+
Posts: 8150
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by TesfaNews » 05 May 2023, 15:06

Yimer wrote:
05 May 2023, 15:03
Wedi wrote:
05 May 2023, 13:58
ጎንደርን ከኦሮሞ ወራሪ ነጻ ያወጣው የጎንደር አማራ ፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

:!:
Please wait, video is loading...
ጥፍራም ወያኔ... ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት ቀን ከሌት እንደምትደክም እናውቃለን...

... እማማ ጎንደር የእንዳንተ አይነቱን ዘረኛ ትጠየፋለች...
But what about Mama Walaga?? :lol:

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Wedi » 05 May 2023, 15:44

TesfaNews wrote:
05 May 2023, 15:06
Yimer wrote:
05 May 2023, 15:03
Wedi wrote:
05 May 2023, 13:58
ጎንደርን ከኦሮሞ ወራሪ ነጻ ያወጣው የጎንደር አማራ ፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

:!:
Please wait, video is loading...
ጥፍራም ወያኔ... ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት ቀን ከሌት እንደምትደክም እናውቃለን...

... እማማ ጎንደር የእንዳንተ አይነቱን ዘረኛ ትጠየፋለች...
But what about Mama Walaga?? :lol:
TesfaNews ይህን ግልገል ኦነግ የሚለውን አየህልኝ? በቪዲዮ ተደግፎ የቀረበውን አወነተኛ እና ትኩስ መረጃ እኮ ማመን አቃተው!! :lol: :lol:

Union

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Union » 05 May 2023, 16:06

አያያያያያ

እንዲህ ነበር ጣልያን ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ሲል የነበረው!

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Yimer » 05 May 2023, 16:57

union wrote:
05 May 2023, 16:06
አያያያያያ

እንዲህ ነበር ጣልያን ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ሲል የነበረው!

ወያኔወች ምነው ዛሬ ፈነጠዛችሁ? ይህን ማራገብ ነው እንደ ለሰሞኑ የተሰጣችሁ "ግዳጅ"?

ይሄ ሁሉ ጫጫታ ከ2 ቀን በላይ ከቆየ ይገርመኛል. I am not saying that Abiy is correct, I just hate it when people like wedi and union (aka Noble Amhara) use this opportunity to incite hate and violence among Ethiopians.

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by euroland » 05 May 2023, 17:35

በላይነሽ
ግንኮ አንቺ አማራ አይደለሽም! ምነው ከኣማራዎቹ በላይ አማራ ልሁን አልሽ ?። አንቺን ሳይ ሁሌ የአሜሪካን ግብረሰዶማዉያን ታስታውሽኛለሽ። እነሱ ወንዶች ሆነው ከአንዲት ሴት በላይ እንደሴት act ሲያደርጉ ስናይ በልባችን ምነው አንተ ጎረምሳ ከሴት በላይ ሴት ልሁን አልክ ብለን እንገረማለን። :lol:

union wrote:
05 May 2023, 12:34
ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። በጣልያንም ግዜ ልክ እንደዚህ ነው የሆነው። ጎንደርን ለቆ ነው ጣልያን ትግሬ ላይ የሰፈረው። ጎንደር ከጎጃም በፊት ነው ነፃ የወጣችው። ቀጥሎ በላይም ጎጃምን ነፃ አወጣ። ሸዋ እና ጉራጌ እና ደቡብ ጥቃት እየፈፀሙ ጣልያንን አስጨንቀዋል። የጎንደርም ነፃ መውጣት ብርታት እና መሸሸጊያ ሆኗቸው ነበር።

ሀማሴኖቹ አብረሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አዲስ አበባ የጣልያን ጀነራሎች ላይ ቦንብ ወርውረው ሲያመልጡ ጎንደር ነበር የገቡት።

የዳምጠውን ልጅ ጀግናውን ጉራጌ ራስ ደስታን ማን ነበር ያስገደለው? :lol:

ንገሩኝ ባይ

Union

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Union » 05 May 2023, 18:10

አማራ አሸነፈ በቃ እኮ። አሁን አማራ የለም የምትሉት ነገር ሞተ። አካለጉዛይ አጋሜ :lol: :lol: :lol:

እድሜህን ሙሉ አማራ ኢትዮጵያ ይፈርሳሉ ብለህ ለሴጣንህ ፀልየህ ዛሬ ሀዘን ቁጭ ብለሀል።

ተስፋዬ ገብረ እባብ ገና ትሞታለህ :lol: :lol:
euroland wrote:
05 May 2023, 17:35
በላይነሽ
ግንኮ አንቺ አማራ አይደለሽም! ምነው ከኣማራዎቹ በላይ አማራ ልሁን አልሽ ?። አንቺን ሳይ ሁሌ የአሜሪካን ግብረሰዶማዉያን ታስታውሽኛለሽ። እነሱ ወንዶች ሆነው ከአንዲት ሴት በላይ እንደሴት act ሲያደርጉ ስናይ በልባችን ምነው አንተ ጎረምሳ ከሴት በላይ ሴት ልሁን አልክ ብለን እንገረማለን። :lol:

union wrote:
05 May 2023, 12:34
ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። በጣልያንም ግዜ ልክ እንደዚህ ነው የሆነው። ጎንደርን ለቆ ነው ጣልያን ትግሬ ላይ የሰፈረው። ጎንደር ከጎጃም በፊት ነው ነፃ የወጣችው። ቀጥሎ በላይም ጎጃምን ነፃ አወጣ። ሸዋ እና ጉራጌ እና ደቡብ ጥቃት እየፈፀሙ ጣልያንን አስጨንቀዋል። የጎንደርም ነፃ መውጣት ብርታት እና መሸሸጊያ ሆኗቸው ነበር።

ሀማሴኖቹ አብረሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አዲስ አበባ የጣልያን ጀነራሎች ላይ ቦንብ ወርውረው ሲያመልጡ ጎንደር ነበር የገቡት።

የዳምጠውን ልጅ ጀግናውን ጉራጌ ራስ ደስታን ማን ነበር ያስገደለው? :lol:

ንገሩኝ ባይ

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Tadiyalehu » 05 May 2023, 18:12

ድንቄም መረጃ :mrgreen:
ፈሣም ቁጭራ! :lol: :lol: :lol:
Tog Wajale E.R. wrote:
05 May 2023, 12:37
Viva Ethiopian Amara Fano Commandos And Mighty Ethiopian Amara People.

ethiopian

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by ethiopian » 05 May 2023, 18:43

Wedi wrote:
05 May 2023, 13:58
ጎንደርን ከኦሮሞ ወራሪ ነጻ ያወጣው የጎንደር አማራ ፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

:!:
Please wait, video is loading...
[ deleted ] aga.ame

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by euroland » 05 May 2023, 20:48

በላይነሽ አጋሜው
ምነው የአማራን ብልት በልቤ ወድቄም ይሁን አፌ ካላስገባሁ ብለሽ ድርቅ አልሽ?። እረ የእፍረት ያለህ!

እንዳንቺ አማራን የሚጠላ ለመሆኑ አለ? ሸኔዎች አንቺን ቢያዩ ለካስ እቺ አጋሜ ከኛ በላይ ነው አማራን የምትጠላው ብለው ቀነስ አድርጊው ብለው በመከሩሽ።

union wrote:
05 May 2023, 18:10
አማራ አሸነፈ በቃ እኮ። አሁን አማራ የለም የምትሉት ነገር ሞተ። አካለጉዛይ [deleted] :lol: :lol: :lol:

እድሜህን ሙሉ አማራ ኢትዮጵያ ይፈርሳሉ ብለህ ለሴጣንህ ፀልየህ ዛሬ ሀዘን ቁጭ ብለሀል።

ተስፋዬ ገብረ እባብ ገና ትሞታለህ :lol: :lol:
euroland wrote:
05 May 2023, 17:35
በላይነሽ
ግንኮ አንቺ አማራ አይደለሽም! ምነው ከኣማራዎቹ በላይ አማራ ልሁን አልሽ ?። አንቺን ሳይ ሁሌ የአሜሪካን ግብረሰዶማዉያን ታስታውሽኛለሽ። እነሱ ወንዶች ሆነው ከአንዲት ሴት በላይ እንደሴት act ሲያደርጉ ስናይ በልባችን ምነው አንተ ጎረምሳ ከሴት በላይ ሴት ልሁን አልክ ብለን እንገረማለን። :lol:

union wrote:
05 May 2023, 12:34
ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። በጣልያንም ግዜ ልክ እንደዚህ ነው የሆነው። ጎንደርን ለቆ ነው ጣልያን ትግሬ ላይ የሰፈረው። ጎንደር ከጎጃም በፊት ነው ነፃ የወጣችው። ቀጥሎ በላይም ጎጃምን ነፃ አወጣ። ሸዋ እና ጉራጌ እና ደቡብ ጥቃት እየፈፀሙ ጣልያንን አስጨንቀዋል። የጎንደርም ነፃ መውጣት ብርታት እና መሸሸጊያ ሆኗቸው ነበር።

ሀማሴኖቹ አብረሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አዲስ አበባ የጣልያን ጀነራሎች ላይ ቦንብ ወርውረው ሲያመልጡ ጎንደር ነበር የገቡት።

የዳምጠውን ልጅ ጀግናውን ጉራጌ ራስ ደስታን ማን ነበር ያስገደለው? :lol:

ንገሩኝ ባይ

Union

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Union » 05 May 2023, 20:59

አካለጉዛይ አጋሜ :lol:

ሀማሴኖችን ነው እኛ የምንሰማው። አካለ አጋሜ ወደቃቹ በቃ :lol:

አማራ ደግሞ እናንተንም አፈረሰ የትስፋዬ ገብረእባብ ሀውልታቹም ተደረመሰ :lol:
euroland wrote:
05 May 2023, 20:48
በላይነሽ አጋሜው
ምነው የአማራን ብልት በልቤ ወድቄም ይሁን አፌ ካላስገባሁ ብለሽ ድርቅ አልሽ?። እረ የእፍረት ያለህ!

እንዳንቺ አማራን የሚጠላ ለመሆኑ አለ? ሸኔዎች አንቺን ቢያዩ ለካስ እቺ [deleted] ከኛ በላይ ነው አማራን የምትጠላው ብለው ቀነስ አድርጊው ብለው በመከሩሽ።

union wrote:
05 May 2023, 18:10
አማራ አሸነፈ በቃ እኮ። አሁን አማራ የለም የምትሉት ነገር ሞተ። አካለጉዛይ [deleted] :lol: :lol: :lol:

እድሜህን ሙሉ አማራ ኢትዮጵያ ይፈርሳሉ ብለህ ለሴጣንህ ፀልየህ ዛሬ ሀዘን ቁጭ ብለሀል።

ተስፋዬ ገብረ እባብ ገና ትሞታለህ :lol: :lol:
euroland wrote:
05 May 2023, 17:35
በላይነሽ
ግንኮ አንቺ አማራ አይደለሽም! ምነው ከኣማራዎቹ በላይ አማራ ልሁን አልሽ ?። አንቺን ሳይ ሁሌ የአሜሪካን ግብረሰዶማዉያን ታስታውሽኛለሽ። እነሱ ወንዶች ሆነው ከአንዲት ሴት በላይ እንደሴት act ሲያደርጉ ስናይ በልባችን ምነው አንተ ጎረምሳ ከሴት በላይ ሴት ልሁን አልክ ብለን እንገረማለን። :lol:

union wrote:
05 May 2023, 12:34
ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። በጣልያንም ግዜ ልክ እንደዚህ ነው የሆነው። ጎንደርን ለቆ ነው ጣልያን ትግሬ ላይ የሰፈረው። ጎንደር ከጎጃም በፊት ነው ነፃ የወጣችው። ቀጥሎ በላይም ጎጃምን ነፃ አወጣ። ሸዋ እና ጉራጌ እና ደቡብ ጥቃት እየፈፀሙ ጣልያንን አስጨንቀዋል። የጎንደርም ነፃ መውጣት ብርታት እና መሸሸጊያ ሆኗቸው ነበር።

ሀማሴኖቹ አብረሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አዲስ አበባ የጣልያን ጀነራሎች ላይ ቦንብ ወርውረው ሲያመልጡ ጎንደር ነበር የገቡት።

የዳምጠውን ልጅ ጀግናውን ጉራጌ ራስ ደስታን ማን ነበር ያስገደለው? :lol:

ንገሩኝ ባይ

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ጎንደር ነፃ ወጣች። ታሪክ እራሱን ደገመ!

Post by Digital Weyane » 05 May 2023, 21:07

ስለ አማራ የሚያስብና የሚቆረቆር መስሎ ፣ ነገር ግን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሌት ተቀን የሚሰራ ትግራዋይ ዎንድሜ Union ዎይም Noble Amhara የሚያደርገውን አያውቅምና እባኮትን ይቅር በሉት። :roll: :roll:

Post Reply