የምን ብልፅግና ስትል የነበረች ትህነግና ካድሬዋ ምነው ለጨሌ አምላኪው ብልፅግና ማሽቋለጥ አበዛች ?
ጨሌ አምላኪው ምን ሰራ ባለፉት አምስት አመታት:
- በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶችን ያስበላ
- በብዙ መቶ ቢልዮኖች የሚገመት ንብረት ያወደመ
- በእስርታት የሚቆጠሩ የጅምላ ግድያ በተለያዩ ቦታዎች ያስፈፀመ
- የኢትዮጵያን ድንበር አስወርሮ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ያለ ከሀዲ ባንዳ
- በብዙ ሚልዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችን ያፈናቀለ
- ቀን ተሌት አፈናና ግድያን የሀገሪቱ ንሮ ያደረገ
- የአገር መከላከያ ሰራዊትን ከትህነግ ጋር በማሴር የጅምላ ግድያ ያደረገ
- በሀገሪቱ ሰላምና ስርአትን ያሳጣ
- በቢልዮን የሚቆጠር ብር ከባንክ አዘርፎ ገዳይ ቡድኖችን አስታጥቆ ንፁህ ዜጎችን ህይወት ያስጨረሰ ፣ ከቀያቸው ያፈናቀለ
- በብዙ ሚልዮኖች የሚቆጠሩትን ለስደት የዳረገ፣ ስደትን በህግ ያፀደቀ
- ለዘመናት የቆየችን የክርስትና ሀይማኖት በጨሌ አምላኩዎች ለመተካት ያለማቋትምረጥ ያሴረ፣ አባቶችን ያስገደለ በመቶዎች የሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያናትን ያቃጠለ
- የግብረ ሰዶማዊያንን እና የሰይጣናዊ 666 ስርአትን ለማስፈን የገንዘብ ጥማቱን ለማርካት ከውጭ ሀገራት ጋር እያሴረ የሚገኝ
- የሀገር ባህልን እና ታሪክን ለማጥፋት ሀገር ጠል እና ባህል ደላዥ የሆነ የፅንፈኛ ጨሌ አምላኪ የባህል ሚንስትር ብሎ የሾመ
- ነባሮችን የእምነት ስርአቶች በጨሌ አምላኪ የገዳ ስርአት ለመተካት እየሰራ ያለ
- ሁሉንም ኬኛ በሚል ስግብግባዊ ተፈጥሮ ሁሉንም ቦታ የኔ ነው ብሎ ህዝብን ያስደመመ (ትግራይን ጨምሮ የኦሮሞ ነው ያለ ጉድ)
- የሀገሪቱን ተቋማት ሁሉ ያለምንም ሀፍረት በአንድ ጎሳ የሞላ
- ታይቶ እና ተሰምቶ በማይታወቅ ደርጃ የንሮ ውድነቱን ከሰማይ በላይ የሰቀለ እና የመሀበራዊ ንሮን ያመሰቃቀለ
- የህዝብ ሀብትን በጠራራ ፀሀይ በአንድ ጎሳ እያስመዘበረ ያለ
- በውሸት ዶክተር የተባለ ከሰው በታች የሆነ ደንቆሮ
ባጠቃላይ ሀገሪቱን ወደ መቀመቅ የከተተ ደንቆሮ ፣
ጎሳዊ እንጅ ሀገራዊ ፖሊሲ እና ራኢ የሌለው ክብረቢስ ድኩማን
አንዳንድ ከርሳም ገረዶች እና ፍርፋሪ ለቃሚ አሽቋላጮች የሚሉትን ትተህ መሬት ላይ ምን እየሆነ ነው ብለህ ተመልከት፣፣ በቁቤ ላቲን እና ጨሌ አባገዳ ለመተዳደር ከመቸኮልህ በፊት፣፣ እውቃለሁ ትህነግን እና ጨሌ አምላኪ ኦነግን አንድ ያደረጋቸው ነገር ሁለቱም አማራን ስለሚጠሉ፣፣ ሁለቱም በበታችነት ስሜት ስለሚሰቃዩ ነው፣
ANTICO wrote: ↑30 Apr 2023, 03:55
kibramlak wrote: ↑30 Apr 2023, 03:45
ለ አንድ የብአዴን ባለስልጣን መሰናበት ለምንድን ነው ኦነጎችና ትህነጎች ከሌላው በተለየ ሀዘናችን በዛ ለማለት የሞከሩ?