Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ወጣት አቲሌቶች በዛምቢያ ድል በድል ሆኑ!

Posted: 04 May 2023, 01:15
by Horus
6 ወርቅ 11 ብር 6 መዳብ ይህን ስሙ! ኢትዮጵያ 30 አትሌቶች ዛምቢያ ልካ 23 ሜዳልያና 7 ዲፕሎማ አግኝተዋል! ማለት እያንዳንዱ 30 አትሌት ባለ ማዕረግ ነበር!



Re: የኢትዮጵያ ወጣት አቲሌቶች በዛምቢያ ድል በድል ሆኑ!

Posted: 04 May 2023, 01:22
by Horus