Page 1 of 1

የወለጋ አራጆችን ለፍርድ ማቅረብ ይቃተው አብይ ራሱ ገድሎ ራሱ መግለጫ ያወጣል!ለካ ውሮሞ ክልልን መንግስት አያስተዳድረዉም:: አይጥ ለሞቷ ... አሉ!

Posted: 27 Apr 2023, 16:11
by Jirta
ገዳይ ህግ አይስከብርም:: ዘረኛም ለህዝብ እና ለንፁሃን አይቆምም:: ህግ ፍትህ እና መርህ ካለ መጀመሪያ ወለጋ የሚታረዱትን ታደጉ:: አራጆችን ለፍርድ አቅርቡ::
በዚህ ሰበብ ራሱን የሚከካከልን ህዝብ ትጥቅ ማስፈታት አትችልም!