Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዕድሜ ከሰጠው ዐብይ አህመድ አንድ አመት እና ከዚያ በላይ አማራ ክልል ውስጥ ረጅም ጦርነት ውስጥ ገብቷል።ታንክ ይዞ ሸርጥ ለሸጥ ይንከራተታል - በ 2-3 ፋኖዎች ገደል ውስጥ እየጨመሩት ነው

Post by Abere » 02 May 2023, 11:00

ዕድሜ ከሰጠው ዐብይ አህመድ ለሚቀጥለው አንድ አመት እና ከዚያ በላይ አማራ ክልል ውስጥ ረጅም ጦርነት ውስጥ ገብቷል። ታንክ ይዞ ሸርጥ ለሸጥ ይንከራተታል - በ 2- 3 ፋኖዎች ገደል ውስጥ እየጨመሩት ነው። ከፋኖ ጋር በሚደረገው ውጊያስ ማን ፌይልድ ማርሻል ይሆን :lol: :lol: :lol: እራሱ ፌይልዳ ማርሻል ይሆናል እንዳትሉ ብቻ :lol: