Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by Abe Abraham » 03 May 2023, 18:09

Horus wrote:
03 May 2023, 15:49
ጥቂቱ ለብዙ ሊታገልና ሊሞት ከተተወ ድምራዊ ውጤቱ ክዳት ይሆናል ። ከተነሳ ሁሉ ኣብሮ መነሳት ኣለበት ። መንግስት በሱ ፈርቶ የብዙ ሰዎች ሂወት ሳያልፍ ሰህተቱን ሊያርም ስለሚችል ።

ታችኛዋ የኣረብ ዘፈን እንዲህ ብላ ትጠይቃለች ፥ " የኣረብ ህዝብ የት ኣለ ? ሚልዮኖቹ የት ኣሉ ? " ባሁኑ ወቅት ተመሳሳይ ጥያቄ ለሚልዮኖች ኣማራና ኢትዮጵያውያን ሊቀርብ ይችላል ። ኣዎ ፋኖ ጅግና ነው ግን የሚልዮኖቹ ትግል ለፋኖ ብቻ ሊተው ኣይገባም ።

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by Horus » 03 May 2023, 20:30

አቤ አብርሃም፣
የአማራ ሕዝብ የት ነው ያለው? የኢትዮጵያ ሕዝብ (ጭቁኑ) የት ነው ያለው ላልከው 3 መልሶች አሉ ።

(1) የአሁኑ አማራ ንቅናቄ ወይም አመጽን ትሪገር ያደረገው የልዩ ኃይል ወደ መከላከያ መዋሃድ ስለሆነ ነገሩ ሲጀመር የልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አባላት ጥቅም ብቻ የሚምለከት ነበር ። ማለትም ጉዳዩ ትጥቅ ፍቱ ሳይሆን እነዚህ የልዩ ኃይልና ትህነኝ የተዋጉት ፋኖዎች የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን፣ አዲስ ስልጠና ማግኘት፣ ፖሊስን መዋሃድ፣ ሲቪል መሆን ለሚፈልጉት መቋቋሚያ መስጠት ወዘተ ነበሩ ጥያቄዎቹ ። ያ ጉዳይ አቢይ በትክክል ቢሰራው ኖሮ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር። ነገር ግን የወረሞቹ አላማ አማራን ትጥቅ አስፈትቶ በማኮላሸት ወረሞ ብቸኛ ያገሪቱ ተቆጣጣሪ ሚሊታሪ ኃይል መሆን ስለሆነ የሕዝቡ (የአማራውም የሌላውም ጎሳ ሕዝብ) ንቃተ ሕሊና ገና ሙሉ በሙሉ አልተለወጠም ። ማለትም በመርህ ደረጃ አንድ ወጥ ውሁድ መከላከያ ሁሉም ይደግፋል ። በዚያ ፕሮጀክት ውስጥ ተሸፍኖ የመጣው የወረሞ ፕላን አሁን ላይ ነው ሰዉ እየገባው ያለው ። ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው ።

(2) በአንድ ትግል ወይም አመጽ ውስጥ ሚናና ጥቅም ያላቸው ክፍሎች ሁሉም ተመሳሳይና እኩል ንቃትና እውቀት አይኖራቸውም ። ለዚህ ድሮ ድሮ በረከተ መርገም "ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያርራል"፤ "ውጥሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር" ሲል ገጥሞ የነበረው ። አሁን የሚፋለሙት አማራዎች ቀድመው የነቁትና የተደራጁት ናቸው ። እነዚህ በዚህ መክል ከጸኑ ሕዝቡ በያለበት መቀላቀል ይጀምራል ።

(3) በአንድ አብዮት ወይም አመጽ ውስጥ ሁሉም ሰውና ቡድን እኩል ድፍረት፣ ቆራጥነትና ጀግንነት የለውም ። ብዙ ብዙ ፈሪዎች ፍልሚያውን አይቀላቀሉም ። እነሱ free riders ይባላሉ ። ሌላው በሞተበት በነጻ የሚጠቀሙ ናቸው ። በሁሉም ማህበረሰብ እና በሁሉም ግዜ ውስጥ አሉ ። ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን መንግስት ለማሸነፈ አንድ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ነው ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by Abe Abraham » 03 May 2023, 21:49

Horus wrote:
03 May 2023, 20:30

አቤ አብርሃም፣

የአማራ ሕዝብ የት ነው ያለው? የኢትዮጵያ ሕዝብ (ጭቁኑ) የት ነው ያለው ላልከው 3 መልሶች አሉ ።

(1) የአሁኑ አማራ ንቅናቄ ወይም አመጽን ትሪገር ያደረገው የልዩ ኃይል ወደ መከላከያ መዋሃድ ስለሆነ ነገሩ ሲጀመር የልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አባላት ጥቅም ብቻ የሚምለከት ነበር ። ማለትም ጉዳዩ ትጥቅ ፍቱ ሳይሆን እነዚህ የልዩ ኃይልና ትህነኝ የተዋጉት ፋኖዎች የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን፣ አዲስ ስልጠና ማግኘት፣ ፖሊስን መዋሃድ፣ ሲቪል መሆን ለሚፈልጉት መቋቋሚያ መስጠት ወዘተ ነበሩ ጥያቄዎቹ ። ያ ጉዳይ አቢይ በትክክል ቢሰራው ኖሮ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር።

ነገር ግን የወረሞቹ አላማ አማራን ትጥቅ አስፈትቶ በማኮላሸት ወረሞ ብቸኛ ያገሪቱ ተቆጣጣሪ ሚሊታሪ ኃይል መሆን ስለሆነ የሕዝቡ (የአማራውም የሌላውም ጎሳ ሕዝብ) ንቃተ ሕሊና ገና ሙሉ በሙሉ አልተለወጠም ።

ማለትም በመርህ ደረጃ አንድ ወጥ ውሁድ መከላከያ ሁሉም ይደግፋል ።

በዚያ ፕሮጀክት ውስጥ ተሸፍኖ የመጣው የወረሞ ፕላን አሁን ላይ ነው ሰዉ እየገባው ያለው ።

ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው

(2) በአንድ ትግል ወይም አመጽ ውስጥ ሚናና ጥቅም ያላቸው ክፍሎች ሁሉም ተመሳሳይና እኩል ንቃትና እውቀት አይኖራቸውም ። ለዚህ ድሮ ድሮ በረከተ መርገም "ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያርራል"፤ "ውጥሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር" ሲል ገጥሞ የነበረው ። አሁን የሚፋለሙት አማራዎች ቀድመው የነቁትና የተደራጁት ናቸው ። እነዚህ በዚህ መክል ከጸኑ ሕዝቡ በያለበት መቀላቀል ይጀምራል ።

(3) በአንድ አብዮት ወይም አመጽ ውስጥ ሁሉም ሰውና ቡድን እኩል ድፍረት፣ ቆራጥነትና ጀግንነት የለውም ። ብዙ ብዙ ፈሪዎች ፍልሚያውን አይቀላቀሉም ። እነሱ free riders ይባላሉ ። ሌላው በሞተበት በነጻ የሚጠቀሙ ናቸው ። በሁሉም ማህበረሰብ እና በሁሉም ግዜ ውስጥ አሉ ።

ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን መንግስት ለማሸነፈ አንድ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ነው ።

በላይ የጻፍከው የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የሱዳንም ሁኔታ - ምሉ በምሉ ያልተለወጠውን የንቃተ-ሕሊና ጉዳይ ጨምሮ - በትክክል ይገልጻል ። ስለሆነም ባጭር ጊዜ በፍጥነት ትልቅ ህዝባዊ ንቅናቄና ካልተነሳ ተንኮለኞች እንደ ፋኖ የመሳሰሉ ተቃዋሚዎችን ኣሸንፈው የኢትዮጵያ ህዝብን ኣንበርክከው የፈለጉት ሊያደርጉ ይችላሉ ። ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊና ባካባቢው ያሉ ሰዎች የሚያስፈራራቸው ካላገኙ ወደ ጓላ ኣይሉም ።

ሁለት ሚልዮን እንደ መነሻ በቂ ነው ። ከዛ ቢበዛም የበለጠ ይሆናል ። ትልቅ ግፊት በኣጭር ጊዜ የሚከፈለውን መስዋእት እንዲቀንስ ይረዳል ።

ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው ።
ከንግዲህ የኤትኖ-ኣፓርታይድ ኣምባገነንነትና የበላይነት ስሜት በሰፈነው ኣገር የፖለቲካ ትግል የሚባል የለም ። Popular uprising is the only solution to scare the Americans and the Ethno-Apartheid leader Dr Abiyot Ahmed Ali.

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by Horus » 03 May 2023, 22:03

አቤ፣
የፖለቲካ ትግል ስል ሕዝባዊ አመጽ የሌለበት ማለቴ ሳይሆን ሚሊሺታው ከሰራዊት ይዋሃድ ከሚለው ጠባብ ያደረጃጀት ጥያቄ ወደ መንግስት ለዋጭ የፕለቲካል ትግል ማለት ነው ። አንድ የፖለቲካ ትግል በቃላት የሚካሄድ ከሆነ ሰላማዊ፣ በብረት የሚካሄድ ከሆነ አመጻዊ እንለዋለን ፣ ግ ን ሁለቱም የፖለቲካ ትግል ማለትም ስለመንግስት ስልጣን የሚደረጉ ትግሎች ናቸው! ኬር!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by sun » 03 May 2023, 22:31

Abe Abraham wrote:
03 May 2023, 21:49
Horus wrote:
03 May 2023, 20:30

አቤ አብርሃም፣

የአማራ ሕዝብ የት ነው ያለው? የኢትዮጵያ ሕዝብ (ጭቁኑ) የት ነው ያለው ላልከው 3 መልሶች አሉ ።

(1) የአሁኑ አማራ ንቅናቄ ወይም አመጽን ትሪገር ያደረገው የልዩ ኃይል ወደ መከላከያ መዋሃድ ስለሆነ ነገሩ ሲጀመር የልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አባላት ጥቅም ብቻ የሚምለከት ነበር ። ማለትም ጉዳዩ ትጥቅ ፍቱ ሳይሆን እነዚህ የልዩ ኃይልና ትህነኝ የተዋጉት ፋኖዎች የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን፣ አዲስ ስልጠና ማግኘት፣ ፖሊስን መዋሃድ፣ ሲቪል መሆን ለሚፈልጉት መቋቋሚያ መስጠት ወዘተ ነበሩ ጥያቄዎቹ ። ያ ጉዳይ አቢይ በትክክል ቢሰራው ኖሮ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር።

ነገር ግን የወረሞቹ አላማ አማራን ትጥቅ አስፈትቶ በማኮላሸት ወረሞ ብቸኛ ያገሪቱ ተቆጣጣሪ ሚሊታሪ ኃይል መሆን ስለሆነ የሕዝቡ (የአማራውም የሌላውም ጎሳ ሕዝብ) ንቃተ ሕሊና ገና ሙሉ በሙሉ አልተለወጠም ።

ማለትም በመርህ ደረጃ አንድ ወጥ ውሁድ መከላከያ ሁሉም ይደግፋል ።

በዚያ ፕሮጀክት ውስጥ ተሸፍኖ የመጣው የወረሞ ፕላን አሁን ላይ ነው ሰዉ እየገባው ያለው ።

ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው

(2) በአንድ ትግል ወይም አመጽ ውስጥ ሚናና ጥቅም ያላቸው ክፍሎች ሁሉም ተመሳሳይና እኩል ንቃትና እውቀት አይኖራቸውም ። ለዚህ ድሮ ድሮ በረከተ መርገም "ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያርራል"፤ "ውጥሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር" ሲል ገጥሞ የነበረው ። አሁን የሚፋለሙት አማራዎች ቀድመው የነቁትና የተደራጁት ናቸው ። እነዚህ በዚህ መክል ከጸኑ ሕዝቡ በያለበት መቀላቀል ይጀምራል ።

(3) በአንድ አብዮት ወይም አመጽ ውስጥ ሁሉም ሰውና ቡድን እኩል ድፍረት፣ ቆራጥነትና ጀግንነት የለውም ። ብዙ ብዙ ፈሪዎች ፍልሚያውን አይቀላቀሉም ። እነሱ free riders ይባላሉ ። ሌላው በሞተበት በነጻ የሚጠቀሙ ናቸው ። በሁሉም ማህበረሰብ እና በሁሉም ግዜ ውስጥ አሉ ።

ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን መንግስት ለማሸነፈ አንድ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ነው ።
ነገር ግን የወረሞቹ አላማ አማራን ትጥቅ አስፈትቶ በማኮላሸት ወረሞ ብቸኛ ያገሪቱ ተቆጣጣሪ ሚሊታሪ ኃይል መሆን ስለሆነ የሕዝቡ (የአማራውም የሌላውም ጎሳ ሕዝብ) ንቃተ ሕሊና ገና ሙሉ በሙሉ አልተለወጠም ።
በላይ የጻፍከው የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የሱዳንም ሁኔታ - ምሉ በምሉ ያልተለወጠውን የንቃተ-ሕሊና ጉዳይ ጨምሮ - በትክክል ይገልጻል ። ስለሆነም ባጭር ጊዜ በፍጥነት ትልቅ ህዝባዊ ንቅናቄና ካልተነሳ ተንኮለኞች እንደ ፋኖ የመሳሰሉ ተቃዋሚዎችን ኣሸንፈው የኢትዮጵያ ህዝብን ኣንበርክከው የፈለጉት ሊያደርጉ ይችላሉ ። ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊና ባካባቢው ያሉ ሰዎች የሚያስፈራራቸው ካላገኙ ወደ ጓላ ኣይሉም ።
ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን መንግስት ለማሸነፈ አንድ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ነው ።
ሁለት ሚልዮን እንደ መነሻ በቂ ነው ። ከዛ ቢበዛም የበለጠ ይሆናል ። ትልቅ ግፊት በኣጭር ጊዜ የሚከፈለውን መስዋእት እንዲቀንስ ይረዳል ።

ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው ።
ከንግዲህ የኤትኖ-ኣፓርታይድ ኣምባገነንነትና የበላይነት ስሜት በሰፈነው ኣገር የፖለቲካ ትግል የሚባል የለም ። Popular uprising is the only solution to scare the Americans and the Ethno-Apartheid leader Dr Abiyot Ahmed Ali.

-

Liar, liar, liar
Your tattered dirty sinful pants are on hot fire
Your pathological lying tongue is like the old rusty barbed wire.

Popular fascist uprising? On the contrary popular strong support for the democratically elected government against fascist propaganda and fascist violent death squads! BINGO!

When you just close your small eyes and spread fake and cheap self serving propaganda make sure that all Ethiopians are laughing at you over and over again and again.

Why didn't your liar chest pumping king chimp call them ethno fascists when they were fighting tplf rebels in Tigray and OLF rebels in Oromiyya, but only call them now as ethno fascists when the same forces are fighting outlaws in Amhara region? :mrgreen:

Why?

Because it can't be so that the Ethiopian Defense Force (EDF) can go to Tigray and enforce the law and get praised as the best of the best. Again EDF going to Oromiyya region and fight rebels all over the places as a result of which again it gets praised as the best of the best mother lands' great patriotic defense force.

But strangely enough, when the same duty bound Defense Forces make moves on extremist fanatic criminal outlaws who publicly massacred innocent people and propagating to kill more in the Amhara region the defense Forces all of a sudden comes to be labelled as the " ethno apartheid Oromumma Forces" no more the best of the best Ethiopian Defense Force like before when operations were in Tigray and Oromyya.

How come a democratically elected government whose one of the main duties is to secure and ensure public safety and public security all over its national territories can be called patriotic Lions when ensuring public safety and security in several regions but when the same security and safety logic is applied against extremist violent outlaws the acts become labeled as fascist by fascists themselves? Fake and double standard pathological Liars can these fanatic outlaws be!.

"If you tell a big enough lie and tell it frequently enough, it will be believed". ~Adolf Hitler.

Last edited by sun on 03 May 2023, 23:02, edited 3 times in total.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by Abe Abraham » 03 May 2023, 22:56

sun wrote:
03 May 2023, 22:31
Abe Abraham wrote:
03 May 2023, 21:49
Horus wrote:
03 May 2023, 20:30

አቤ አብርሃም፣

የአማራ ሕዝብ የት ነው ያለው? የኢትዮጵያ ሕዝብ (ጭቁኑ) የት ነው ያለው ላልከው 3 መልሶች አሉ ።

(1) የአሁኑ አማራ ንቅናቄ ወይም አመጽን ትሪገር ያደረገው የልዩ ኃይል ወደ መከላከያ መዋሃድ ስለሆነ ነገሩ ሲጀመር የልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አባላት ጥቅም ብቻ የሚምለከት ነበር ። ማለትም ጉዳዩ ትጥቅ ፍቱ ሳይሆን እነዚህ የልዩ ኃይልና ትህነኝ የተዋጉት ፋኖዎች የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን፣ አዲስ ስልጠና ማግኘት፣ ፖሊስን መዋሃድ፣ ሲቪል መሆን ለሚፈልጉት መቋቋሚያ መስጠት ወዘተ ነበሩ ጥያቄዎቹ ። ያ ጉዳይ አቢይ በትክክል ቢሰራው ኖሮ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር።

ነገር ግን የወረሞቹ አላማ አማራን ትጥቅ አስፈትቶ በማኮላሸት ወረሞ ብቸኛ ያገሪቱ ተቆጣጣሪ ሚሊታሪ ኃይል መሆን ስለሆነ የሕዝቡ (የአማራውም የሌላውም ጎሳ ሕዝብ) ንቃተ ሕሊና ገና ሙሉ በሙሉ አልተለወጠም ።

ማለትም በመርህ ደረጃ አንድ ወጥ ውሁድ መከላከያ ሁሉም ይደግፋል ።

በዚያ ፕሮጀክት ውስጥ ተሸፍኖ የመጣው የወረሞ ፕላን አሁን ላይ ነው ሰዉ እየገባው ያለው ።

ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው

(2) በአንድ ትግል ወይም አመጽ ውስጥ ሚናና ጥቅም ያላቸው ክፍሎች ሁሉም ተመሳሳይና እኩል ንቃትና እውቀት አይኖራቸውም ። ለዚህ ድሮ ድሮ በረከተ መርገም "ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያርራል"፤ "ውጥሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር" ሲል ገጥሞ የነበረው ። አሁን የሚፋለሙት አማራዎች ቀድመው የነቁትና የተደራጁት ናቸው ። እነዚህ በዚህ መክል ከጸኑ ሕዝቡ በያለበት መቀላቀል ይጀምራል ።

(3) በአንድ አብዮት ወይም አመጽ ውስጥ ሁሉም ሰውና ቡድን እኩል ድፍረት፣ ቆራጥነትና ጀግንነት የለውም ። ብዙ ብዙ ፈሪዎች ፍልሚያውን አይቀላቀሉም ። እነሱ free riders ይባላሉ ። ሌላው በሞተበት በነጻ የሚጠቀሙ ናቸው ። በሁሉም ማህበረሰብ እና በሁሉም ግዜ ውስጥ አሉ ።

ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን መንግስት ለማሸነፈ አንድ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ነው ።
ነገር ግን የወረሞቹ አላማ አማራን ትጥቅ አስፈትቶ በማኮላሸት ወረሞ ብቸኛ ያገሪቱ ተቆጣጣሪ ሚሊታሪ ኃይል መሆን ስለሆነ የሕዝቡ (የአማራውም የሌላውም ጎሳ ሕዝብ) ንቃተ ሕሊና ገና ሙሉ በሙሉ አልተለወጠም ።
በላይ የጻፍከው የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የሱዳንም ሁኔታ - ምሉ በምሉ ያልተለወጠውን የንቃተ-ሕሊና ጉዳይ ጨምሮ - በትክክል ይገልጻል ። ስለሆነም ባጭር ጊዜ በፍጥነት ትልቅ ህዝባዊ ንቅናቄና ካልተነሳ ተንኮለኞች እንደ ፋኖ የመሳሰሉ ተቃዋሚዎችን ኣሸንፈው የኢትዮጵያ ህዝብን ኣንበርክከው የፈለጉት ሊያደርጉ ይችላሉ ። ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊና ባካባቢው ያሉ ሰዎች የሚያስፈራራቸው ካላገኙ ወደ ጓላ ኣይሉም ።
ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን መንግስት ለማሸነፈ አንድ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ነው ።
ሁለት ሚልዮን እንደ መነሻ በቂ ነው ። ከዛ ቢበዛም የበለጠ ይሆናል ። ትልቅ ግፊት በኣጭር ጊዜ የሚከፈለውን መስዋእት እንዲቀንስ ይረዳል ።

ስለዚህ ትግሉ ወደ ፖለቲካ ትግል መለወጥ አለበልት በሕዝቡ እይታ ማለት ነው ።
ከንግዲህ የኤትኖ-ኣፓርታይድ ኣምባገነንነትና የበላይነት ስሜት በሰፈነው ኣገር የፖለቲካ ትግል የሚባል የለም ። Popular uprising is the only solution to scare the Americans and the Ethno-Apartheid leader Dr Abiyot Ahmed Ali.

-

Liar, liar, liar
Your tattered dirty sinful pants are on hot fire
Your pathological lying tongue is like the old rusty barbed wire.

When you just close your small eyes and spread fake and cheap self serving propaganda make sure that all Ethiopians are laughing at you over and over again and again.

Why?

Because it can't be so that the Ethiopian Defense Force (EDF) can go to Tigray and enforce the law and get praised as the best of the best. Again EDF going to Oromiyya region and fight rebels all over the places as a result of which again it gets praised as the best of the best mother lands' great patriotic defense force.

But strangely enough, when the Defense Forces moves on extremist fanatic criminal outlaws who publicly massacred innocent people in the Amhara region the defense Forces all of a sudden becomes labelled as the " ethno apartheid Oromumma Force", no more the best of the best Ethiopian Defense Force like before when operations were in Tigray and Oromyya. How can a democratically elected government whose duty is also to ensure public safety and public security all over its national territories can be called patriotic lions when ensuring public safety and security in several regions but when the same security and safety logic is applied to extremist violent outlaws comes to be labeled as fascist by fascists themselves? Pathological Liars.

If you tell a big enough lie and tell it frequently enough, it will be believed.

Adolf Hitler

Sun,

1_You are a good person who always likes to think positively. I appreciate that very well. I do not like to disappoint you but you have to realise that there have never been a real law enforcement in Tigray by the Ethiopian government which is controlled and directed by the Americans. People died but that is not law enforcement. The criminals are moving around freely. The Ethno-Apartheid leader Dr Abiyot Ahmed Ali in a funny way turned Tigrayan terrorists in to allies and Amhara journalists into terrorists !

2_The ethno-racist campaign of the Ethno-Apartheid leader Dr Abiyot Ahmed Ali in Amhara lands is meant to subdue the Amhara and destroy the Orthdox Church in order to establish an ethno-supremacist regime in Ethiopia.

He is provoking the entire Amhara and Orthodox people in a very stupid way.

-

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአማራ ወረራ ወደ ሕዝባዊ ጦርነት እያደገ ነው! አማራ ከጸና አብዮቱ መሃል አገር ይመጣል! የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

Post by sun » 03 May 2023, 23:39

Abe Abraham wrote:
03 May 2023, 22:56

Abe,

Only the truth nothing but the truth can liberate you and prove you wrong or right. And the truth is that the PM is an Ethiopian PM who have the sole and irrevocable democratic right to make decisions within the territory of Ethiopia. And you have ZERO veto power over that. Absolutely ZERO!

The objectives of going to war in Tigray against the tplf is to enforce the law and bring the tplf under the control of the Ethiopian law. And that objective have been achieved and witnessed by the national and international relevant communities. After that tplf never attacked any one and is behaving within the laws of the country. At the same time even the tplf as an Ethiopian group has unalienable right to defend itself and its territory within the bounds of law and expressed legal stipulations.

But for you you the jolly jack propagandist and some of the red neck Amhara extremists, the objective of the war in Tigray against tplf is not only enforcing the law of the land and security by bringing the tplf under the Ethiopian law, but also eliminate the tplf 100% from the face of the earth once and for all. በቃ! በቃ! አለቀ ደቀቀ ነበር ነገሩ በናንቴ ፅንፈኞች በኩል። ዋ!

This means that your side has had an extra large antagonist agenda which would have easily marched the Ethiopian officials before International Criminal Court (ICC). And that, in my opinion the PM can't allow in which case he is 100% correct. We live in an enter connected and interdependent world where we have to respect the understandable needs and wishes of others so that they may also respect our needs and aspirations in turn. This is basic and elementary wisdom even if it may sound Latin or Esperanto to your uncivilized dead and deaf ears.

It is boring to repeat myself like Hitler and like you because I have already said that the fascism and aparthaid hallucination is only in your mind between your two ears alone because on the ground and in reality the democratically elected PM has done many good things for the Orthodox Church more than any Ethiopian leaders in history while you are trying ride the on the backs of the Orthodox Church for destabilizing the vibrant rising Ethiopian State and destroy the Ethiopian nations and nationalities, knowing that Ethiopia is Oromiyya and Oromiyya is Ethiopia. The evil and bankrupt satanist methods of divide and rule!

Can you please tell me your ideal model country and model reference leader which you think Ethiopia needs to imitate and follow to your satisfaction? Don't be shy just tell us if you are saying that you hate Ethiopia and the Western world from the bottom of your heart.

Post Reply