Page 1 of 1

ትልቁ ቧምቧ ሲከፈት ትናንሾቹ ይለቀቃሉ!

Posted: 28 Apr 2023, 16:18
by Horus
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አቢይ አህመድ በመንዝ ያሉ ጽንፈኞች ሰውዬንውን ገደሉት የሚል በፌስቡክ ከመለጠፉ 1 ደቂቃ ቀድሞ ሰክረተሪዋን ሺመልስን አዳነችን፣ አለሙን፣ እርስቱን፣ ከበደን፣ እንትናን በውስጥ ስልክ አቅርቢልኝ ብሎ ያዛታል !!! ከዚያም ለሰዎቹ ባንድ ቀጭን ቃል ነገሩ እንዴት ፍሬም መደረግ እንዳለበት እየለጠፍኩት ነው ። በዚያ መሰረት ሂዱበት! ቻው ይላል !!! ያ ነው ትልቁ ቧምቧ! ከዚያ ትናንሾቹ ይቀጥላሉ !!