Page 1 of 1

ኢትዮጵያ፥ ያሉ፥ኤርትራውያን፥ የነጋበት፥ ጅብ፥ መሆናቸው፥ነው፤

Posted: 01 May 2023, 13:49
by Axumezana
በአለፉት፥ አምስት፥ አመታት፥ ኢስያስ፥ በኢትዮጵያ፥ ውስጥ፥ የስለላ፥ መረቡን፥ የዘረጋው፥ ስደተኞች፥ነን፥ በሚሉና፥ በተለያዩ፥ የስራና፥ የንግድ፥ ዘርፎች፥ የተሰማሩ፥ግለሰብ፥ ኤርትራውያንን፥ ተጠቅሞ፥ ነው። ታድያ፥ ድንገት፥ የአብይና፥የኢሳያስ፥ ግንኙነት፥ሲሻክር፥ እነዚህ፥ ኢትዮጵያ፥ ያሉ፥ኤርትራውያን፥ የነጋበት፥ጅብ፥መሆናቸው፥ አይቀሬ፥ ነው።



https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=319848