Page 1 of 1

የአማራ ጠላቱ ማነው?

Posted: 30 Apr 2023, 03:04
by almaze
ስዩም ተሾመ... የአማራው ጠላቱ አማራው ነው :lol: :lol: :lol:



Please wait, video is loading...

Re: የአማራ ጠላቱ ማነው?

Posted: 30 Apr 2023, 03:14
by almaze

Re: የአማራ ጠላቱ ማነው?

Posted: 30 Apr 2023, 04:16
by DefendTheTruth
የአማራ ጠላት ተብሎ ፍሬም መደረግ የለበትም፣ በእኔ ምልከታ።

ትግሉ በእድገት አቀንቃኞች (progressive forces) ና በወደ ሗላ ጎታቾች (reactionaries) መሃል ነዉ።

ኢትዮጵያን ወደ ሗላ ጎትቶ በቆሞ ቀሮች መዳፍ ዉስጥ መልሶ ለማስገባት ወይም ለማስቀረት የምጥሩትን የዳር ተመልካች ሆኖ የምርካ ኢትዮጵያዊ አይኖርም።

ትግሉ የኢትዮጵያ ሕልዉና ትግል ነዉ!