Page 1 of 1

Us joins Un Suspending food Aid Ethiopa- Tigray.

Posted: 04 May 2023, 22:53
by molover

Re: Us joins Un Suspending food Aid Ethiopa- Tigray.

Posted: 04 May 2023, 22:56
by Digital Weyane
ከአሜሪካውያን ጌቶቻችን የተሰጠንን ትእዛዝ ለመፈፀም ስንል የውክልና ጦርነት አውጀን አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን ገብረን ስናበቃ ለምንድ ነው አሁን የመስዋእትነታችን ውጤት የሆነውን የምንኮራበት የሱንዴ እርዳታው ያቋረጡት? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ፣ ፍትህ፣ ፍትህ፣ እረ የፍትህ ያለህ!! ወዴት እንጩህ?
ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡኡኡኡ! ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡኡኡኡ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: Us joins Un Suspending food Aid Ethiopa- Tigray.

Posted: 04 May 2023, 23:03
by Horus
ይህ አስገራሚ ነው፣ አይደለም ስንዴ ስንት መቶ ካሚዮን ያውም አዳዲስ ተሳቢዎች እንደ ልባቸው እንዲሰርቁ የፈቀዱት ሳይሆን ያሰረቁት ተመድና አሜሪካ አሁን ወያኔ በቃሽ ሁለተኛ ለጦርነት አዘጋጂ ማለታቸው እኮ ነው ይህ ክልከላ !!! ያሜሪካን ስንዴ ልክ እንደ 1976 በረሃ እየወሰዱ ወያነ 3.0 አይቻልም ተባሉ ማለት ነው!!!!

Re: Us joins Un Suspending food Aid Ethiopa- Tigray.

Posted: 05 May 2023, 00:06
by Digital Weyane
ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡኡኡኡ! ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡኡኡኡ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: Us joins Un Suspending food Aid Ethiopa- Tigray.

Posted: 08 May 2023, 10:21
by Noble Amhara
USA kkkkkk I thought it was Tamrat Negera

Re: Us joins Un Suspending food Aid Ethiopa- Tigray.

Posted: 08 May 2023, 11:10
by Abe Abraham
Noble Amhara wrote:
08 May 2023, 10:21
USA kkkkkk I thought it was Tamrat Negera
TN ...UN ....Tamrat Negera is UN.!!!! :lol: :lol:

-