ነዓምን ዘለቀ ሮዮት አለሙን ይቅርታ ጠይቋታል ወይ?
የተወሰኑ ወታደሮች የመፈንቅለ መንግስት ኣጀንዳ ይዘው ቤተመንግስት የገቡ ጊዜ አብዮት አህመድ አሊ በአንድ ቀን ልዩነት ለወታደሮቹ በቤተመንግስት መገኘት ሁለት የተላዩ ምክኒያቶችን ሰጥቶ ነበር:: ርዮት አለሙ ይሄን አገናዝባና ከዛ በፊትም የተናገራቸውን እርስ በእርስ የሚምታቱ ነገሮችን ሰብስባ የትኛውን አብይ አህመድ ነው የምናምነው ብላ በእለታዊ ላይ ተግኝታ ስትሟገት ብዙ ትችት አስተናግዳ ነበር:: እነ ነዓምን ዘለቀም ርዮት አለሙ በእለታዊ ላይ ከዛን ቀን በኋላ እናድትገኝ ወሰኑባት:: ለመሆኑ አቶ ነዓምን ዘለቀና ግብራበሮቹ ርዮት አለሙን ይቅርታ ጠይቀዋታል ወይ?