Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ሰማህ ጥሩነህ ከደቂቃዎች በፊት ከግድያ ለጥቂት ኣምልጧል

Posted: 28 Apr 2023, 22:58
by Thomas H
ሰማህ ጥሩነህ ከደቂቃዎች በፊት ከግድያ ለጥቂት ኣምልጧል። ባ/ዳር በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ኣከባቢ ኣሁንም ድረስ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ነው። የሰማህ ጥሩነህ ጠባቂዎች ጥይቱን ሰማይ ሊበሱበት ነው።




Source: https://www.facebook.com/LifeateyTesfa