Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው

እዚህ ደግሞ ስሙን ‘ግርማ የሺጥላ አሬሮ’ አደረጉት። ጉድ እኮ ነው የምንሰማው።
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
As a matter fact Habtamu Ayalew and Minalachew Simachew of ethio360 said on live ethio360 broadcast that they hate ato Girma Yeshtila because he is "half cast or Dikala, being born from Amhara mother and Oromo father in which case he has nothing to do in Gondar and we repeatedly told him to vacate his post but he refused in which case he needs to be eliminated" they concluded. That was just 6 days before poor ato Girma Yeshitila got shot and killed by pathological extremist anarchist cold blood murderers. In this particular case ato Thomas H did not invent anything fake news of his own because I saw the video myself. Of course ato Thomas H did not make his comment because he has sympathy for the Oromos.
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
ከጎጠኛ የኦነግ-ሸኔ ካድሬ ማብራሪያ አልፈልግም።
የ360 አስፀያፊ የአየር ጫጫታ በምድር ላይ ካለው ጨካኝና አሸባሪ መንግስትህ አይን ሲታይ ቅዱስ ነው።

sun wrote: ↑30 Apr 2023, 23:48As a matter fact Habtamu Ayalew and Minalachew Simachew of ethio360 said on live ethio360 broadcast that they hate ato Girma Yeshtila because he is "half cast or Dikala, being born from Amhara mother and Oromo father in which case he has nothing to do in Gondar and we repeatedly told him to vacate his post but he refused in which case he needs to be eliminated" they concluded. That was just 6 days before poor ato Girma Yeshitila got shot and killed by pathological extremist anarchist cold blood murderers. In this particular case ato Thomas H did not invent anything fake news of his own because I saw the video myself. Of course ato Thomas H did not make his comment because he has sympathy for the Oromos.![]()
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
Sun / Ron,
First of all I am " Sir" not Ato. Second I don't hate Oromos .I have no reason to hate people. I don't even hate the ሸፋፋ Eritreans.
In fact one of the reason why I love Oromos is because of Teacher Tolera. Here is the story how I fell in love with Oromos because of Teacher Tolera.
In physics, there is what they call it matter. Four states of matter are observable in everyday life: solid, liquid, gas, and plasma. ... So Teacher Tolera was trying to explain about gas and he decided to teach us in Amharic.አየር አይታይም አይዳሰስም አይጨበጥም::
ለምሳሌ እኔ ዴስክ ሥር እደበቅና "አልታይም አልጨበጥም አልዳሰስም "እኔ ማን ነኝ ስላችሁ መልሱ አየር ነው ብሎ አስተማረን :: አሁን ተዘጋጁ እንቆቅልሽ ይጀምራል አለ:: ከዛ ዴስክ ሥር ሆኖ አልታይም አልጨበጥም አልዳሰስም እኔ ማን ነኝ ሲል ሁላችንም 'Teacher Tolera" ብለን መለስን::ከዛ ተናድዶ ማለት ያለባችሁ (መልሱ) አየር ነው ብሎ ማስተማሩን አቋርጦ ጠጅ ቤት ሄደ.

“አቶ ከበደ” አሉ ሲባል ነበር እኔ የማውቀው። የማንንም ጎሳም ለማንኳሰስ የተረገ ቀልድ አልነበረም። በአንተ ቤት በኦሮሞ አሹፈህ ሞተሃል። አጋስስ ወያኔ!
Thomas H wrote: ↑01 May 2023, 08:07Sun / Ron,
First of all I am " Sir" not Ato. Second I don't hate Oromos .I have no reason to hate people. I don't even hate the ሸፋፋ Eritreans.
In fact one of the reason why I love Oromos is because of Teacher Tolera. Here is the story how I fell in love with Oromos because of Teacher Tolera.
In physics, there is what they call it matter. Four states of matter are observable in everyday life: solid, liquid, gas, and plasma. ... So Teacher Tolera was trying to explain about gas and he decided to teach us in Amharic.አየር አይታይም አይዳሰስም አይጨበጥም::
ለምሳሌ እኔ ዴስክ ሥር እደበቅና "አልታይም አልጨበጥም አልዳሰስም "እኔ ማን ነኝ ስላችሁ መልሱ አየር ነው ብሎ አስተማረን :: አሁን ተዘጋጁ እንቆቅልሽ ይጀምራል አለ:: ከዛ ዴስክ ሥር ሆኖ አልታይም አልጨበጥም አልዳሰስም እኔ ማን ነኝ ሲል ሁላችንም 'Teacher Tolera" ብለን መለስን::ከዛ ተናድዶ ማለት ያለባችሁ (መልሱ) አየር ነው ብሎ ማስተማሩን አቋርጦ ጠጅ ቤት ሄደ.
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
ለምን ምናላቸው ስማቸው ላይ ብቻ ሙጭጭ አልክ? እንደ ስንክ ሳር በየዩቲዩቡ ላይ እንደ ጉንፋን የሆነውን በሽታ። በአሁኗ ኢትዮጵያ ማንነት ለአንዱ ወገን ሹመት ያሰጣል፤ ሃብት ንብረት ያስገኛል ለሌው ወገን ደግሞ ያስገድላል፤ ቤት ያስፈርሳል፤ያፈናቅላል፤ያሳስራል። ሙሉ በሙሉ የግፍ ዶፍ በሚያፈሰው አገር ውስጥ አንድት ሳር እየመዘዙ ይች የሰንበሌጥ ወይም ሳር ናት ፍሳሽ ያመጣቸው ማለት ስህተት ነው - ምናልባትም ችግሩን ማድበስበስ እና ማጭበርበር ነው።
መሬት የምታበቅለው የተዘራውን ነው።የዘር እና የጎሳ ማሳ አራሽ ዘሪ እና ጎልጓይ ኦነግ ባለበት ሌሎችን መወንጀል ትንሽ አይሰቀጥጥም ወይ? እንደዚህ አይነት አነጋገር በኢትዮጵያ ባይኖር እንደት መልካም ነበር። ግን ኢትዮጵያ ለ32 አመታት በዘር ላይ የተመሰረተች ናት። አሁን ኦሮምያ በሚባለው አገር ውስጥ ሁለት ሰዎች እንበለ አረጋ ቂጤሳ እና ስማቸው ደርቤ ለአንድ የከፍተኛ ትምህርት ስኮላርሽፕ ቢወዳደሩ ዕድሉ ለማን የሚሰጥ ይመስላችኋል? ለአረጋ ቂጤሳ! እንዳውም የደርቤ ልጅ በማመልከቱ ብቻ ድጋሜ እንዳይወዳደር ከስራ ሊባረር ይችላል ከእነ አካቴው። In stead of treating the root cause of the problem ውታፍ ነቃይ are trying to treat and fix the symptom. Why not talking about the problem.ጠ/ሚር ተብዬው ባሌ ሂዶ የዝሆን እና የሚዳቋ ተረት ሲለፍፍ፤ አዲስ አበባ በእኔ ላይ ጣቱን የሚቀስር ቢኖር ዘመዶቸ ከሱልልታ በፈረስ መጥተው ይቀውጡታል ወዘተ ወዘተ ሲል ማን ተጠያቂ አደገረው?
ለመሆኑ አሹመት የሚሰጠው በጎሳ ከሆነ ከበደ ተሰማ ይፍሩ የሚባል ሰው የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ መሆን ይችላል? ለምንድ ነው ዮሀንስ ለታ ስሙን ቀይሮ ሌንጮ ለታ የተባለው? እንዳው የአማራ ክልል ህዝብ በቻይነቱ ሊመሰገን የገባዋል። ከ20,000 በታች ህዝብ ያላቸው እነ ከሚሴ ኦሮምያ ዞን ተብለዋል። እነ ተፈራ ዋልዋ እና እነ በረከት ስምዖን አስተዳድረውታል። አማራ ላይ ሲሆን ብቻ ምድረ አድርባይ አፉን ይከፍታል።
ትልቁ የመወያያ ርዕስ መሆን ያለባቸው፤
1ኛ) የዚህ አይነቱ አመለካከት ምንጭ እና መንስዔው የጎሳ ፓለቲካ ስርዐት ነው። የዚህ ሰለባ ግፍ የሆኑ ግለሰቦች እና ቡድኖች እባብ ያየ በልጥ በረዬ ነው እና ተጠራጣሪ ይሆናሉ - ጉዳዩ ለህልውናቸው አስጊ መስሎ ስለሚታያቸው።
2ኛ) የኢትዮጵያ ህዝብ ዋዠራ ወይም ድብልቅ ነው። በጎሳ ሰውን መለየት አይቻልም። መጠሪያ ስምም የጎሳን ማንነት አይለይም። ትርጉሙን ሳያውቁት እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አማራ ምድር ጎበና እና ባልቻ እየተባሉ የሚጠሩ ጎልማሳዎች አሁን ድረስ አሉ - ድብን ካለው ከአማራ እምብርት አገር ውስጥ። የአሁኑ የኦነግ/ወያኔ ፓለቲካ ከብዙ ጎሳ የተወለዱ ኢትዮጵያዊያንን አገር እና ክልል አልባ አድርጓቸዋል It made them suspicious of being double agents, even when they are not in a region the willingly or unwillingly chose to live and work.የዚህ አይነት ህዝብ (majority) ቁጥር ደግሞ ቢሰላ አንድ ትልቅ ክልል ቢያንስ ከ 20 - 30 ሚልዮን የሚደርስ ህዝብ ይሆናል። ይህ ህዝብ ነው በህዳጣን የጎሳ ፓለቲካ የተረሳው እና የሚረገጠው። ይህ ህዝብ ምንድን ነው ዕጣው? አገሩ ማን ትባላለች? እንደት አገር ያግኝ ነው መሆን ያለበት እንጅ ስንት ዲናር ለዐብይ በመቆሜ አገኛለሁ ማለት መሆን የለበትም።
Stop collecting coins trashing the objective reality in Ethiopia - Tribalism is the King of the Land. It is the source power, wealth and fame. Abiy Ahmed would not achieve what he achieved today if he were not an extremists tribalist - sadly at the cost of the lives of 1.5 million. Stop tribalism from the source.

-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
Please wait, video is loading...
ኣርእስቱ የ"ሃፍካስት" ና የ"ብሮድካስት" ሳይሆን " ሳይወክለን ቦታችንና ድርሻችን(ኮታችን) በሃይል ያዘ " የሚለው ቁጣ ነው ። ("ፉልካስት" ሆኖም ላይወክለህ ስለሚችል ) ።ባጭሩ የሰውየው መልእክት ፥ የሺጥላ እንደ በረከት ሲሞን ( ኣማራን የማይወክል የመለስ ዜናዊ ቅርብ የነበረው ሰው ) ነው ።
ስትተች " ሰለክቲቭ '' ከሆንክ " ዲስኦነስት " ያደርግሃል ። የ " ጃጅመንት " ጉድለት እንዳለህ ደሞ ያሳያል ።
-
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
Abe Abraham,
You got it! Since the criterion to fill the required quota for offices in the Ethnically Federated Ethiopia is ethnic background, candidates who do not fulfill the criterion 100% do not qualify for the post, unless they have the backup from the Prime Minster - that boils down into affirmative action of equal opportunity. Usually, those selected on this basis through affirmative actions gets the highest position, like you said Simeon Bereket. Really, the discourse should have been why such a crude criterion of ethnic background and lineage is made the criteria? When is merit and ability matter in Ethiopian politics. In the world where some of us live, individual freedom is the building block of governance.

ምናላቸው ስማቸውም አለው ሌላም ሰው አለው የግርማ የሺጥላ የፖለቲካ አቋም በአያቱ ወይንም ቅድም አያቱ ማንነት የተቀረፀ ነው የሚለው አቀራረብ ፈንዳሜንታሊ የተሳሳተ ነው። በተዘዋዋሪም የተገደለው የኦሮሞ ደም ስላለበት ነው የሚል ምልከታ እንዳለው አትዘንጋ።
እንዴ አንድ ወጥ አማራ ሆኖ እኮ ለሆዱ ያደረ አጋስስም አለ። ሙሉ ኦሮሞ ወይንም ግማሽ ኦሮሞም ሆኖ ከእውነት ዝንፍ የማይል እናቱ የወለደችው ጀግና አለ። ሁሉም ነገር ላይ የዘር ታፔላ እየለጠፍክ ሌላውን ጎጠኛ ማለት አትችልም። መጽዳት ከራስ ይጀምራል በጥሩም በክፉም ጊዜ።

Abere wrote: ↑01 May 2023, 10:04ለምን ምናላቸው ስማቸው ላይ ብቻ ሙጭጭ አልክ? እንደ ስንክ ሳር በየዩቲዩቡ ላይ እንደ ጉንፋን የሆነውን በሽታ። በአሁኗ ኢትዮጵያ ማንነት ለአንዱ ወገን ሹመት ያሰጣል፤ ሃብት ንብረት ያስገኛል ለሌው ወገን ደግሞ ያስገድላል፤ ቤት ያስፈርሳል፤ያፈናቅላል፤ያሳስራል። ሙሉ በሙሉ የግፍ ዶፍ በሚያፈሰው አገር ውስጥ አንድት ሳር እየመዘዙ ይች የሰንበሌጥ ወይም ሳር ናት ፍሳሽ ያመጣቸው ማለት ስህተት ነው - ምናልባትም ችግሩን ማድበስበስ እና ማጭበርበር ነው።
መሬት የምታበቅለው የተዘራውን ነው።የዘር እና የጎሳ ማሳ አራሽ ዘሪ እና ጎልጓይ ኦነግ ባለበት ሌሎችን መወንጀል ትንሽ አይሰቀጥጥም ወይ? እንደዚህ አይነት አነጋገር በኢትዮጵያ ባይኖር እንደት መልካም ነበር። ግን ኢትዮጵያ ለ32 አመታት በዘር ላይ የተመሰረተች ናት። አሁን ኦሮምያ በሚባለው አገር ውስጥ ሁለት ሰዎች እንበለ አረጋ ቂጤሳ እና ስማቸው ደርቤ ለአንድ የከፍተኛ ትምህርት ስኮላርሽፕ ቢወዳደሩ ዕድሉ ለማን የሚሰጥ ይመስላችኋል? ለአረጋ ቂጤሳ! እንዳውም የደርቤ ልጅ በማመልከቱ ብቻ ድጋሜ እንዳይወዳደር ከስራ ሊባረር ይችላል ከእነ አካቴው። In stead of treating the root cause of the problem ውታፍ ነቃይ are trying to treat and fix the symptom. Why not talking about the problem.ጠ/ሚር ተብዬው ባሌ ሂዶ የዝሆን እና የሚዳቋ ተረት ሲለፍፍ፤ አዲስ አበባ በእኔ ላይ ጣቱን የሚቀስር ቢኖር ዘመዶቸ ከሱልልታ በፈረስ መጥተው ይቀውጡታል ወዘተ ወዘተ ሲል ማን ተጠያቂ አደገረው?
ለመሆኑ አሹመት የሚሰጠው በጎሳ ከሆነ ከበደ ተሰማ ይፍሩ የሚባል ሰው የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ መሆን ይችላል? ለምንድ ነው ዮሀንስ ለታ ስሙን ቀይሮ ሌንጮ ለታ የተባለው? እንዳው የአማራ ክልል ህዝብ በቻይነቱ ሊመሰገን የገባዋል። ከ20,000 በታች ህዝብ ያላቸው እነ ከሚሴ ኦሮምያ ዞን ተብለዋል። እነ ተፈራ ዋልዋ እና እነ በረከት ስምዖን አስተዳድረውታል። አማራ ላይ ሲሆን ብቻ ምድረ አድርባይ አፉን ይከፍታል።
ትልቁ የመወያያ ርዕስ መሆን ያለባቸው፤
1ኛ) የዚህ አይነቱ አመለካከት ምንጭ እና መንስዔው የጎሳ ፓለቲካ ስርዐት ነው። የዚህ ሰለባ ግፍ የሆኑ ግለሰቦች እና ቡድኖች እባብ ያየ በልጥ በረዬ ነው እና ተጠራጣሪ ይሆናሉ - ጉዳዩ ለህልውናቸው አስጊ መስሎ ስለሚታያቸው።
2ኛ) የኢትዮጵያ ህዝብ ዋዠራ ወይም ድብልቅ ነው። በጎሳ ሰውን መለየት አይቻልም። መጠሪያ ስምም የጎሳን ማንነት አይለይም። ትርጉሙን ሳያውቁት እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አማራ ምድር ጎበና እና ባልቻ እየተባሉ የሚጠሩ ጎልማሳዎች አሁን ድረስ አሉ - ድብን ካለው ከአማራ እምብርት አገር ውስጥ። የአሁኑ የኦነግ/ወያኔ ፓለቲካ ከብዙ ጎሳ የተወለዱ ኢትዮጵያዊያንን አገር እና ክልል አልባ አድርጓቸዋል It made them suspicious of being double agents, even when they are not in a region the willingly or unwillingly chose to live and work.የዚህ አይነት ህዝብ (majority) ቁጥር ደግሞ ቢሰላ አንድ ትልቅ ክልል ቢያንስ ከ 20 - 30 ሚልዮን የሚደርስ ህዝብ ይሆናል። ይህ ህዝብ ነው በህዳጣን የጎሳ ፓለቲካ የተረሳው እና የሚረገጠው። ይህ ህዝብ ምንድን ነው ዕጣው? አገሩ ማን ትባላለች? እንደት አገር ያግኝ ነው መሆን ያለበት እንጅ ስንት ዲናር ለዐብይ በመቆሜ አገኛለሁ ማለት መሆን የለበትም።
Stop collecting coins trashing the objective reality in Ethiopia - Tribalism is the King of the Land. It is the source power, wealth and fame. Abiy Ahmed would not achieve what he achieved today if he were not an extremists tribalist - sadly at the cost of the lives of 1.5 million. Stop tribalism from the source.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
አይ አቤ አብረሃም፣ ድሮ ጎብዝ ና ማስተዋል የምትችል ነበርክ፣ ከቅርብ ጊዜ ቦሗላ አንተንም ፈሱ*ብህ፣ እነዚህ እርግማኖች።Abe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 10:46Please wait, video is loading...
ኣርእስቱ የ"ሃፍካስት" ና የ"ብሮድካስት" ሳይሆን " ሳይወክለን ቦታችንና ድርሻችን(ኮታችን) በሃይል ያዘ " የሚለው ቁጣ ነው ። ("ፉልካስት" ሆኖም ላይወክለህ ስለሚችል ) ።ባጭሩ የሰውየው መልእክት ፥ የሺጥላ እንደ በረከት ሲሞን ( ኣማራን የማይወክል የመለስ ዜናዊ ቅርብ የነበረው ሰው ) ነው ።
ስትተች " ሰለክቲቭ '' ከሆንክ " ዲስኦነስት " ያደርግሃል ። የ " ጃጅመንት " ጉድለት እንዳለህ ደሞ ያሳያል ።
-
በአንተዉ "ጀጅመንት" እንግዲያዉስ ኦሮሞም ተነስቶ የክልሉን ፕረዚዳንት መግደል አለበት ማለት ነዉ። ምክንያቱም ከልክ ደግሞ እሱም በእናቱ በኩል ጎጃሜ ነዉ ብሎ የነገሩን እነዚሁ እርጉማኖች ነበሩ፣ አልቆዬም እዚሁ መረጃ ፎረም ላይ ነበር፣ የተገለጸዉ።
If you go on that account, then there are many many candidates of cannibalism in the Oromia branch of PP, there are countless of them, who are considered of mixed heritage.
The fact of the matter is that many Oromos are grateful to this section of the society, because they were considered the harder part of the glue that holds the nation together, it is not a curse to have someone of mixed heritage around, instead a blessing, for a country of multi-cultural and multi-ethnic formations like Ethiopia.
Those who candidated the victim and actually assassinated him on the basis of his ethnic heritage are simply put animals who don't fit in the society of the 21st century.
Don't tell me please you might be living in a third country outside of yours and still entertain such a backward and barbaric mentality.
Ethiopia don't know a caste-system, everybody is considered equal, based on the birth rights.
ልጅን ከልጅ ብለዩ አመትም አይቆዩም፣ ይላል የአገሬ ሰዉ።
And we were accused of also "mogaists" (in English, accomodators) on this very forum by the same cannibals who sponsered the assasination of fellow citizen by labelling him a half-cast. Simply put, they don't fit to this century!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
DefendTheTruth,DefendTheTruth wrote: ↑01 May 2023, 12:27አይ አቤ አብረሃም፣ ድሮ ጎብዝ ና ማስተዋል የምትችል ነበርክ፣ ከቅርብ ጊዜ ቦሗላ አንተንም ፈሱ*ብህ፣ እነዚህ እርግማኖች።Abe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 10:46Please wait, video is loading...
ኣርእስቱ የ"ሃፍካስት" ና የ"ብሮድካስት" ሳይሆን " ሳይወክለን ቦታችንና ድርሻችን(ኮታችን) በሃይል ያዘ " የሚለው ቁጣ ነው ። ("ፉልካስት" ሆኖም ላይወክለህ ስለሚችል ) ።ባጭሩ የሰውየው መልእክት ፥ የሺጥላ እንደ በረከት ሲሞን ( ኣማራን የማይወክል የመለስ ዜናዊ ቅርብ የነበረው ሰው ) ነው ።
ስትተች " ሰለክቲቭ '' ከሆንክ " ዲስኦነስት " ያደርግሃል ። የ " ጃጅመንት " ጉድለት እንዳለህ ደሞ ያሳያል ።
-
በአንተዉ "ጀጅመንት" እንግዲያዉስ ኦሮሞም ተነስቶ የክልሉን ፕረዚዳንት መግደል አለበት ማለት ነዉ። ምክንያቱም ከልክ ደግሞ እሱም በእናቱ በኩል ጎጃሜ ነዉ ብሎ የነገሩን እነዚሁ እርጉማኖች ነበሩ፣ አልቆዬም እዚሁ መረጃ ፎረም ላይ ነበር፣ የተገለጸዉ።
If you go on that account, then there are many many candidates of cannibalism in the Oromia branch of PP, there are countless of them, who are considered of mixed heritage.
The fact of the matter is that many Oromos are grateful to this section of the society, because they were considered the harder part of the glue that holds the nation together, it is not a curse to have someone of mixed heritage around, instead a blessing, for a country of multi-cultural and multi-ethnic formations like Ethiopia.
Those who candidated the victim and actually assassinated him on the basis of his ethnic heritage are simply put animals who don't fit in the society of the 21st century.
Don't tell me please you might be living in a third country outside of yours and still entertain such a backward and barbaric mentality.
Ethiopia don't know a caste-system, everybody is considered equal, based on the birth rights.
ልጅን ከልጅ ብለዩ አመትም አይቆዩም፣ ይላል የአገሬ ሰዉ።
And we were accused of also "mogaists" (in English, accomodators) on this very forum by the same cannibals who sponsered the assasination of fellow citizen by labelling him a half-cast. Simply put, they don't fit to this century!
የጻፍኩትን ረጋ ብለህ ኣንብበው ። የዘር ጉዳይ የመነሳት ዋና መሰረት ኣይወክለኝም ከሚል ቁጣ ነው ። ኢዮርሳሌምን የሺጥላ ለምን ኣይወክልሽም ብለህ ስትጠይቃት " ፋኖን ከጉድጓድ ኣውጥተን ..." ምናምን ብሎ ተናግሮ ነበር የሚል መልስ ትሰጣሃለሽ ። ኣንተ የኣይወክለኝምን ጉዳይ ትተህ በየዘር ጉዳይ ለማተኮር የምትፈልግ ትመስላለህ ። " ምሉ በምሉ " ኣማራ እያሉ በኣማራ ኣይወክሉናል ተብለው የሚከሰሱ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣኖች እንዳሉ መርሳት የለብህም ።
-
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
በመሰረቱ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ርዕዮተ አለም እና የአመለካከት አቋም ሳይሆን ጎሳ ወይም ዘር የመወገን ጉዳይ ነው። ማለት ወይ ኦሮሞ የሚባል ክልል ትደግፋለህ ኦሮሞ ከሆንክ ወይ ትግሬ የሚባል ክልል ትደግፋለህ ትግሬ ከሆንክ ወዘተ። ርዕዮተ አለም የሚባል ነገር የለም። ሟች የፓለቲካ አቋም ሳይሆን የነበረው የመወገን ነው። ጥሩ ወጋኝ የሚባለው ደግሞ 100% ፐርሰን የተባለው ክልል ውልድ መሆን ሊጠበቅበት ነው። መለስ ዜናዊ እኮ በንድ ወቅት እንኳዕ ከዚህ "ወርቅ"
ትግሬ ህዝብ ተፈጠርኩ ብሎናል። በእርግጥ በሰለጠነ ማህበረሰብ እና በስልጡን ፓለቲካ ውስጥ ጎሳ እና ሃይማኖት ቦታ የላቸውም - ብቃት እና ጥሩ ዜጋ አገሩን የሚወድ ሁኖ መገኘት ብቻ ነው። እንደ እርሱ አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን አይሰራም። የዱርየ ፓለቲካ ነው። ጌታቸው ረዳ (ውስጥ አዋቂው) በዱርየ የፈረሰች አገር ብትኖር ኢትዮጵያናንት እንዳለው - ዐብይን ዱርየ ብሎ ሲዘልፍ ነው። በእርግጥ ነው ሰው ከስጋ እንጅ ከባህርይ አይወለድም። በየትኛውም ማህበረሰብ በተለይም በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ባሉበት በርካታ ምግባረ ብልሹ ሰዎች ይኖራሉ። ይህ መቸም የሚጠፋ ጉዳይ አይደለም። ቁም ነገሩ አሁን ያለው የአገዛዝ ዘውጌ ነው። ዘውጌ ደግሞ ዘውጌነት ይፈልጋል። ዘውጌነት ቋቅ ካለን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆን አለበት እየተመረጠ የሚያስወነጅል መሆን የለበትም። የሰለጠነ የዜጋ እና ርዕዮተ-አለም ላይ የተመረኮዘ ፓለቲካ እንድ መጣ ከተፈለገ የዘውግ ስርዐት መደምሰስ ይገባዋል። እየመረጡ ማለቃቀስ የሚረዳ ሣይሆን የሚጎዳ ይሆናል። That was what Abiy Ahmed recently whinnied about as if he had some ideology that could be challenged by better idea
Selam/ wrote: ↑01 May 2023, 12:13ምናላቸው ስማቸውም አለው ሌላም ሰው አለው የግርማ የሺጥላ የፖለቲካ አቋም በአያቱ ወይንም ቅድም አያቱ ማንነት የተቀረፀ ነው የሚለው አቀራረብ ፈንዳሜንታሊ የተሳሳተ ነው። በተዘዋዋሪም የተገደለው የኦሮሞ ደም ስላለበት ነው የሚል ምልከታ እንዳለው አትዘንጋ።
እንዴ አንድ ወጥ አማራ ሆኖ እኮ ለሆዱ ያደረ አጋስስም አለ። ሙሉ ኦሮሞ ወይንም ግማሽ ኦሮሞም ሆኖ ከእውነት ዝንፍ የማይል እናቱ የወለደችው ጀግና አለ። ሁሉም ነገር ላይ የዘር ታፔላ እየለጠፍክ ሌላውን ጎጠኛ ማለት አትችልም። መጽዳት ከራስ ይጀምራል በጥሩም በክፉም ጊዜ።
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
ይገባኛል የምትለው ሁሉ ግን የጠራሃቸው እኮ የከሸፉ ሰዎች ናቸው። አይን ያወጣው የጎሳ ፖለቲካ ለጊዜው ስልጣን ላይ ለመጣበቅና የሃገሪቱን ሃብት እንደመዥገር ለመምጠጥ ይረዳ ይሆናል እንጂ የመጨረሻ ውጤቱ መውደቅ ነው። መለስ ዜናዊ ለምድሪቷ አልሆነ ለሰማይ ቤት አልሆነ። እሱ አቧራ ለብሶም ሃገሩን አቧራ ማልበሱን አላቆመም። ለትግል ስትራተጂ መሰሎችን ማሰባሰቡ ባይከፋም እገሌ የአያቱ ስም ኦሮሞ ስለሆነ ይቀሰፍ፣ የትግሬ ቅድም አያት ስላለው ጠርጥረው፣ ወንድሙ አማራ ስላገባ በአይነ ቁራኛ ጠብቀው የሚባለው የጭፍን ፑንዲቶች ጥንቆላ ያዛጋኛል ብሎም ያስታውከኛል።
Abere wrote: ↑01 May 2023, 16:34በመሰረቱ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ርዕዮተ አለም እና የአመለካከት አቋም ሳይሆን ጎሳ ወይም ዘር የመወገን ጉዳይ ነው። ማለት ወይ ኦሮሞ የሚባል ክልል ትደግፋለህ ኦሮሞ ከሆንክ ወይ ትግሬ የሚባል ክልል ትደግፋለህ ትግሬ ከሆንክ ወዘተ። ርዕዮተ አለም የሚባል ነገር የለም። ሟች የፓለቲካ አቋም ሳይሆን የነበረው የመወገን ነው። ጥሩ ወጋኝ የሚባለው ደግሞ 100% ፐርሰን የተባለው ክልል ውልድ መሆን ሊጠበቅበት ነው። መለስ ዜናዊ እኮ በንድ ወቅት እንኳዕ ከዚህ "ወርቅ"ትግሬ ህዝብ ተፈጠርኩ ብሎናል። በእርግጥ በሰለጠነ ማህበረሰብ እና በስልጡን ፓለቲካ ውስጥ ጎሳ እና ሃይማኖት ቦታ የላቸውም - ብቃት እና ጥሩ ዜጋ አገሩን የሚወድ ሁኖ መገኘት ብቻ ነው። እንደ እርሱ አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን አይሰራም። የዱርየ ፓለቲካ ነው። ጌታቸው ረዳ (ውስጥ አዋቂው) በዱርየ የፈረሰች አገር ብትኖር ኢትዮጵያናንት እንዳለው - ዐብይን ዱርየ ብሎ ሲዘልፍ ነው። በእርግጥ ነው ሰው ከስጋ እንጅ ከባህርይ አይወለድም። በየትኛውም ማህበረሰብ በተለይም በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ባሉበት በርካታ ምግባረ ብልሹ ሰዎች ይኖራሉ። ይህ መቸም የሚጠፋ ጉዳይ አይደለም። ቁም ነገሩ አሁን ያለው የአገዛዝ ዘውጌ ነው። ዘውጌ ደግሞ ዘውጌነት ይፈልጋል። ዘውጌነት ቋቅ ካለን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆን አለበት እየተመረጠ የሚያስወነጅል መሆን የለበትም። የሰለጠነ የዜጋ እና ርዕዮተ-አለም ላይ የተመረኮዘ ፓለቲካ እንድ መጣ ከተፈለገ የዘውግ ስርዐት መደምሰስ ይገባዋል። እየመረጡ ማለቃቀስ የሚረዳ ሣይሆን የሚጎዳ ይሆናል። That was what Abiy Ahmed recently whinnied about as if he had some ideology that could be challenged by better idea
![]()
Selam/ wrote: ↑01 May 2023, 12:13ምናላቸው ስማቸውም አለው ሌላም ሰው አለው የግርማ የሺጥላ የፖለቲካ አቋም በአያቱ ወይንም ቅድም አያቱ ማንነት የተቀረፀ ነው የሚለው አቀራረብ ፈንዳሜንታሊ የተሳሳተ ነው። በተዘዋዋሪም የተገደለው የኦሮሞ ደም ስላለበት ነው የሚል ምልከታ እንዳለው አትዘንጋ።
እንዴ አንድ ወጥ አማራ ሆኖ እኮ ለሆዱ ያደረ አጋስስም አለ። ሙሉ ኦሮሞ ወይንም ግማሽ ኦሮሞም ሆኖ ከእውነት ዝንፍ የማይል እናቱ የወለደችው ጀግና አለ። ሁሉም ነገር ላይ የዘር ታፔላ እየለጠፍክ ሌላውን ጎጠኛ ማለት አትችልም። መጽዳት ከራስ ይጀምራል በጥሩም በክፉም ጊዜ።
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የመንግስቱ ባለስጣናት በነፃና በግልፅ ዴሞክራስያዊ ነፃ አብላጫ ምርጫ የተመረጡ በመሆናቸዉ ሁሉንም ኢትዮጵያዉያንን ከሚገባ በላይ ደህና አድርገዉ ይወክላሉ። ምንም አይነት ዉዥንብር ይህነን እዉነታ አይለዉጥም፥ ሁኔታዉን የሚለዉጠዉ ዉዥንብርና አይን ያወጣ የዉሸት ትርክት ሳይሆን በሰላማዊ መንገድ ብቻ መታገል ነዉ።Abe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 10:46Please wait, video is loading...
ኣርእስቱ የ"ሃፍካስት" ና የ"ብሮድካስት" ሳይሆን " ሳይወክለን ቦታችንና ድርሻችን(ኮታችን) በሃይል ያዘ " የሚለው ቁጣ ነው ። ("ፉልካስት" ሆኖም ላይወክለህ ስለሚችል ) ።ባጭሩ የሰውየው መልእክት ፥ የሺጥላ እንደ በረከት ሲሞን ( ኣማራን የማይወክል የመለስ ዜናዊ ቅርብ የነበረው ሰው ) ነው ።
ስትተች " ሰለክቲቭ '' ከሆንክ " ዲስኦነስት " ያደርግሃል ። የ " ጃጅመንት " ጉድለት እንዳለህ ደሞ ያሳያል ።
ሌላዉ ደግሞ ባለፉት የሩቅ ግዜያት መለስ ደጋግ ስራዎችን ሲሰራ በቆየበት ወቅት ለሱ መወገን፥ ቀጥሎ ደግሞ በሌላ ወቅት አዉቆም ሆነ ሳያዉቅ ከተሳሳና ካሳሳተ ለሱ ያለመወገን ምን ችግር አለዉ ፧ ለምሳሌ ያህል ባንድ ወቅት ኤርትራዉያኖችና የኤርትራ መሪዎች ከሁሉ በላይ የመለስ የቅርብ ጏደኞች ነበሩ፥ እንደ ክፉ ኣጋጣሚ ሆኇ በሌላ ወቅት ደግሞ ወዳጅነት ወደ ጠላትነት ተሸጋገረ። ይህ ማለት ደግሞ አሁን ባጋጣሚ የተበላሽዉን ግንኙነት ሆን ብሎ በጣም በሰከነ አካሔድ ሰላምን ቀስ በቀስ ገንብቶ የሁሉንም ህይወትና ኑሮ በተግባር ማሻሻል ነዉ።
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
አንተ ወፈፌ - ባንድ ወቅት ሙጃሂዲን አብይም በኢትጵያኖች እንደ ነብዪ ሙሳ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ ተመልኮ ነበር። ያጠለቀው ጭምብል ሲነትብበት የደበቀው ቀንድ አፍጥጦ ወጣ። ታዲያ ህዝብ አክንቱፍ አድርጎ ቢጠላው ምን ያንጨረጭርሃል።
ሙጃሂዲንህ እንጂ እንደ እንሽላሊት በአምስት አመት ውስጥ ቆዳውን የለዋወጠው፣ ህዝቡ እኮ ያው ህዝብ ነው፣ አንተ ስትፈልግ የዳቦ ስም እየመረጥክ ፅንፈኛ፣ ነፍጠኛ፣ አሃዳዊ፣ ጁንታ፣ ዱቄት በለው…

sun wrote: ↑01 May 2023, 21:01የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የመንግስቱ ባለስጣናት በነፃና በግልፅ ዴሞክራስያዊ ነፃ አብላጫ ምርጫ የተመረጡ በመሆናቸዉ ሁሉንም ኢትዮጵያዉያንን ከሚገባ በላይ ደህና አድርገዉ ይወክላሉ። ምንም አይነት ዉዥንብር ይህነን እዉነታ አይለዉጥም፥ ሁኔታዉን የሚለዉጠዉ ዉዥንብርና አይን ያወጣ የዉሸት ትርክት ሳይሆን በሰላማዊ መንገድ ብቻ መታገል ነዉ።Abe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 10:46Please wait, video is loading...
ኣርእስቱ የ"ሃፍካስት" ና የ"ብሮድካስት" ሳይሆን " ሳይወክለን ቦታችንና ድርሻችን(ኮታችን) በሃይል ያዘ " የሚለው ቁጣ ነው ። ("ፉልካስት" ሆኖም ላይወክለህ ስለሚችል ) ።ባጭሩ የሰውየው መልእክት ፥ የሺጥላ እንደ በረከት ሲሞን ( ኣማራን የማይወክል የመለስ ዜናዊ ቅርብ የነበረው ሰው ) ነው ።
ስትተች " ሰለክቲቭ '' ከሆንክ " ዲስኦነስት " ያደርግሃል ። የ " ጃጅመንት " ጉድለት እንዳለህ ደሞ ያሳያል ።
ሌላዉ ደግሞ ባለፉት የሩቅ ግዜያት መለስ ደጋግ ስራዎችን ሲሰራ በቆየበት ወቅት ለሱ መወገን፥ ቀጥሎ ደግሞ በሌላ ወቅት አዉቆም ሆነ ሳያዉቅ ከተሳሳና ካሳሳተ ለሱ ያለመወገን ምን ችግር አለዉ ፧ ለምሳሌ ያህል ባንድ ወቅት ኤርትራዉያኖችና የኤርትራ መሪዎች ከሁሉ በላይ የመለስ የቅርብ ጏደኞች ነበሩ፥ እንደ ክፉ ኣጋጣሚ ሆኇ በሌላ ወቅት ደግሞ ወዳጅነት ወደ ጠላትነት ተሸጋገረ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Must Watch : ግርማ የሺጥላ የተገደለው ኦሮሞ ስለሆነ ነው
sun wrote: ↑01 May 2023, 21:01የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የመንግስቱ ባለስጣናት በነፃና በግልፅ ዴሞክራስያዊ ነፃ አብላጫ ምርጫ የተመረጡ በመሆናቸዉ ሁሉንም ኢትዮጵያዉያንን ከሚገባ በላይ ደህና አድርገዉ ይወክላሉ። ምንም አይነት ዉዥንብር ይህነን እዉነታ አይለዉጥም፥ ሁኔታዉን የሚለዉጠዉ ዉዥንብርና አይን ያወጣ የዉሸት ትርክት ሳይሆን በሰላማዊ መንገድ ብቻ መታገል ነዉ።Abe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 10:46Please wait, video is loading...
ኣርእስቱ የ"ሃፍካስት" ና የ"ብሮድካስት" ሳይሆን " ሳይወክለን ቦታችንና ድርሻችን(ኮታችን) በሃይል ያዘ " የሚለው ቁጣ ነው ። ("ፉልካስት" ሆኖም ላይወክለህ ስለሚችል ) ።ባጭሩ የሰውየው መልእክት ፥ የሺጥላ እንደ በረከት ሲሞን ( ኣማራን የማይወክል የመለስ ዜናዊ ቅርብ የነበረው ሰው ) ነው ።
ስትተች " ሰለክቲቭ '' ከሆንክ " ዲስኦነስት " ያደርግሃል ። የ " ጃጅመንት " ጉድለት እንዳለህ ደሞ ያሳያል ።
ሌላዉ ደግሞ ባለፉት የሩቅ ግዜያት መለስ ደጋግ ነሮችን ሲሰራ በቆየበት ወቅት ለሱ መወገን፥ ቀጥሎ ደግሞ በሌላ ወቅት አዉቆም ሆነ ሳያዉቅ ከተሳሳና ካሳሳተ ለሱ ያለመወገን ምን ችግር አለዉ ፧ ለምሳሌ ያህል ባንድ ወቅት ኤርትራዉያኖችና የኤርትራ መሪዎች ከሁሉ በላይ የመለስ የቅርብ ጏደኞች ነበሩ፥ እንደ ክፉ ኣጋጣሚ ሆኇ በሌላ ወቅት ደግሞ ወዳጅነት ወደ ጠላትነት ተሸጋገረ።
ለመድገም እኔ ስለ ተወካይነት ስናገር የዘር ተወካይነት ማለቴ ኣይደለም ። ግብርና ካለበት ቦታ የገበሬዎች ተወካይ ሆነህ ተመርጠህ በፓርላማ ለገብሬዎችና የገበሬዎች ጥቅም የማትከራከር ከሆንክ ገበሬዎቹ እኛን ኣይወክልም ሊሉህ ይችላሉ ። ይህ በምእራባዊ ዓለምም ጭምር የሚታይ ነገር ነው ። ማለት ፥ ለምሳሌ ኣንድ የግራ ፓርቲ በስምህ ተመርጦ በፓርላማ ይገባና ከየቀኝ ፓርቲ የጥምረት መንግስት መስርቶ የቀኝ የሆነውን ፖሊሲ ግብራዊ እንዲሆን ይረዳል ።
የየሺጥላ ጉዳይ ስናይ ተናጋሪው ሃፍካስት ምናምን ብሎ ኣስፈላጊ ያልሆነ ነገር የተናገረው ከንዴት እንጂ ዋና ኣርእስቱ ዘርና ዘርነት ስለሆነ ኣይደለም ። በሺጥላ የተሰነዘረው ክስ እንዲህ የሚል ነው ፥ ኣማራ መስሎ ለኣማራ ጥቅም ኣይታገልም ። የምታውቀውን ልነግርህ ኣማራ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስለሚል በልምድ ስለ ጎሳና ዘር ሊናገር ኣይፈልግም ።
የበረከት ስምዖን ችግርም ለከሳሶቹ ኣማራ መስሎ ላማራ ጥቅም ያለመስራቱ ነው ። መሰረቱ ኤርትራዊ ነው የሚባለው ሌላ ተሳቢ ጎናዊ ኣርእስት (ሳይድ ኢሹ ) ነው ።
-