Page 1 of 1
አብይ፥ በትርህን፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:02
by Axumezana
ኢሳያስ፥ የሚፈልገው፥ ኢትዮጵያን፥ በአማራ፥ክልል፥ያለውን፥ አለመረጋጋት፥ አባብሶ፥ በእርስ፥ በርስ፥ ጦርነት፥ አቃጥሎና፥ አዳክሞ፥ አብይን፥ ከስልጣን፥ አስወግዶ፥ የራሱን፥ ምስለኔ፥ አራት፥ ኪሎ፥ ማስቀመጥ፥ ነው። አብይ፥ ማድረግ፥ ያለበት፥ ፈጥኖ፥ ጦሩነቱን፥ ኤርትራ፥ ውስጥ፥ ወስዶ፥ ኢሳያስን፥ እንዳይመለስ፥ አድርጎ፥ መሸኘትና፥ የኢትዮጵያ፥ የባህር፥ በሯን፥ ማስመለስ፥ ነው። ኢሳያስ፥ እስከ፥አሁን፥ ከትግራይ፥ ፥አልወጣም፥ ማለቱና፥ በእማራ፥ ክልል፥ላይ፥ እያደረገው፥ ያለው፥ጣልቃ፥ ገብነት፥ የኢትዮጵያን፥ ልዓላዊነት፥ መዳፈር፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ስለሆነ፥ ኢትዮጵያ፥ ራሷን፥ የመከላከል፥ ጦርነት፥ ማድረግዋ፥ተገቢ፥ነው። አማራ፥ ክልል፥ያለው፥ አለመረጋጋት፥ ህዝቡን፥ማዕከል፥አድርጎ፥ማረጋጋትና፥ እስከተቻለ፥ድረስ፥ ትጥቅ፥ አስፈትቶ፥ የቀረውን፥ግን፥ ከኤርትራ፥ መልስ፥ማፅዳት፥ ነው። የኢሳያስ፥ፍላጎት፥ ግን፥ የኢትዮጵያ፥ ጦር፥ አማራ፥ ክልል፥ ውስጥ፥ ተጠምዶ፥የማይወጣበት፥ አዘቅት፥ ውስጥ፥ እንዲዳክርና፥ የአማራም፥ህዝብ፥ተጠቃሁ፥ብሎ፥ የትግራዩን፥ እይነት፥ህዝባዊ፥ጦርነት፥ አስነስቶ፥ ተጨማሪ፥ ሚልዮኖችን፥ እንዲያልቁ፥ የማድረግና፥ ኢትዮጵያን፥ ለግብፆች፥ ሴራ፥ ተጋላጭ፥ እንድትሆን፥ ማድረግ፥ነው። ከሁመራ፥ ወደ፥ ኤርትራ፥ያለውን፥ መንገድ፥መዝጋትና፥ ተከዜን፥ በእግር፥ተሻግሮ፥ የሚደረግን፥ እንቅስቃሴ፥ መቆጣጠሩ፥ የግድ፥ነው።
#Abiy Bring Back Our Access to Red Sea!
Re: አብይ፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:27
by Abere
ሞኝ አህያ የጅብ ጓደኛ ሁኖ ከቤቱ የጅብ ድግሥ ይጥላል ይባላል። አህያ በእርሱ ቤት ጅቡ የሚበላቸው ሌሎች አህዮችን ብቻ መስሎት።
አብይ አህመድ የመደባደብያ ቦታ የሚያደርገው ትግራይን ነው። ኦሮምያን አይደለም - ከዚያ ትራክተር ወዘተ ይሆናል። ክፉ ጢስ በሩቅ ይሆናል ማለት ነው። መቀሌ፤ አክሱም፤ሽሬ፤ወዘተ በአስመራ ሚሳይል ይደበደባሉ እውነተኛ በሻሻ በትግራይ ላይ ይፈመጣል። ለዚህ ቀን የደረሩስት የተረፉት ነፍሶች በጦርነቱ ይቀሰፋሉ። የአበዳችሁ ትግሬዎች ሌላ ዕብድ አብይ አህመድን ባትገፋፉ መልካም ነው።
አብይ አህመድ አሁን ኢትዮጵያን እያፈረሰ ነው። አማራ ክልል ከዚህ በኋላ ማስተዳደር አይችልም። በከፊል ነጻ ወጥቷል ማለት ይቻላል። አማራ ክልል እምቢኝ ካለ አብይ ምን ቀረው። መሆን ያለበት ሰላም ይመጣ ዘንድ መስራት ነው። ይህም
1ኛ) አብይ አህመድ የኦሮሙማ መከላከያውን ሙሉ በሙሉ ከአማራ ክልል ማስወጣት።
2ኛ) የአማራ ሃይሎችን ከ ሌሎች በፕሪቶርያ እና ዛንዚባር ከነበሩት አንጃዎች እራሱን ብልጽግና ኦነግን በመጨመር ለድርድር በማቅረብ ችግሩን መፍታት።
3ኛ) ከጎረቤት አገሮች ጋር ሰላም መፍጠር ነው። ዝም ብሎ በየሰፈሩ የስብሰባ ዳስ እየተነሱ መቀርሸት (hiccup) በኋላ ያስቀዝናል።
Axumezana wrote: ↑04 May 2023, 10:02
ኢሳያስ፥ የሚፈልገው፥ ኢትዮጵያን፥ በእርስ፥ በርስ፥ ጦርነት፥ አቃጥሎና፥ አዳክሞ፥ አብይን፥ ከስልጣን፥ አስወግዶ፥ የራሱን፥ ምስለኔ፥ አራት፥ ኪሎ፥ ማስቀመጥ፥ ነው። አብይ፥ ማድረግ፥ ያለበት፥ ፈጥኖ፥ ጦሩነቱን፥ ኤርትራ፥ ውስጥ፥ ወስዶ፥ ኢሳያስን፥ እንዳይመለስ፥ አድርጎ፥ መሸኘትና፥ ኢትዮጵያም፥ የባህር፥ በሯን፥ ማስመለስ፥ ነው። ኢሳያስ፥ እስከ፥አሁን፥ ከትግራይ፥ ፥አልወጣም፥ ማለቱና፥ በእማራ፥ ክልል፥ላይ፥ እያደረገው፥ ያለው፥ጣልቃ፥ ገብነት፥ የኢትዮጵያን፥ ልዓላዊነት፥ መዳፈር፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ስለሆነ፥ ኢትዮጵያ፥ ራሷን፥ የመከላከል፥ ጦርነት፥ ማድረግዋ፥ተገቢ፥ነው። #Abiy Bring Back Our Access to Red Sea!
Re: አብይ፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:33
by Axumezana
አለቃ፥ አበረ፥ ኢሳያስ፥ አራት፥ኪሎ፥ ያስገባናል፥ የሚለው፥ ስሌት፥ አይሆንም፥ ኢትዮጵያዊ፥ ከሆንክ፥ #Abiy Bring back Our Access to Red Sea! ደጋፍ!
Re: አብይ፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:37
by tarik
Re: አብይ፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:44
by Axumezana
Ascari-Agame Tarik,
The judgement on Eritrea for all crimes and looting you committed is coming in full scale. We will remove Isaias from power and will bring back everything you stole from Tigray and we will govern " government less Eritrea " for two years until Eritrean diaspora establishes a new government . Hope to see you in Adi Halo!
Re: አብይ፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:45
by Abere
ምን ዓይነት ህሌና እንዳለህ ይገርመኛል። ለኢትዮጵያ የምታስብ አየድለህም - የወያኔ በሽታ 100% ይዞሃል - በመሸነፉ ተናደህ። ጥንት ወያኔ ፈርሞ ያስገነጠለውን አገር አሁን በድንገት ምን ተገኘ? ለመሆኑ የሁሉ ችግር መፍቻ ጦርነት ነው ያለው ማነው? ለአለፉት 33 አመታት የሚሰቃየው ህዝብ በተለይ በትግራይ፤በአማራ፤በኤርትራ አያሳዝንህም? ምድር ሰፊናት የሆድ ማጥበብ በሽታ ነው። በጦነት ሚልዮኖች ስታስጨርስ በመልካም መግባባት እልፍ አእላፍ የአብሮ ማደግ ካዝና ታስከፍታለህ። ትውልድ ሰላም ይናፍቃል።
አብይ አህመድ ደግሞ የመምራት ብቃት የለውም - ይህን 120 ሚልዮን ህዝብ ታላቅ ሃላፊነት በትንሹ ለወደቀ መሪ ማሳለፍ አይቻልም። ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ - ሰላም ይውረድ። የጎሳ በሽታ ይደምሰስ።
Axumezana wrote: ↑04 May 2023, 10:33
አለቃ፥ አበረ፥ ኢሳያስ፥ አራት፥ኪሎ፥ ያስገባናል፥ የሚለው፥ ስሌት፥ አይሆንም፥ ኢትዮጵያዊ፥ ከሆንክ፥ #Abiy Bring back Our Access to Red Sea! ደጋፍ!
Re: አብይ፥ ፈረስህን፥ ወደ፥ አዲሃሎ፥ የቀይ፥ ባህርንም፥ ውሃ፥ ሳይረግጥ፥ አይመለስ!
Posted: 04 May 2023, 10:55
by Axumezana
አለቃ፥ አበረ፥ የእርስ፥ በእርስ፥ ጦርነት፥ ውስጥ፥ እኮ፥ እየዳከርን፥ ነው። ራያና፥ ወልቃይት፥ እያሉ፥ ጠበንጃ፥ ከማወዛወዝ፥ እብይ፥ ቀይ፥ባህርን፥ እንዲያስመልስ፥ መርዳቱ፥ የትኞው፥ ዘሌቄታዊ፥ ጥቅም፥ አለው፥? በኢሳያስ፥ ፕሮፖጋንዳ፥ ታውሮ፥ ኢትዮጵያን፥ወደ፥ገደል፥ መክተት፥ ወይስ፥ እርስ፥ በእርሳችን፥ ተስማምተን፥ የኢሳያስና፥ የግብፅን፥ ሴራ፥ ማክሽፍ፤ የእኔ፥ምርጫ፥ ግልፅ፥ ነው።