Page 1 of 1

አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።

Posted: 27 Apr 2023, 11:46
by Abere
አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።
ሃላፊነቱን የወሰደ ሳይኖር ለምን ቅድምያ ፍረጃ?

Re: አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።

Posted: 27 Apr 2023, 12:16
by Abere
በዚህ ጉዳይ ላይ የአማራ ፋኖ መግለጫ መስጠት አለበት። ይህ ነገር የሴራ ወጥመድ ሊሆን ስለሚችል።

Re: አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።

Posted: 27 Apr 2023, 13:05
by Wedi
ኦህዴድ ነው ያስገደለው!! ይህን የሚጠርጠር ካለ ጤናውን ይመርመር!! ለዚህ ማስረጃ እነ ዶር አምባቸውን እና ጀንራል አሳምነው በገደለበት ወቅት ሴረኛው አብይ አህመድ መግለጫ እንደሰጠው ሁሉ፣ አሁንም የግርማ የሽጥላን መወገድ አስመልክቶ በሰኮንዶች ልዮነት ነው ሴረኛው አብይ አህመድ መግለጫ የሰጠው!!

Re: አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።

Posted: 27 Apr 2023, 13:59
by Abere

የብአደኖች መጨረሻ ዕድል ለኦሮሙማ ተገርደው ጥቅም አልባ ሲሆኑ ኦሮሙማ እራሱ ይገድላቸዋል። የግፍ ግፍ እኮ ነው። ይህ ለምን ሊሆን እንደሚችል ግልጽ ነው። ለረዥም አመታት ያገለገሉ ብአድኖች ትንሽ ገንዘብ በልተው ስለሚያጠራቅሙ ደፍርደፈር ማለት ስለሚጀምሩ እና ወደፊት አስጊ ተገዳዳሪ ስለሚሆን ቶሎ ሳያፈረጥሙ ይወገዳሉ። በምትካቸው የተራቡ ጫጩት ብአደኖችን በመተካት በተራቸው ለኦሮሙማ ይገረዳሉ። ብአድኖች አልሰማ ስላ አሉ ተራ በተራ አብይ አህመድ ያጠፋቸዋል። በኦሮሙማ ኮማንዶ እየታጀበ ትውልድ ሰፈሩ ተወስዶ በኦሮሙማ ኮማንዶ ህይወቱን እንደዋዛ ያጣ ከንቱ። መሞቱ ላይቀር ታሪክ ሰርቶ ቢሞት እንደት ጥሩ ነበር።
ብአድኖች ልብ የላቸውም እንጅ ሙሉ በሙሉ መልቀቅ አለባቸው። ምን ቀራቸው? እየመረጠ ግድሏቸዋል። ሰውዬ ከፍ ከፍ ያሉትን እያስወገደ የተራበ ጨቅላ ግልገል ብአደን ተክቶ አማራን ማሰቃየት ነው። አሥር አለቃ ብርሃኑ ጁላ አንዳንድ ብአደን አባላቶች የኦሮሙማ ጥላቶች እንደሆኑ ሰሞኑን ተናግሮ ነበር። እርምጃ እንደሚወስዱም ሲዝት ነበር።

Wedi wrote:
27 Apr 2023, 13:05
ኦህዴድ ነው ያስገደለው!! ይህን የሚጠርጠር ካለ ጤናውን ይመርመር!! ለዚህ ማስረጃ እነ ዶር አምባቸውን እና ጀንራል አሳምነው በገደለበት ወቅት ሴረኛው አብይ አህመድ መግለጫ እንደሰጠው ሁሉ፣ አሁንም የግርማ የሽጥላን መወገድ አስመልክቶ በሰኮንዶች ልዮነት ነው ሴረኛው አብይ አህመድ መግለጫ የሰጠው!!

Re: አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።

Posted: 27 Apr 2023, 15:36
by DefendTheTruth
Abere wrote:
27 Apr 2023, 13:59

Did you ever say RIP before rushing to open your wide mouth? Even if you may disagree with someone in life that someone will be with God, our age old societaly value teaches us, and we are obliged to pay respect to the deceased before rushing to open our usual big mouth and deep throats. But you have nothing in common with Ethiopian Value.
A vampire!

Re: አብይ አህመድ በግርማ የሽጥላ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎች ማንነት ለማሳወቅ ለምን ተሽቀዳደመ? ጠርጥር።

Posted: 27 Apr 2023, 16:07
by Abere
DDT,

አንድ ሰው የሚሞተው በመጀመርያ ብአደን ሲሆን ነው። ቀደም ብለን ነፍስ ይማር የተባለ ነገር ነው። ብአደኖች የቁም ተዝካር አውጥተው የሚኖሩ የመጣው ሁሉ የሚጋልባቸው ናቸው። የሰው ልጅ ደካማ ፍጡር እንደ ሸክላ ተሰባሪ፤ በዚች ምድር ብቅ ብሎ የሚጠፋ ፤ ወደ ዘለዓለማዊ አምላክ የሚሄድ ነው እና ማንም የአዳም ልጅ እግዜር ይቅር እንድለው መመኘት ሰብዐዊ ነው። እኔም እግዜር ነፍሱን ያሳርፍ እላለሁ። በዚህ 5 አመታት በሚልዮን ያለቁ ወገኖቻችንን ሁሉ ነፍስ ይማር።

የበላዔሰብዕን ነፍስ እኮ እመቤታችን ምህረት አስገኝያለታለች - ያ! ትምህርት ነው።

የዚህ አደጋ ሌላው ትምህርት ለቋሚ ነው። ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ - ይላል መጸሀፍ ቅዱስ። ለምን ለዚች ከንቱ ዓለም ይህን ያህል ህዝብ ይፈናቀላል፤የሰቃይል፤ይታወካል፤ ለምን የዱርዬ የጎሳ ፓለቲካ ማክተሚያ ተደርጎለት ሰላም አይሰፍንም? ለምን ሁሉን አቀፍ አገራዊ ውይይት ተደርጎ አገራዊ መንግስት እና ህገ-መንግስት አይኖረንም? በዚህ ሁኔታ ተወልዶ የሚያድግ ልጅ በምን ህሌና ነው አገሬ ብሎ የአገር ፍቅር የሚኖረው?በዚህ ሁኔታ ብዙዎች በሚያሳዝን መንገድ ይጎዳሉ። እንደ እኔ ጠማማው ሰው ዐብይ አህመድ ነው። ጠማማው እስኪ ቀና በጎ ወሬ አትጠብቅ።