Page 1 of 1
Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 15:59
by Wedi
Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Neamin Zeleke
·
ሀገር ውስጥ “ጠላት” ያልከውን የአማራ ህዝብ ለማንበርከክና ትጥቅ ለማስፈታት ትዘምትበታለህ፣ ፍትህ የጠየቁ ዜጎች ላይ ትዘምታለህ፣ ሁሉም በተራ ጭዳ ታደርጋለህ፣ ትግራይን ከአማራ፣ ኤርትራን ከትግራይ፣ ኦሮሞን ከአማራ ካናከስክ በሁሏ “በሰላም ድርድር” ያስገበርከውን በመጠቀም፣ ካለፈው ጦርነት ያላገገመ ህዝብ ለሌላ ዙር ጦርነት ትዘጋጃለህ።
ከመበታተን አደጋ ኢትዮጵያን የታደጉ የጨለማ ቀን ወዳጅ ሀገር ላይ የፈጠራ ክሶች ታቀርባለህ፣ ለጥቃት ታመቻቻለህ፣ ሊያስወግዱህ ከባዘኑ ባእዳን ጋር ታሴራለህ፣ በሌላ ዙር ጦርነት የመቶ ሺዎች ኢትዮጵያው ደምና ህይወት ዳግም ለመገበር ትዘጋጃለህ።
የክፍለ ዘመኑን ቅዠት እውን ለማድረግ ሴራ ትሸርባለህ።
ሁለት ማንነት፣ ሁለት ስብእና፣ ድብቅና ፣ ፊት ለፊት።የክፈለ ዘመኑ ክህደትና ሴራ፣ በህዝብ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ? “መደመር” ወይንስ “እርካብና መንበር”፣ጉዞ ወደ ገደል ወይንስ “የምስራቅ አፍሪካ” የእንድ “ “ብሄር” ”“ኢምፓየር?፣” “3 ሚሊዮን ____በኤርትራ፣ 3 ሚሊዮን____በሶማሌላድ እናሰፍራለን” ከ ሀ - ፐ ዝርዝር ጉዳዮች ለኢትዮጵያ ህዝብ በቅርብ ሳምንታት አቀርባለሁ ።
Please wait, video is loading...
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 16:18
by Misraq
ይህ ፈርሳም አድር ባይ ከ6 ወር በፊት Wake up እንደ እድሜህ ብሰል አብይ is behind all the massacres of Amharas ብየው ቦልኮኛል፥፥ እነዚህ ናቸው ኢትዮጵያን ገደል የከተቱ
Posted: 03 May 2023, 16:24
by eden
ከ ሀ - ፐ ዝርዝር ጉዳዮች ለኢትዮጵያ ህዝብ በቅርብ ሳምንታት አቀርባለሁ
Question to Neamin: what’s the point of telling all - at this time -when practically every Ethiopian knows Abiy inside out? There’s nobody else left to persuade. Save your energy!
Even the PFDJ blind followers are awaken now
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 16:57
by Right
NZ,
Never too late.
But how can we trust you? Besides, you seems to be concerned about Eritrea way too much.
Anyways, if you’re genuinely concerned, I will say to you : welcome to the Ethiopian camp.
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 18:08
by Za-Ilmaknun
የጠቅላዩ ነገር በቃኝ ብሎ ውግንናውን የሚያስተካክለውን ፡ እንኳን ደህና መጣህ ማለት እንልመድ፡፡ ጠቅላዩ ብዙዎችን አታሎ ከጎኑ አሰልፎ ነበር፡ ሁሉም የሰውየውን አደገኛ ሸፍጥ በተረዳ ጊዜ ወደ ትግል መግባቱ መልካም እድል ነው፡፡ መስራት ያለብን አሁንም ደጋፊ ሆነው የቆሙትን፡ በሂደት ከ ኦህዴድ መንግስት መነጠል ነው፡፡
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 18:19
by euroland
Agame boy
Who are to welcome to “Ethiopian camp”? You never was or will in Ethiopia camp. In fact, you agames are the cause of all these.
Right wrote: ↑03 May 2023, 16:57
NZ,
Never too late.
But how can we trust you? Besides, you seems to be concerned about Eritrea way too much.
Anyways, if you’re genuinely concerned, I will say to you : welcome to the Ethiopian camp.
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 18:28
by Temt
euroland wrote: ↑03 May 2023, 18:19
Agame boy
Who are to welcome to “Ethiopian camp”? You never was or will in Ethiopia camp. In fact, you agames are the cause of all these.
Right wrote: ↑03 May 2023, 16:57
NZ,
Never too late.
But how can we trust you? Besides, you seems to be concerned about Eritrea way too much.
Anyways, if you’re genuinely concerned, I will say to you : welcome to the Ethiopian camp.
Well said brother euroland! Agames are more entertaining than people to be taken with any level of seriousness! LOL!
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 18:45
by Right
Poor Eritreans. You are influenced and hopelessly overwhelmed by Ethiopia, you just can’t help it. Day in and day out, every where you go the food you eat, the forum you visit, the country you migrate to, the topic you want to discuss, vacations you want to go to…it is all about MAMA ETHIOPIA.
Re: Neamin Zeleke "አቶ አብይ አህመድ የተመረጠ ጠ/ሚ ወይንስ እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው አጼ?"
Posted: 03 May 2023, 19:20
by euroland
This, from certified begger grew up with Band Aide donations , expired flour, GMO wheat
Agamew,
You are the last people on the planet to say anything negative on proud Eritrean. Go count WFP trucks passing by
Right wrote: ↑03 May 2023, 18:45