Page 1 of 1

አቤ አብርሃም፡ ቆጠር ገድራ ምስጢረ ጉራጌ

Posted: 05 May 2023, 00:51
by Horus
በዚህ ውብ ተፈጥሮና ጥንታዊ ገዳም ዘና በል! ገድራ የምንለው አንድ የቁጥቋጦ ዘር ነው ። የደመራ ማቃጠያ ችቦ እንሰራበታለን ። ገድራ የሚለው ቃል ማክበሪያ ማለት ነው ።ግድር ማለት ታላቅ ክቡር ማለት ነው ። ጥንታዊ የሴም ቃል ነው ። የገዳሙ ጫካ በብዙ የገድራ እጸዋት ስለተሞላ ነው!


Re: አቤ አብርሃም፡ ቆጠር ገድራ ምስጢረ ጉራጌ

Posted: 05 May 2023, 01:10
by Horus