Page 1 of 1
PP vs. EPRDF!! መደመር አቢዮታዊ ዴሞክራሲን ተክቶ መሬት መንካት አለመቻሉና መዞቹ!!
Posted: 26 Apr 2023, 13:03
by gearhead
Re: PP vs. EPRDF!! መደመር አቢዮታዊ ዴሞክራሲን ተክቶ መሬት መንካት አለመቻሉና መዞቹ!!
Posted: 27 Apr 2023, 14:04
by gearhead
በጽሁፍ ያለ ነገር ስለሌለ ፓለቲካው አይታወቅም፣ ኢኮኖሚውንም ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አይቻልም!!PP በደመነፍስ፣ ቀን ከቀን በእውር ድንብር የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው!!
እንደ ፓለቲካ የዳያሌክቲክ እኩያ አርጎ የሚጓዘው 14:1 የተሸነፈን ፣ ስልጣን እንካ ቢባል ተቀብሎ አንድ ወር የማይሄድን ሀይል ነው!! አብይን በጭብጨባ ያሳከረው ሀይል ከትቢያው አውጥቶና አስታጥቆ ሲያበቃ አሁን የወታደሩንና የፓርቲውን አባል እየረፈረፈለት ነው!!
Re: PP vs. EPRDF!! መደመር አቢዮታዊ ዴሞክራሲን ተክቶ መሬት መንካት አለመቻሉና መዞቹ!!
Posted: 27 Apr 2023, 14:31
by gearhead
በአስር ገጽ የፓለቲካና የኢኮኖሚ ፕሮግራም መመራት የሚፈልገው አስር ሚሊዮን የሚጠጋ የፒፒ አባል ሜዳ ላይ ተበትኖ ቀስ በቀስ የግንባታ አካል በመሆን ፈንታ ፣ የድንዛዜ ሀይል: አለፍ ሲል የስንጠቃ ሀይል እየሆነ ነው!! በአጭር ግዜ ካልተቀጨ ስንጥቁ ሰፍቶ ድርጅቱን እና ሀገርን መበጥበጡ ሳይታለም የተፈታ ሁኔታ ነው!!
Re: PP vs. EPRDF!! መደመር አቢዮታዊ ዴሞክራሲን ተክቶ መሬት መንካት አለመቻሉና መዞቹ!!
Posted: 27 Apr 2023, 15:25
by DefendTheTruth
gearhead wrote: ↑27 Apr 2023, 14:31
በአስር ገጽ የፓለቲካና የኢኮኖሚ ፕሮግራም መመራት የሚፈልገው አስር ሚሊዮን የሚጠጋ የፒፒ አባል ሜዳ ላይ ተበትኖ ቀስ በቀስ የግንባታ አካል በመሆን ፈንታ ፣ የድንዛዜ ሀይል: አለፍ ሲል የስንጠቃ ሀይል እየሆነ ነው!! በአጭር ግዜ ካልተቀጨ ስንጥቁ ሰፍቶ ድርጅቱን እና ሀገርን መበጥበጡ ሳይታለም የተፈታ ሁኔታ ነው!!
Now the Ethiopian Military will take care of those concerns, it is the guardian of the nation.
እንፈተናለን እንጂ አንወድቅም!