አማራን የካደ ውለታ ቢስ መሪ ሌላውን ቢከዳ አያስደንቅም
Posted: 01 May 2023, 18:56
መሰሪው አብዮት አህመድ አሊ ያለአማራ ድጋፍ ስልጣን አይዝም ነበር:: ቅማላም ወያኔ በለስ ቀንቶት ሽፈራው ሽጉጤ ጠቅላይ ምኒስቴር ቢሆን ኖሮ ይሄን ጨቅላ የሚያስታውሰው ሰው አይኖርም::ያ እንዳይሆን አማራ ድምጹን ለሱ ሰጥቶ ለስልጣን አበቃው:: ባጎርስኩ እጄን ተነከስኩ ሆነና ለስልጣን ያበቃውን ህዝብ ገና ስልጣን ከያዝ ማግስት ጀምሮ መግደልና ማፈናቀል ጀመረ:: አማራ ያንን ችሎ ቅማላም ወያኔ መሽረፈት እያለ አጣጥሎ ስልጣኑን ሊቀማው ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከኤርትራዊያን ጋር ሆኖ ህልሙን ወደ ቅዠት ለወጠው:: ምን ይደረግ ይሄ ውለታ ቢስ ዝቃጭ ደም መጣጭ ከአፍንጫው አልፎ ማሰብ የማይችል ደንቆሮ ጨካኝ ጎጠኛ የውሸት ዶክተር የማይመጥነውን ስልጣን ይዞ ተደላደለ::