Page 1 of 1

እንደብልጽግና አይነት የወረደ መንግሥት ኢትዮጵያ በታሪኮ አጋጥሟት አያውቅም!

Posted: 30 Apr 2023, 12:36
by Ejersa

Re: እንደብልጽግና አይነት የወረደ መንግሥት ኢትዮጵያ በታሪኮ አጋጥሟት አያውቅም!

Posted: 30 Apr 2023, 13:01
by kibramlak
ወራዳ ሲያስበት ነው፣ ወንጀለኛ እና አሸባሪው መንግስት ተብየው ቡድን ሌላውን የትቃት ሰለባ የሆነውን ሁሉ ሲፈርጅ፣

ብልፅግና ብሎ የድኩማን ስብስብ
Ejersa wrote:
30 Apr 2023, 12:36

Re: እንደብልጽግና አይነት የወረደ መንግሥት ኢትዮጵያ በታሪኮ አጋጥሟት አያውቅም!

Posted: 30 Apr 2023, 14:06
by Abere
ከ 11 ውስጥ ሚድያ ላይ የሚሰሩት 9 ናቸው። ግን ያ ለፎቶ የቀረበው መሳርያ ከየት የተገኘ ነው። ከግምጃ ቤት ወጥቶ ለፎቶ ቀን የተዘረጋ። hahaha አይ ኦሮሙማ።hahahahaha