Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

አብዮት አህመድ አሊ የሚባል ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል

Post by wazzupdog » 27 Apr 2023, 16:47

የሚገርም ነገር ነው ፖሊስ ግርማ የሺጥላ በማንና በምን ምክኒያት እንደተገደለ ሳይገልጽ 7ኛው ንጉስ በቅስፈት መግለጫ አውጥቶ መኮነን የፈለገውን ኮነነ::

አብዮት አህመድ አሊ መጀመሪያ ለአማራ ህዝብ የማይመጥኑ መሪውችን ይመድባል ከዛ መሪዎችና ህዝቡን ያቃቅራል:: ከዛ መሪዎቹን ይገላል ያን ካደረገ በኋላ ግድያውን ማጥፋት በሚፈልገው ቡድን ወይ ግለሰብ ላይ ኣስታኮ ይመታዋል:: በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሉሃል ይሄ ነው:: :mrgreen: :mrgreen:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብዮት አህመድ አሊ የሚባል ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል

Post by sun » 27 Apr 2023, 20:48

wazzupdog wrote:
27 Apr 2023, 16:47

Post Reply