Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34936
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Horus » 01 May 2023, 22:10

የዛሬ ወር አቢይ አህመድ የኢርትራ ጄኔራሎችን አዲሳባ ሲያስጎበኝ ከታች ያለው ግምት ጽፌ ነበር !!! ዛሬ በሃላላ ኬላ ሎጅ አቢይ አህመድ ጥብቅ የፍርሃት ማስጠንቀቂያ ለኢሳያስ አፈወርቂ ከላከ በኋላ የዛሬ ወር ያልኩት ይበልጥ ዛሬ መለጠፍ እንዳለበት ተሰማኝ ።

ስለዚህ አቢይ አህመድ እነመሳይ መኮንንን ሽብርተኛ ማለቱ ፣ ኤርትራን ማስጠንቀቁና አማራ መወረሩ የሰውዬው ፍጹም ድክመት፣ መረበሽ፣ ፍርሃትና ቀውስ እንጂ የስልጣኑ መርጋት ወይም የጉልበቱ ጥንካሬ መለኪያ አይደለም!


ኤፕሪል 4
A lot of people know that Abiy Ahmed is an Histrionic personality. A histrionic person seeks drama and exhibition. Without mincing words, what is the purpose of Abiy's display of his achievements and powers to the Eritrean military brass?

As I have pointed out in my other postings - the cardinal motives driving the dictator are power, money, fame & honor. So the question is what is Abiy doing by doing what he did; that is, tour guiding Eritrean security bosses through INSA and such like systems?

My educated guess is as follows:

Abiy Ahmed is projecting and displaying power and undefeatability to both Tigreans and Eritreans. Abiy actually did the same thing with the just defeated Tigreans bosses. But, why would he do it with Eritreans? That is indicative of existence of an underlying conflict between Abiy and Esu. It could also be a warning to Tigrean adventurist not think about another come back by means of war.

My simple question is that this types of messages ara already known to Eritrean intelligence and why the drama?

We all know Abiy doesn't need money from this drama but he can extract some amout of fame (by impressing the poor and unglamorous Eritreans and some amount of honor (respect) for his 5 year efforts. Again, why should Eritreans be impressed, motivated or influenced?

This is where one begins to think about the ways of Abiy Ahmed. To me these optics and dramatics are camouflage stratagems (የሰምና ወርቁ ሰም). This is a garden variety Sun-Tsu! Abiy is deeply, deeply scared. The dictator, by being dishonest to all, is not in good terms with anybody - China, Russia, USA, Kenya, Sudan, Eritrea, Amara, Afar, etc, etc ...

With all of these underlying weaknesses, one immediately available behavior to him is to display or project a semblance of power.

So, why is he displaying power to Eritreans? Abiy does not want Eritrea-Amara alliance. Abiy does not want Eritrea-Afar alliance. Abiy is angry at Eritrea activities in HOA. And, who knows the forces Eritrea is supporting inside Ethiopia, forces working to remove him from power.

It is this fear of loss of power (የሰምና ወርቁ ወርቅ) that driving Abiy Ahmed's dramatic & histrioni
c behaviors.
Last edited by Horus on 01 May 2023, 22:30, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34936
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Horus » 01 May 2023, 22:28

የአቢይ አህመድ ጉልበት የተሰራው ከሸክላ ነው! የሚኖረው በካርቶን ዙፋን ላይ ነው !

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16420
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Fiyameta » 01 May 2023, 22:36

You have either been nubbed by the TPLF bug, or you are the bug itself laying down a smoke screen of deceit. :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22445
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Fed_Up » 01 May 2023, 22:37

Your analysis is weak because you don't know what Eritrean generals know or what they have. Eritrea has all types of armaments that can arm seven governments to the teeth, so why are they impressed with the poorest nations like Ethiopia possessed? You must be kidding me. The Eritrean generals traveled worldwide and knew all wealthy Arab countries and domesticated armaments throughout their existence. For God's sake, they even stationed wealthy Arabs nations like the Emirates army stationed in Eritrea shore for years and trained their troops and advised their generals. What Ethiopia has is like child's play to Eritreans. You Ethiopians have some type of problem with your self-deception throughunfounded glory.Ethiopia has four impressive things these generals might wow them with: fertile land, overcrowded population, dirty city and wonderful rivers. Nothing else.

I am just saying the truth

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16420
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Fiyameta » 01 May 2023, 22:54

I'm fed up with political correctness, and the idea that a paid TPLF cadre can assume ambiguity in the face of obvious clues as to what lurks in his agame mind, and for me to remain silent, goes against everything I stand for. It's time to call a spade a spade.

Horus, you have exposed yourself as a full-fledged weyane --- an agame egomaniac with massive inferiority complex! :lol: :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 16539
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Axumezana » 01 May 2023, 22:59

Desperate Ascari- Agame boys,


Horus understands Abiy to some extent . Abiy can show you carrot and uses & take you long distance until he ultimately pushes you down the cliff whenever he thinks you are a threat to him. He tried that with TPLF but failed and now he will try the same against Isaias and snatch Assab with the help of TPLF. Abiy( Oromia ) and TPLF ( Tigray ) alliance will be lasting for decades as both need to each other and have no-conflicting objectives.

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Right » 01 May 2023, 23:44

I am not sure why Fiya & Fed got offended.

This is Horus’s opinion and it is a well thought and articulated analysis.
Some have predicted 2 years ago that the TPLF & PP may create an alliance one day and invade Eritrea and install a puppet government. It looks like that is what they intend to do. If the Americans blessed or endorse the plan then the reckless duo won’t care about consequences to human lives and regional stability.
Poor Eritreans! Unable to escape from Ethiopian influence and dependency they are reacting to every criticism and accusations to their tiny nation. Fiya, avoid Ethio forums and anything Ethiopia as that will save you from heartache.

Union
Senior Member
Posts: 10779
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Union » 02 May 2023, 00:41

The glory of the mighty Ethiopia is on its way back and it is making many አንበጣ enemys nervous already!


አይ ፋኖ! :lol:

ወደሽ ነው ደደቢት አለ :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 34936
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Horus » 02 May 2023, 00:51

Right +Axumezana,
እኔ እንደ ገባኝ የሃሳቤ ርዕሱ እንጂ ያነበቡት አይመስለኝም ፊያሚርታና ፌዳጵ ። እኔ የኤርትራ ጄኔራሎች ምን እንደ ሚያስቡና በምን እንደ ሚደነቁ አላውቅም ። ስለኢርትራ ምንግስት ተጨንቄም አስቤም አጥንቼም አላውቅም ። ለማወቅም ፍላጎት የለኝም ። የኔ መንግስት ያቢይ አህመድ መንግስት ነው፤ ስለዚያ መንግስት ባለደንታ ስለሆንኩ ስለሚያገባኝ ስለሚመለከተኛ ሃሳብ የሰጠሁት አቢይ ለምንድን ነው ጄኔራሎቹን የጋበዘው የሚል ነው ። ሌላው ለምንድን ነው ኤርትራን ያስፈራራው ዛሬ ቀን ሃላላ ኬላ ላይ? ቀይ ባህር ያልኩበት ምክኛት ወያኔ ስለሆንኩ አይደለም ። የአቢይ መንግስት በባድመ ላይ ጦርነት አይገባም። ያቢይ መንግስት አስመራን ያዞ ኢሳያስን ለመገልበጥ ጦርነት አይገባም ። ስለሆነም አቢይ ከኢሳያስ ጋር የሚዋጋ ከሆነ በአሰብ ወደብ ላይ ነው ። ይህን ያልኩት ከአቢይ አህመድ ኢሳያስን ከማስጠንቀቅ አኳያ ነው ። ያነሳሁት የቢሆን ህሳቤ እውን ከሆነ የኢትዮጵያ ሚሊታሪን ያፈርሰዋል ነው ያልኩት! በአማርኛ የጻፍኩት ሁሉም አበሻ እንዲያነበው ነው ። ተቃዋሚ ሃሳብ ያለው ሰው ያልኩት ለምን ስህተት እንደ ሆነ ነግረን ነው መማሪያ የሚሆነው !


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4320
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Za-Ilmaknun » 02 May 2023, 12:09

አብይ አሕመድ በስም ያልጠሩትን የውጪ ሃይል ግጭት ጠማቂ ብለው የወነጀሉ ሲሆን ካድሬዎቻቸው ኤርትራና ኤርትራውያን ላይ ዘመቻ ከፍተዋል።
May 2, 2023 – Konjit Sitotaw — Comments ↓

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየገቡ “መፈትፈት የሚፈልጉ” “ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኀይሎች” ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና በራሳቸው ሀገር ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ አስጠነቀቁ። ከዚህ ጋር ተያይዞ ካድሬዎቻቸው ኤርትራና ኤርትራውያን ላይ ዘመቻ ከፍተዋል። ካለፉት ጊዜያት እንደምንረዳው መንግስት ዘመቻ መክፈት ሲጀምር መጀመሪያ ካድሬዎቹ እንደ መንጋ ሰብስቦ የስድብ ዘመቻ ላይ ያሰማራል። በሕግ ማስከበር ስም ንጹሃን ላይ እርምጃ ይወስዳል። ትግራይና አምራ ክልል በቂ ማስረጃ ናቸው። የኤርትራን መንግስት ለመለወጥ ያቀደው አብይ አሕመድ ጉዞውን አንድ ብሎ ጀምሯል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ሰኞ ሚያዚያ23 ቀን 2015 ዓ.ም የሀላላ ኬላ መዝናኛ ማዕከልን መርቀው ሲከፍቱ ባደረጉት ንግ ግር መንግስትን ከስልጣን ለመገልበጥ በሚደረግ አመፆ ላይ የሚሳተፉ ባለሀብቶች፣ ወጣቶች እንዲሁም በውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ በብርቱ አሳስበዋል። መንግስት እንደዚህ ቀደሙ “የህግ ማስከበር እርምጃ” ከመውሰድ ወደ ኋላ እንደማይልም ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ በስም ያልጠቀሷቸውን የውጪ ኀይሎችም አስጠንቅቀዋል።

“ኮሽ ባለ ቁጥ በር በኣኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ እየገቡ መፈትፈት የሚፈልጉ ኀይሎች፣ በተለይም ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኀይሎች ከድርጊታቸው እንዲሰበሰቡ እንዲቆጠቡ ለማሳሰብ እወዳለሁ። ኢትዮጵያን በማበጣበጥ በማባላት የሚገኝ ትርፍ እንደሌለ አውቀው፣ የኛን ጉዳይ ለኛ ትተው፣ በርከት ያለ ያልሰሩት ጉዳይ ስላላቸው፣ ስራዎቻቸውን በምድራቸው ላይ መስራት እንዲችሉ፣ የኛን ጉዳይ ለኛ መተው እንዲችሉ ማሳሰብ እፈልጋለሁ….” ብለዋል ዐቢይ።

ጠቅላይ ሚንስትሩ በኣኢትዮጵያ ጉዳይ መፈትፈት የሚፈልጉ ስላሏቸው ኀይሎች ተጨማሪ ማብራሪያ አልሰጡም።

ባለፉት ሳምንታት የአማራ ክልል ልዩ ኀይልን አፍርሶ ወደ መደበኛ አደረጃጀት ለማስገባት እንቅስቃሴ ከተጀመረ በኋላ በክልሉ የበረታ አለመረጋጋት መከሰቱና ሰፊ ህዝባዊ ተቃውሞ መከሰቱ ይታወቃል።

ባለፈው ሳምንትም የአማራ ክልል ብልፅግና ፅሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ በትውልድ አካባቢያቸው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በደፈጣ ጥቃት መገደላቸው ይታወሳል።

የፌደራሉ የፀጥታ አካላት በተለያዩ አማራ ክልል አካባቢዎች አዲስ እርምጃ መውሰድ መጀመራቸውን ከአራት ቀናት በፊት አስታወቀዋል።
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ጎንደር እና ሰሜን ጎንደር የሚገኙ ምንጮች እንደነገሩን በአካባቢያቸው በርካታ ሰዎች የፋኖ አባላት ናችሁ ተብለው ታስረዋል። ሰሜን ሸዋና ደቡብ ጎንደር አካባቢ ላለፉት ሁለት ቀናት ተኩስ የተቀላቀለበት ግጭት በአካባቢው መኖሩንም ሰምተናል።

eden
Member+
Posts: 9677
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 01 Apr 2025, 20:53

Horus wrote:
01 May 2023, 22:10
ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!
I wonder if Horus still stands with his/ her statement

Selam/
Senior Member
Posts: 14645
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Selam/ » 01 Apr 2025, 21:01

አጭበርባሪው ጭልፊቱን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው!


Horus
Senior Member+
Posts: 34936
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Horus » 01 Apr 2025, 22:08

eden,
ይህን የ2 አመት ፖስት ለምን ስበህ ወደ ዛሬ ከፍ እንዳደረከው ለመገመት እችላለሁ! አንደኛ አቢይ ጦር ይወጋብናል ብለህ እንደ ፈራህ ያሳያል ። ሁለተኛ ጦርነት ቢጀመር የኢሱና አቢይ ጦር ሚዛን ምን ያልክ ነው እያልክ እንቅልፍ ያጣህ ይመስለኛል ። አንድ ሁለት ነገሮችን ብቻ ልንገርህና ላቁም ። አንደኛ ዛሬ አቢይ ጦር አይከፍትባችሁም ፣ በኔ ግምት አሁን ያቢይ ትኩረትና እስትራተጂ ሌላ ነው ። ዛሬ ላይ የፒፒ ትኩረት እድገትና መሻሻልን አሳይቶ አለምንም ተቀናቃኝ የሚቀጥለውን ምርጫ በዚም በዛም በማሸነፍ ለሌላ 5 አመት ህጋዊነት ዝግጅት ነው ያቢይ ትኩረት ። ስለዚህ በአሰብ ላይ ጦርነት የሚኖር ከሆነ ከ2 እና 3 አመት በኋላ ነው ። እስከዚያ ድረስ በጣም ይለዋወጣል። ኢትዮጵያ በአንድኛው ሱማሌ በር ወደብ ካገኘች የሚከተለው ታሪክ ሌላ ነው የሚሆነው ። ወይም በኤርትራ ወይ ኢሱ ከሞተ ወይም መንግስት ከተለወጠ የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት ይለወጣል ። ስለዚህ አሰብ ወደ ኢትዮጵያ የምትመለስበት ሌሎች ብዙ መንገዶች አሉ ፤ ሕጋዊ ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ! ዛሬ ላለህ ፍርሃት ቀላል የሰነፍ መልስ ከፈለክ ግን መስሉ አይደለም ነው ። ማለትም ዛሬ እንኳ ኤርትራና ኢትዮጵያ ዉጊያ ቢጀምሩ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይፈርስም! ዛሬና የዛሬ 2 አመት ኢትዮጵያ ሰማይና ምድር ናቸው ። ግን ጦርነት ያገሪቱን ኢኮኖሚ መልሶ ስለሚደመስስ ጦርነት አይኖርም ። እንዲያም በሚቀጥሉት 1 እና 2 አመት የአማራም የትግሬም የኦነግም ጦርነቶች ያበቃሉ ። ይህው ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 14645
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by Selam/ » Yesterday, 06:55

- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር እንዲሁም በፈጠራ አንደኞች ነን
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ምንም ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ

ethiopianunity
Member+
Posts: 9823
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by ethiopianunity » Yesterday, 08:17

Amazing, Horus once again shifts!

The danger here is how people like him can be danger to Ethiopia. After all, he is Eprp remnant, western brainwashed education acting like robot.

90% of Shabos Er members here whether Shabo fails or not, they are by Shabo’s side. Isayas being dictator for long not only has gained disciples, they have world wide and Ethiopian disciples. Isayas has over 60 years of experience in the region, who is who. Of course being foreign puppet has gained him to be concrete on his position.

Only about 10% of Er members maybe Aby supporters. Aby is relatively unknown and the new kid on the block puppet to LFs and at the behest of foreigners. To make matters worse, he is jumping high to both LFs and his masters when they say jump. Most likely there is no animosity between Aby and Isayas but like Badme, it is another people blood sacrifice for luciferianism. Everything seems uncertain. What is funny is that his cadres, remnants of Derg want to fulfil their revenge callously for Derg’s loss, without the consequences of what will happen. Like Horus, the cadres talk about weakness of Ethiopia exposing this instead of supporting Ethiopia. One cadre, while supporting Aby tells us Shabos are entering Tigray in mass wearing civil suits. Debresion Tplf factions and Zemene Cassie are on the side of Shabia , organising war with pp. What does this tell us? This indicates Ethiopian govt or the military does not control Ethiopia’s borders from get go, Shabians are in fact invading Ethiopia which is act of war. Ethiopian army does not seem to bother by it. Throughout its power also it has been ineffective when watching terrorists Tplf going in and out of Ethiopia, for starters, the govt is courting Tplf has not done ditch to get rid of them to protect Tigray. This is the reason Tigrayans do not solely support lame dunk Ethiopian army or the govt as Tigray is lawless and have been telling the govt to protect them, but govt was no where to be found. Now, history maybe repeating itself exposing Tigrayans to Shabia for forced recruitment or be killed. To make matters worse, the Getachew Reda side supporters are being slaughtered. It was pp who recruited Getachew, only leading to their defeat.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9823
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቢይ አህመድ ቀይ ባህርን ለመውሰድ ይፈልጋል! ኢትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ የኢትዮጵያ መከላከያ ይፈርሳል!

Post by ethiopianunity » Yesterday, 15:23

Continuing from my above post…

One would think the Getachew side Tplf would win because they have not only the backing of pp govt, but also majority of Tigrayans who are tired of war. Whereas, Debrech side of Tplf have Shabia backing maybe some die-hard Weyanes. The disadvantage of Debrech Tplf is their main supporters Shabia are foreigners from outside while Getachew supporters are “ strong” Ethiopian army and majority of Tigrayans. How come then Getachew side lost? Were they double crossed by pp govt?

Post Reply