Page 1 of 1
ቤታቸው፥ ጎርፍ፥ የገባባቸው፥ የምዕራብ፥ ትግርይ፥ ተፈናቃዮች፥፥ ቤታቸው፥ የተያዘው፥ በአዲስ፥ የአማራ፥ሰፋሪዎች፥ መሆኑን፥ያውቃሉ? የትኞው፥ የኢትዮጵያ፥ ህግ፥ ያንን፥ ይፈቅዳል??
Posted: 28 Apr 2023, 14:31
by Axumezana
Re: ቤታቸው፥ ጎርፍ፥ የገባባቸው፥ የምዕራብ፥ ትግርይ፥ ተፈናቃዮች፥፥ ቤታቸው፥ የተያዘው፥ በአዲስ፥ የአማራ፥ሰፋሪዎች፥ መሆኑን፥ያውቃሉ? የትኞው፥ የኢትዮጵያ፥ ህግ፥ ያንን፥ ይፈቅዳል??
Posted: 28 Apr 2023, 16:20
by Abere
ለአዳነች አቤቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ይህ እኮ ቅንጦት ነው የሚመስላቸው። አዲስ አበባ ላያቸው ላይ ቤት እያፈረሱ ጅብ ከሚያስበሏቸው መሃል ከተማ ሩዋንዳ ከሚያደርጉዋቸው አኳያ።