Page 1 of 1

ብልፅግናን በ3 ወር ግዜ ትጥቅ ለማስፈታት ዝግጅት ላይ ነን

Posted: 29 Apr 2023, 00:45
by Misraq
.
.
.
አብይ አህመድን እንደምናስፈረጥጠውና መከላከያውን ትጥቁን በሙሉ እንደምንረከበው እመኑኝ።

Re: ብልፅግናን በ3 ወር ግዜ ትጥቅ ለማስፈታት ዝግጅት ላይ ነን

Posted: 29 Apr 2023, 02:41
by Union
ሳይታለም የተፈታ!

Re: ብልፅግናን በ3 ወር ግዜ ትጥቅ ለማስፈታት ዝግጅት ላይ ነን

Posted: 29 Apr 2023, 11:22
by Yimer
Misraq wrote:
29 Apr 2023, 00:45
.
.
.
አብይ አህመድን እንደምናስፈረጥጠውና መከላከያውን ትጥቁን በሙሉ እንደምንረከበው እመኑኝ።
Misraq/semira: ER ላይ በመፎከር ሆነ እንደ መንግስት የሚገለበጠው? እስኪ አንተ ምን አስተዋፅዖ አደረግክ ከወያኔ ዘመን ጀምሮ? ወሬና ስድብ ብቻ ...

Re: ብልፅግናን በ3 ወር ግዜ ትጥቅ ለማስፈታት ዝግጅት ላይ ነን

Posted: 29 Apr 2023, 15:53
by DefendTheTruth
Yimer wrote:
29 Apr 2023, 11:22

Misraq/semira: ER ላይ በመፎከር ሆነ እንደ መንግስት የሚገለበጠው? ...
እሱንም ያደለዉ ነዉ መፎከር የምችል፣ ተወዉ እባክህ።

በነገራቺን ላይ፣ ያ eden የምባለዉ/የምትባለዉ የት ጠፋ/ጠፋች? ጥያቄ አቅርቤለት/አቅርቤላት የዉሃ ሽታ ሆኖ/ሆና ቀረች ወይም ቀረ።