Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 28 Apr 2023, 16:09

ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 28 Apr 2023, 17:18

It is important to pay attention to this whistle blowers. Abiy Ahmed can do a lot of crazy stuff until the knife he holds falls and cuts off his own fighting arms. His goal, if he can, is to make Tigray battlefield and his launching pad to attack Amhara and may be Eritrea. Certainly, it sounds there is a crack between Abiy Ahmed and Eritrea. His dirty vulgar Youtubers mouths shows so. And that crack is more likely created by Abiy Ahmed being used as dirty condom. Certainly, condom-Abiy Amed will soon be deflated, it is being seen.

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 01 May 2023, 13:56

ዐብይ አህመድ ዮኒ ማኛ የጭንቅላት ህመሙ ተነሳበት። ሰሞኑን ጥራ ጥሬ ጫንኩኝ እያለ መሳርያ ደብቆ ሲያሳልፍ ነበር - ወደ ትግራይ። መከራዋን የበላች ትግራይ ትንሽ የቀረ ወጣት ይሁን አዛውንት ካላት ለመስዋዕትነት ታቀርባለች። በጦርነት ባህላዊ ጫዎታ ተደሰቱ - ሂሳብ በትግሬ ይሆናል እያለ ነው - ዐብይ አህመድ- ከኦሮሙማ አማኑዔል ሆስፒታል ያመለጠው ዕብድ። ይህን ሰሞን አማራ ክልል ገብቶ ሲዳክር ሰንብቶ ሽንፈት ተከናንቦ ተናዷል - በመጨረሻ በእራሱ ላይ ምላጭ እየሳበ ነው። ለሱዳን መሬት ቆርሶ ሰጥቶ ጎንደር ግብሉኝ ቢል አልተሳካም ሱዳን ቀውጢ ሆነች - እነ ሳምሪም ሊጥ እንደ ደፋ ውሻ ሽሽት ላይ ናቸው። ሱዳንም ናቀችው። ለማንኛውም ይህ ንግግር በኢርትራ ላይ የጦርነት ዐዋጅ ነው። ውታፍ ነቃዮች ሰው አታዘናጉ። ህዝብ ከዕልቂት ይተርፍ ዘንድ በተጠንቀቅ እንድሆን ማድረግ ይሻላል። ደግነቱ ከውሻ ሆድ ቅቤ አያድርም እንድሉ ኦነጎች ይነግሩሃል። የኦነጉ ኮሎኔል ገመቹ አያና በይፋ አብይ አህመድ የአማራ ክልልን ከመውረሩ በፊት በሽብርተኛው የኩሽ ሚድያ ዩቲዩብ ወጥቶ አማራን መጣንባችሁ ደብረ-ብርሃን ብቻ ነው የእናንተ ቦታ ብሎ ነበር። የዐብይ ንግግር ይህ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Axumezana » 01 May 2023, 14:32

ጥራጥሬ፥ ስር፥ ጠመንጃ፥ መደበቅ፥ለምን፥ ያስፈልጋል? PPና + TPLF ተቀናጅተው፥እየሰሩ፥ባሉበት፥ ሁኔታ፥ በግላጭ፥ ማስታጠቅ፥ እየተቻለ።

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 01 May 2023, 14:46

ይህን ማድረግ አደገኛ እና ምስጢርነት የማይጠብቅ ስለሆነ።
1) ህወሃት አቅም የለትም ሞታለች ትንሽ መመልመል እና መመገብ አለባት ጥሩ ፔስ ሜከር አይደለችም
2ኛ) የአማራ ሃይሎች ሙሉ መረጃው ካላቸው መሳርያውን ይማርኩታል
3ኛ) የአብይ አህመድ እቅድ ከታወቀ ከህዝብ ተቃውሞ ይገጥመዋል - እርሱም አቅም የለውም ወታደሮቹ ብዙዎቹ ተደምስ
ሰዋል

4ኛ) መከላከያ ለሁለት እየተከፈለ እና እየታመሰ ያለ ተቋም በመሆኑ ከአብዝሃኛው ወታደር በተደበቀ መልኩ በካድሬ የጭነት አሽከርካሪዎች ተደርጎ ከስንደ ጋር ይራገፋል።
Axumezana wrote:
01 May 2023, 14:32
ጥራጥሬ፥ ስር፥ ጠመንጃ፥ መደበቅ፥ለምን፥ ያስፈልጋል? PPና + TPLF ተቀናጅተው፥እየሰሩ፥ባሉበት፥ ሁኔታ፥ በግላጭ፥ ማስታጠቅ፥ እየተቻለ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Axumezana » 01 May 2023, 19:38

አለቃ፥ አበረ፥ ይኸን፥ " miscalculation " በሚል፥ አርእስት፥ ዛሬ፥ ፓስት፥ አድርጌዋለሁ፤ የግዳ፥ join my strategic campaign #Abiy Bring Back Our Acess to Red Sea! ( ልዩነታችን፥ ጊዜያዊ፥ እንጂ፥ ዘለቄታዊ፥ አይደለም);

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 01 May 2023, 20:20

Abiy Ahmed has to go. He has no place in Ethiopia. It is impossible for him to govern Ethiopia after having so much catastrophe and humiliations. The country needs break from war. The nation can not heal while he and 5-6 remnant TPLF are hatching war. He is mercenary.

As you everyone knows the economic of the country is dead and yet he is drumbeating war. This is insanity. In peace, you earn and benefit; in war, you harvest death, humiliations and loss.

Let me make it one more time, Abiy Ahmed is not the prime minster of Amhara. He is done.

Axumezana wrote:
01 May 2023, 19:38
አለቃ፥ አበረ፥ ይኸን፥ " miscalculation " በሚል፥ አርእስት፥ ዛሬ፥ ፓስት፥ አድርጌዋለሁ፤ የግዳ፥ join my strategic campaign #Abiy Bring Back Our Acess to Red Sea! ( ልዩነታችን፥ ጊዜያዊ፥ እንጂ፥ ዘለቄታዊ፥ አይደለም);

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Axumezana » 01 May 2023, 21:30

Abiy is here to stay because God was the one who put him on power for His purpose and he will stay until that is accomplished. Abiy has made so many mistakes including all the destruction and Genocide in Tigray by following the advise of Isaias and the war between Tigray and Amhara which he single handedly incited it. However, God wants us to forgive him and support him to fullfil the job God wants him to accomplish for Ethiopia. Ultimately Ethiopia under Abiy leadership will be peaceful and prosperous, if we obey God to forgive and support him. Forgiving a man who starved and killed hundreds of thousands of my people is not easy but I have no option than forgiving and supporting him. I am doing that!

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከላይ ጥራ ጥሬ ከታች የጦር መሳርያ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 02 May 2023, 15:41

--- So, God send Abiy Ahmed to kill 1.5 million Ethiopians :lol: He is sent by Satan, because only Satan is thirsty of human blood.

--- Ethiopians are not Abiy Ahmed's God father collectively; and can not forgive him. That confession is upto him to his Penete pastor. Those victims of 1.5 million people and their families begs for justice.

--- Anyway, it is Game Over for Abiy Ahmed - his time is up. He pulled the trigger point blank against himself. I am sure he is mentally feeble and incapacitated. No law permits such a mentally sick person to assume public office.

Axumezana wrote:
01 May 2023, 21:30

Post Reply