Page 1 of 2
ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 13:54
by Horus
ትክክለኛው ጥያቄ፤ ግርማ የሺጥላ ለምን ተገደለ? የሚለው ነው።
ግርማ የሺጥላ የተገደለው ...
(1) እሱና ቡድኑ ከዚህ ቀደም ያጠቋቸው ሰዎች ስላሉ፣
(2) እሱና ቡድኑ ዛሬ ላይ ሊያጠቁ ያሰቧቸው ሰዎች ስላሉ፣
(3) እሱና ቡድኑ በህይወት ከኖሩ ያጠቁናል ብለው የሚያምኑ ሰዎች ስላሉ፣
(4) በእሱና ቡድኑ መገደል ቀጥታ ጥቅም የሚያገኙ ሰዎች ስላሉ፣
(5) በእሱና ቡድኑ መገደል ተዘዋዋሪ ጥቅም የሚያገኙ ሰዎች ስላሉ፣
(6) እሱና ቡድኑን በመግደል ለአማራ ብልጽግናና ለአቢይ መንግስት መልዕክት መላክ፣ ማስጠንቀቂያ መላክ የሚፈልግ ኃይል ስላለ፣
(7) ያማራ ክልል አጠቃላይ አለመረጋጋት እንዲኖር የሚፈልግ ኃይል ስላለ፣
(8) .... ወዘተ
ይህም ማለት ...
ግርማን የመግደል ገፊ ፍላጎት ያላቸው 4 ቡድኖች ናቸው ።
(1) የአማራ አማጺ ቡድን
(2) የሸዋ ሸኔ ቡድን
(3) የትሀነግ ቡድን
(4) የአቢይ አህመድ ቡድን
አሁን ከላይ ያሉት 7/8 ሞቲቮች ከነዚህ 4 ቡድኖች ጋራ ብታገናኙ መልሱን ታገኙታላችሁ !!!! ማን ገደለው የሚለው የፎሬንዚክ ጥያቄ እዚህ አግባብ የለውም ። ለፖለቲካ ውይይትም ምንም ግብዓት አይሰጥም ።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 14:10
by Abere
Uncivilized political career in Ethiopia always has tragic end. Derg brought red terror, OLF brought the Orommuma death cult. Millions lost their precious life and life time earning to this death cult Orommuma. Orommuma terrorism is hurting people and families.
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 14:19
by Horus
አበረ፣
ከላይ ካስቀምትኳቸው 4 ፖሲብል ገዳዮች ውስጥ አንዱ ግምት ሰውዬውን የገደለው የአቢይ አህመድ ቡድን (የወረሞ ብልጽግና) ነው የሚል ነው ። ግርማ የሺጥላ አሁን ባለው አማራን ትጥቅ በማስፈታት፣ በኮማንድ ፖስት፣ ባጠቃላይ በአማራና ወረም ብልጽኛ ክፍፍል ላይ ሰውዬው የነበረው ግልጽ አቋም (ወይም ድብቅ አቋም) ምን ነበር? ይህ ሰው በህይወት ቢቀጥል በወረሞች ላይ ያመጣ የነበረው አደጋ ምን ነበር? በቅርቡ ጎንደር ባደረገው የአማራ ፒፒ ስብሰባ ጠላት ሲላቸው የነበሩት የዩ ቲዩብ አመጽ ቀስቃሾችን ነበር ።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 14:31
by Horus
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 14:41
by Abere
ሆረስ፤
የኢትዮጵያ ፓለቲካ የዱርዬ ነው ባይ ነኝ። ግልጽነት፤ተጠያቂነት፤ ህዝብን አሳታፊ ሳላልሆነ ሙሉ በሙሉ በሴራ የተሸፈነ ነው። በአደባባይ ለዕይታ የሚቀርበው እና በዝግ አዳራሽ (behind closed door) ምን እንደሆነ ማወቅ አይቻልም። ሁሉ ነገር classified ነው። ይህ ሟች ግለሰብ በዝግ ስብሰባ ጎምቱ ፓለቲከኛ ይሁን እውነተኛ ሎሌ ማንም ማወቅ የሚችል አይመስለኝ። በብዙ ሰዎች ዘንድ ቅቡልነት የለውም። ምናልባትም የፓርቲው ፊት/ግምባር/ መሆን ያሳጣው ሊሆን ይችላል ወይም የእራሱ አቋም - አላውቅም። ሙት ወቃሽ አልሁን እንጅ ሰውየው ግን የፓለቲካ ሃሳብ ያለው ወይም የእርሱ ድርጅት ርዕዮተ-አለማዊ ሃሳብ የለውም - እንድሁ የጎሳ ብልጽግና መወገን ብቻ ነው። አቶ አብይ አህመድ ግን ተሽቀዳድሞ ወጥቶ ጉዳዩ ሳይጣራ እንደ ማለዳ ወፍ ሲያረዳ "ሃሳብን በሃሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው" ብሎ አረፈ። እግዜር ያሳይህ አሁን ኦሮሙማ ምኑ ላይ ነው ሃሳብ ያለበት? ኦሮሙማ ጉልበት እንጅ መቸ አንጎል ኑሮት ሲያውቅ ነው። ዋናው የችግሩ እራሱ እኮ ነው። የብዙዎች ቤተሰብ እያፈረሰ መቅሰፍት የሆነ ሰው ነው።
የሚያሳዝነው ገና ብዙዎች ያልቃሉ። ያልነቁ የአማራ ብአድን ገረዶች ሙሉ በሙሉ ስልጣናቸውን እንደ መልቀቅ ሙሉ በሙሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ይወገዳሉ። ምን ቢያገለግሉ ወንጀላቸው አማራ መሆኑን አልተረዱም - ኦሮሙማ ማለት 1ኛ) ጸረ-ኢትዮጵያ 2ኛ) ጸረ-አማራ ነው።
ለብአድኖች የዚህ ሰው ሞት የገደለው ባልሽ (ኦሮሙማ)፤ የሞተው ወንድምሽ ( ሌላ ብአድን) ነው። አለማቸውን ሲቀጩ፤ አብይ ተራ በተራ ሳያስቡት ይቀጭቸዋል።
Whoever killed him, nothing will bring him back. And sadly, no justice will be served to his killers, because this is the same Ethiopia that has s>ucked 1.5 million lives and still dancing and celebrating in every little city square orchestrated in the name of peace.
Horus wrote: ↑27 Apr 2023, 14:19
አበረ፣
ከላይ ካስቀምትኳቸው 4 ፖሲብል ገዳዮች ውስጥ አንዱ ግምት ሰውዬውን የገደለው የአቢይ አህመድ ቡድን (የወረሞ ብልጽግና) ነው የሚል ነው ። ግርማ የሺጥላ አሁን ባለው አማራን ትጥቅ በማስፈታት፣ በኮማንድ ፖስት፣ ባጠቃላይ በአማራና ወረም ብልጽኛ ክፍፍል ላይ ሰውዬው የነበረው ግልጽ አቋም (ወይም ድብቅ አቋም) ምን ነበር? ይህ ሰው በህይወት ቢቀጥል በወረሞች ላይ ያመጣ የነበረው አደጋ ምን ነበር? በቅርቡ ጎንደር ባደረገው የአማራ ፒፒ ስብሰባ ጠላት ሲላቸው የነበሩት የዩ ቲዩብ አመጽ ቀስቃሾችን ነበር ።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 15:10
by kibramlak
This hypothesis is highly likely. I do agree. Abiy's tweeter saying who the killers are, in such a very short time, says volumes. Under normal circumstance, one can't be sure until investigations are made. But he knew everything before everyone else tells who is behind the killing.
Horus wrote: ↑27 Apr 2023, 14:19
አበረ፣
ከላይ ካስቀምትኳቸው 4 ፖሲብል ገዳዮች ውስጥ አንዱ ግምት ሰውዬውን የገደለው የአቢይ አህመድ ቡድን (የወረሞ ብልጽግና) ነው የሚል ነው ። ግርማ የሺጥላ አሁን ባለው አማራን ትጥቅ በማስፈታት፣ በኮማንድ ፖስት፣ ባጠቃላይ በአማራና ወረም ብልጽኛ ክፍፍል ላይ ሰውዬው የነበረው ግልጽ አቋም (ወይም ድብቅ አቋም) ምን ነበር? ይህ ሰው በህይወት ቢቀጥል በወረሞች ላይ ያመጣ የነበረው አደጋ ምን ነበር? በቅርቡ ጎንደር ባደረገው የአማራ ፒፒ ስብሰባ ጠላት ሲላቸው የነበሩት የዩ ቲዩብ አመጽ ቀስቃሾችን ነበር ።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 15:16
by Fiyameta
እነ ጌታቸው ረዳ አቶ ግርማ የሺጥላን በመግደል ከአማራ ኢሊት ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ምቹ ጊዜ ያገኙ ይመስላል።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 15:30
by Horus
አበረ፣
ዜናውን ከተከታተልክ፣ ከተቃዋሚው ወገን ያለው ሕዝብ ገዳዩ የአቢይ ቡድን ነው እያለ ነው ። ለሱም ጠንካራ ክርክሮች እያቀረበ ነው። አንድ የማምነው ነገር ዞሮ ዞሮ ሕገ መንግስቱ እንዲሻሻል የሚጠይቁ ብልጽግናዎችን አቢይ እንደ ሚያስርና እንደ ሚያስገድል በውል የምናውቀው ነው። በሌላ በኩል አቢይ፣ አቤቤ፣ እነሺመልስና ሌሎች ወረሞዎች በተከታታ በሰውዬው ሞት ላይ ለቅሶ እየደረሱ ። አማራው ገና ስለ ጉዳዩ ምንም ሳይል ማለት ነው! ይህ ትርጣሬ ላይ ጥሎኛ። ያለኝ ግምት በሽምቅ ዉጊያ መሪዎችን መግደል እነአቢይን በእርግጥ እንደ ሚያስፈራቸው ግልጽ ነው። ጄኔራሎች የሚገደሉት በራሳቸው ዘብ ነው። ከዚህ ቀደም አንድ አገር በፖለቲካ ሲናጥ ሚሊታሪውና ፖሊሱ እንደ ሚከፋፈል አይተናል ። ስለዚህ ይህ ክስተት ለነአቢይ አስፈሪ ነው ።
እንዳልከው ሰውዬውን ማንም ገደለው ማን የሰውዬው መገደል ይዞት የሚመጣ መዘዝና ውጤት አለ ። የሚፈጥረው አዲስ ቅራኔ፣ አዲስ ፍርሃት አለ ። በነበረ ቅራኔ ላይ የሚጨምረው ቅራኔ ፍርሃትና ና ምሬት አለ ። የሚለውጣቸው ነገሮች አሉ ። እነዚህ ውቴቶች እኛ ባናውቃቸውም ገዳዮቹ ስለሚያውቋቸው ሁሉም ወደፊት ገሃድ ይሆናል።
በትክክል ይህን ባለ ብዙ ገቢር ድራማን የሚያስቆመው አማራ ከብልጽኛ ሲወጣ ብቻ ነው።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 15:34
by Tiago
Abiy Ahmed: Motive, Means and Opportunity?
Why? How? When? As key questions to ask to find out who the murderer is, the three questions have been referred to as Motive, Means and Opportunity.
If Abiy Ahmed is the suspect, we then look if his murder would satisfy the three queries.
Motive
Abiy’s motive, given his current focus to disarm the Amhara would be to use the assassination as a pretext to declare a State of Emergency on the Amhara Region and escalate his war on the Amhara.
Already, Abiy has a 200 thousand strong army amassed in and around the Amhara Region waiting for his orders. Thousands of special operatives and intelligence personnel have long been reported to have swarmed the Amhara Region. The Amhara forces have so far denied Abiy a pretext to declare a full-scale war on them. So he has the motive to create a believable pretext to upscale his campaign to disarm the Amhara.
Means
Abiy has the means – from machine guns to drones – to open fire and destroy the entire Girma Yeshitila entourage without leaving any evidence behind. The Amhara region, specially, Shewa has been overrun by OPDO military and intelligence forces including the OPDO-led Mekelakeya.
Opportunity
Abiy Ahmed has also ample opportunity to commit this crime as Grima Yeshitila was guarded by Abiy’s own Republican Guard (in addition to elite Oromiya Special Forces).
To these questions we can also add the background history of the suspect.
In the five-years of his tenure as PM, Abiy has been implicated in several murders:
1. Amhara Region President Ambachew Mekonnen
2. Amhara Region Security Head General Asaminew Tsige
3. Amhara Region Attorney General Migbaru Kebede
4. GERD chief engineer Simegnew Bekele
5. Army Chief of Staff General Seare Mekonnen
6. Artist Hachalu Hundessa
In one way or another, the above people were seen by Abiy as obstacles to power consolidation. Had Hachalu been alive, Abiy’s dance and cocktail party with the TPLF would have faced a very stiff opposition: the artist had explicitly condemned such political prostitution.
What are similarities between the murders mentioned above and the murder of Grima Yeshitila with respect to Abiy’s manners?
In all cases, Abiy was the accuser, the witness and the judge moments after the murders took place.
He comes out and points who the murderer is, what his motive is and what sentence he deserves. Abiy does this without wasting any time and care for an independent investigation and due process to reveal the truth and exact justice.
What are similarities between the murders mentioned above and the murder of Grima Yeshitila with respect to OPDO’s characteristic plots?
OPDO is known to have copied and mastered TPLF’s infamous Hawzenite Strategy. What is the Hawzenite Strategy? This is a sinister strategy that had been first patented by TPLF in the Ethiopian context. The strategy involves attacking your own camp and setting it up to look like the enemy carried out the attack so you can take advantage of the resultant anger, frustration and call for retaliation. The maneuver got its name from the infamous Hawzen Massacre staged by TPLF to rally central and southern Tigrayan people to its cause. The strategy has been used by TPLF several times since.
As a copy-cat organization hatched and incubated by TPLF, OPDO has used the Hawzenite Strategy very effectively. In fact, given the frequency the organization uses it, we could say that OPDO has become addicted to this ploy. The Errecha Massacre is known as an OPDO Hawzenite plot that was used against the very inventor of the strategy itself.
Thus, an assassination of Girma Yeshitila by Abiy Ahmed or the OPDO would nicely fit with this Hawzenite strategy of committing a crime and benefiting from it.
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 16:05
by Horus
Tiago,
አው ጠንካራ ክርክር ያልኩት ይህ ነው ። ሞቲቭ፣ ሚንስና ኦፖርቹኒቲ ሳይንሳዊ እቅደ ተግባር (ኢንቴንሽናል አቅሽን) መመርመሪያ ፎርሙላ ነው ። የግድያው ትርጉም ወይም ፋይዳ ምንድን ነው ለሚለው ቁልፍ ትያቄ (ማለትም ለመግደል ያለው ሞቲቭ ብቻ ሳይሆን፣ ተግባሩ የተፈጸመው ምን ሌላ አላማ ለመፈየድ ነው) ለሚለው አቢይ አህመድ አማራን ለመውረር ሰበብ እንዲያገኝ ነው ካልን በእርግጥም አቢይ ሰብሰ ይፈልግ ነበር ወይ? አሁን ይህ ሰው ከተገደለ በኋላ ምን አዲስ ትዕዛዝና ወረራ አዘዘ ወይም ጨመረ? የሚለውን ማየት ያስፈልጋል ። አቢይ አህመድ ለስልጣኑ መደላደል ገደብ የሚሆኑበትን ሁሉ ያስወግዳል የሚለው የሱ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ዲክታተር ባህሪ ስለሆነ ትክክል ነው። ስለዚህ ከላይ እንዳሳየሁት ይህ ግድያ በመንግስት ተደርጎ ከሆነ የግድያው ውጤት አቢይ አማራ ክልል ውስጥ ቀጥሎ በሚያደርጋቸው ነገሮች የሚታይ ይሆናል ። የተቃዋሚ አማጺ ሃይሎች አድርገውት ከሆነ ውጤቱ ፒፒን ማስፈራራትና ማስጠንቀቂያ መላክ ነው ። ያ ግብ ከወዲሁ የተሳካ ይመስላል ።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 16:30
by Horus
የጓሻ ጫካ! እስከ 20 ስዎች ከቆሰሉ የሰውዬው ዘብ ስንት ቢሆን ነው? አጥቂዎቹስ ስንት ቢሆኑ ነው!!!
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 17:09
by Horus
ዶ/ር አንጋሳ አህመድ ኢብራሂም አንድ እየነገረን ያለ ሃቅ አለ !!! የቀሩት ብጽግ ና ሹክሻኮች ሁሉ ፍርሃታቸውን አልቅሰዋል !! በተለይ እርስቱ ይርዳው !!!
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 17:53
by Selam/
Whoever killed him, Ethiopian politics is already a mess and as long as the savage and archaic OLF-Shene is in power the bloodbath will continue. This is just the beginning. More politicians, activists, artists, religious figures and business people will be assassinated and I tell you that no one will be immune from it. A statesmanship that’s fundamentally built on hatred and ethnic feud will never be able to safeguard peace nor sustain its authority.
Horus wrote: ↑27 Apr 2023, 17:09
ዶ/ር አንጋሳ አህመድ ኢብራሂም አንድ እየነገረን ያለ ሃቅ አለ !!! የቀሩት ብጽግ ና ሹክሻኮች ሁሉ ፍርሃታቸውን አልቅሰዋል !! በተለይ እርስቱ ይርዳው !!!
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 18:53
by sun
Abere wrote: ↑27 Apr 2023, 14:10
Uncivilized political career in Ethiopia always has tragic end. Derg brought red terror, OLF brought the Orommuma death cult. Millions lost their precious life and life time earning to this death cult Orommuma. Orommuma terrorism is hurting people and families.
You are just a paranoid incurable liar! Is it not a regular and common practice of extremist neftegna amaraumma cultist violent behavior like you and Tog Wushane, Kebtamu AhiyyaNew, etc, who constantly call for the assassinations of the federal and Amharar regional leaders labeling them as OLF leaders.
In the recent past the same paranoid nefxegna cult assassin cells also massacred Amhara regional leaders with Dr.Ambachew, the Amhara regional governor and his colleagues being direct victims of these extremist Nefxegna cults. Death cultism is just a tradition and practice and values of the nefxegna redneck behavior. Nefxegna terrorism have been hurting lots of people and families in the past and is still hurting them more than ever before because they refuse to learn.
Currently all the extremist nexegna cultists are too much upset because all Ethiopians including moderate Amharas are busy making peace in all directions so that peoples lives may become normal, stable, peaceful and positive. Nefxegnas hate peace because peace puts them on the same equal level with all the Ethiopian nations and nationalities, meaning equality and justice for all.
Nefxegnas don't accept being equal but being more than equal from among the equals. Now they are very busy in trying to come up with novel methods and practices of violence before concrete peace takes place between the Tigryans and Ethiopians as well as between the Oromo rebels and the government.
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 19:04
by sun
Selam/ wrote: ↑27 Apr 2023, 17:53
]Whoever killed him, 
Ethiopian politics is already a mess and as long as the savage and archaic OLF-Shene is in power the bloodbath will continue. This is just the beginning. More politicians, activists, artists, religious figures and business people will be assassinated and I tell you that no one will be immune from it. A statesmanship that’s fundamentally built on hatred and ethnic feud will never be able to safeguard peace nor sustain its authority. [/size]
Horus wrote: ↑27 Apr 2023, 17:09
ዶ/ር አንጋሳ አህመድ ኢብራሂም አንድ እየነገረን ያለ ሃቅ አለ !!! የቀሩት ብጽግ ና ሹክሻኮች ሁሉ ፍርሃታቸውን አልቅሰዋል !! በተለይ እርስቱ ይርዳው !!!
Please obbo Selam stop fooling yourself in trying to fool others because you know 100% those nefxegna extremists on this forum who constantly and directly keep agitating for the assassination of Amhara region and federal leadership remembers before the coming peace deal takes roots and makes Ethiopia more united and strong.
Now that the Amhara regional leaders just like all the other Ethiopian regional leaders peacefully traveled all the way to Makale, Tigray and hugged the Tigryan regional leader, Obbo Getachew in a wise gesture for peace and prosperity, it seems that extremist neftegna outrage went totally out of control and may cause damages here and there with some scars here and there. But scars and damages can be treated, polished and cured, to look like as if nothing has happened. RIP Girma Yeshitila, Dr.Ambachew, General Saare Mekonnen and the rest lots.!
While the Dogs keep barking the train keeps moving ahead

Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 19:26
by Selam/
አንተ ደንቆሮ ካድሬ - ለአንተ መልስ ከምመልስ ውሻዬን ላቲን ማስተማር ይቀለኛል። እንፉጭ!
sun wrote: ↑27 Apr 2023, 19:04

Posted: 27 Apr 2023, 19:51
by sun
ወይ ጉድ፥ አንተ ሞሽላቃ ሸለምጥማጥ ከርሳም ፅንፈኛ የፅንፈኞች አሻንጉሊት፥ ለምን ሰላምንና ፀሓይን እንደ ቸነፈር ወይም እንደ መብረቅ ትፈራለህ፥ ያለ ሰላምና ፀሓይ መኖር አይቻልም እኮ ። ድምባጃም ፎጪ!
Selam/ wrote: ↑27 Apr 2023, 19:26
አንተ ደንቆሮ ካድሬ - ለአንተ መልስ ከምመልስ ውሻዬን ላቲን ማስተማር ይቀለኛል። እንፉጭ!
sun wrote: ↑27 Apr 2023, 19:04
Selam/ wrote: ↑27 Apr 2023, 17:53
]Whoever killed him, 
Ethiopian politics is already a mess and as long as the savage and archaic OLF-Shene is in power the bloodbath will continue. This is just the beginning. More politicians, activists, artists, religious figures and business people will be assassinated and I tell you that no one will be immune from it. A statesmanship that’s fundamentally built on hatred and ethnic feud will never be able to safeguard peace nor sustain its authority. [/size]
Horus wrote: ↑27 Apr 2023, 17:09
ዶ/ር አንጋሳ አህመድ ኢብራሂም አንድ እየነገረን ያለ ሃቅ አለ !!! የቀሩት ብጽግ ና ሹክሻኮች ሁሉ ፍርሃታቸውን አልቅሰዋል !! በተለይ እርስቱ ይርዳው !!!
Please obbo Selam stop fooling yourself in trying to fool others because you know 100% those nefxegna extremists on this forum who constantly and directly keep agitating for the assassination of Amhara region and federal leadership remembers before the coming peace deal takes roots and makes Ethiopia more united and strong.
Now that the Amhara regional leaders just like all the other Ethiopian regional leaders peacefully traveled all the way to Makale, Tigray and hugged the Tigryan regional leader, Obbo Getachew in a wise gesture for peace and prosperity, it seems that extremist neftegna outrage went totally out of control and may cause damages here and there with some scars here and there. But scars and damages can be treated, polished and cured, to look like as if nothing has happened. RIP Girma Yeshitila, Dr.Ambachew, General Saare Mekonnen and the rest lots.!
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 20:07
by Abere
በርካታ ተጠየቃዊ እና ፋይዳ ያላቸው ፍንጮች ግድያው የዐብይ አህመድ የእጅ ስራ መሆኑን እያመላከቱ ነው። ሆረስ ከዘረዘራቸው ሊሆኑ ከሚችሉ ምክንያቶች
(3) እሱና ቡድኑ በህይወት ከኖሩ ያጠቁናል ብለው የሚያምኑ ሰዎች ስላሉ፣
ይመለከታል። ይኸውም ሟች በአብይ አህመድ አንድ ቃል የተገባለት የሹመት ማዕረግ ነበር - የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ለመሆን እጩ ነበር። ለዚህም ቃል ለተገባለት ማዕረግ ሟች ሳይፈራ በድፍረት በርካታ የታማኝነት እና የአግልጋይነት ስራዎች አከናውኖ ለዚህም ሊረዱት የሚችሉ በርካታዎች በስሩ ካፈራ በኋላ አብይ አህመድ ቃሉን በማጠፍ ሌላ ሰው ያጫል። ይህም ዕጩ ለገሰ ቱሉ ይባላል። ለገሰ ቱሉ ታማኝ ኦሮሙማ ነው። ይህ ሰው ነው ዶ/ር ይልቃል ተሽሮ ወይም ተፈንቅሎ አብይ የሚተካው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት። ታዲያ አብይ ይህ ስራው እንቅልፍ ነሳው። ለገሰ ቱሉ ፕሬዝዳንት ካደረግ ግርማ የሽጥላ አማራ ክልል ውስጥ ከፍተኛ ችግር እና መነሳሳት ሊፈጥርበት እንደሚችል ተገነዘበ። ስለዚህ ቀላሉ ዘደ ማስወገድ ብቻ ነው። ይህን ዛሬ አደረገ። ሰኔ እና ሰኞ ሆነ እና ኦነግ ከኦነግ ጋር ዛንዚባር ስብሰባ ሲቀመጥ ለስብሰባው ማድመቂያ የዚህን ሰው ደም አፈሰሰ። ከዚህ በፊት ዳውድ ኢብሳ ከኤርትራ ሲመለስ የንጹሃን ጋሞዎች ደም በማፍሰስ አዲስ አበባ ኦሮሙማዎች እንደተቀበሉት።
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 20:28
by sun
Tiago wrote: ↑27 Apr 2023, 15:34
Abiy Ahmed: Motive, Means and Opportunity?
Why? How? When? As key questions to ask to find out who the murderer is, the three questions have been referred to as Motive, Means and Opportunity.
If Abiy Ahmed is the suspect, we then look if his murder would satisfy the three queries.
Motive
Abiy’s motive, given his current focus to disarm the Amhara would be to use the assassination as a pretext to declare a State of Emergency on the Amhara Region and escalate his war on the Amhara.
Already, Abiy has a 200 thousand strong army amassed in and around the Amhara Region waiting for his orders. Thousands of special operatives and intelligence personnel have long been reported to have swarmed the Amhara Region. The Amhara forces have so far denied Abiy a pretext to declare a full-scale war on them. So he has the motive to create a believable pretext to upscale his campaign to disarm the Amhara.
Means
Abiy has the means – from machine guns to drones – to open fire and destroy the entire Girma Yeshitila entourage without leaving any evidence behind. The Amhara region, specially, Shewa has been overrun by OPDO military and intelligence forces including the OPDO-led Mekelakeya.
Opportunity
Abiy Ahmed has also ample opportunity to commit this crime as Grima Yeshitila was guarded by Abiy’s own Republican Guard (in addition to elite Oromiya Special Forces).
To these questions we can also add the background history of the suspect.
In the five-years of his tenure as PM, Abiy has been implicated in several murders:
1. Amhara Region President Ambachew Mekonnen
2. Amhara Region Security Head General Asaminew Tsige
3. Amhara Region Attorney General Migbaru Kebede
4. GERD chief engineer Simegnew Bekele
5. Army Chief of Staff General Seare Mekonnen
6. Artist Hachalu Hundessa
In one way or another, the above people were seen by Abiy as obstacles to power consolidation. Had Hachalu been alive, Abiy’s dance and cocktail party with the TPLF would have faced a very stiff opposition: the artist had explicitly condemned such political prostitution.
What are similarities between the murders mentioned above and the murder of Grima Yeshitila with respect to Abiy’s manners?
In all cases, Abiy was the accuser, the witness and the judge moments after the murders took place.
He comes out and points who the murderer is, what his motive is and what sentence he deserves. Abiy does this without wasting any time and care for an independent investigation and due process to reveal the truth and exact justice.
What are similarities between the murders mentioned above and the murder of Grima Yeshitila with respect to OPDO’s characteristic plots?
OPDO is known to have copied and mastered TPLF’s infamous Hawzenite Strategy. What is the Hawzenite Strategy? This is a sinister strategy that had been first patented by TPLF in the Ethiopian context. The strategy involves attacking your own camp and setting it up to look like the enemy carried out the attack so you can take advantage of the resultant anger, frustration and call for retaliation. The maneuver got its name from the infamous Hawzen Massacre staged by TPLF to rally central and southern Tigrayan people to its cause. The strategy has been used by TPLF several times since.
As a copy-cat organization hatched and incubated by TPLF, OPDO has used the Hawzenite Strategy very effectively. In fact, given the frequency the organization uses it, we could say that OPDO has become addicted to this ploy. The Errecha Massacre is known as an OPDO Hawzenite plot that was used against the very inventor of the strategy itself.
Thus, an assassination of Girma Yeshitila by Abiy Ahmed or the OPDO would nicely fit with this Hawzenite strategy of committing a crime and benefiting from it.
Even your useless lengthy liturgy is meant to hide the truth. You just could have said Asaminew Tsige with his Amhara militia massacared the Amhara regional leaders in Gondar and general Saare in Addis Ababa for the single minded purpose of overthrowing the democratically elected government and replace it with un elected authoritarian dictatorship.
At the time, both the regional police and communication office have been listening to general Asamminew's secret plans and practical procedures which they quickly communicated to the federal government who was able to abort the generals' ongoing coup d'état activities. Even now it is the same extremist element(cult) operating on different level. Nothing more nothing less! So why the phony overstretched coverup garbage misleading lyrics?
Re: ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው? የሚለው ደደብ የፖሊስ ጥያቄ ነው
Posted: 27 Apr 2023, 20:38
by Selam/
እንሰሳ ካድሬ - ከአንተ ከአሸባሪው ኦነግ-ሸኔ አንደበት የሚወጣው “ሰላም” የሚለው ቃል እነዛ ዝንጀሮ ዘመዶችህንም በሳቅ ይገላቸዋል። ልፋጭ!
sun wrote: ↑27 Apr 2023, 19:51