Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወረሞ ስልጣን ተፎጋጋሪዎች ድልድል ባዛንዚባር

Post by Horus » 26 Apr 2023, 01:02

በቅድሚያ ሳይንሳዊ መርሆች። ማንኛው ፖለቲከኛ የሚጋጋጠው ለስልጣን፣ ለገንዘብ፣ ለክብር (ለእስታተስ) እና ለዝና (ለመታወቅ) ነው ። ሌላው ሳይንስ Power is a finite resource. Money is a finite resource. ስለዚህ ፖለቲከኞች ሁሉ ለስልጣና ሃብት ሲጋጋጡ በዚህ ውሱንና ምጥን በሆነ ፍጆታ ላይ ነው።

አንዳንድ ሃቆችን በቅድሚያ ። ኦነግ ሸኔ የሚደራደረው ከኢትዮጵያ ጋር ሳይሆን ከራሱ ከወረሞ ጋር ነው። ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ ድራማ ውስጥ የሉም። ይህ ደሞ እጅግ ወሳኝ የሆነ ሃቅ ነው ። ለምን በሉ?

የሸኔ ወረሞች ጥያቄታችሁ፣ መደራደሪያ መስፈርታችሁ ምንና ምን ነው ሲባሉ የወረሞን ጥያቄ ማስመለስ ነው አሉ! ይህቺ ናት ጨዋታ! እናሳ ሺመልስ አብዲሳ፣ አቢይና አዳነች ያልመለሱት የወረሞ ጥያቄ ምንድን ነው?

ሃቁ ግን ሌላ ነው ። እንደ አሸን የፈሉትና በ33 ጎሳ የተከፋፈሉት የወረሞ ስልጣን ፈላጊ ፖለቲከኞች የሃረሩ አለ፣ የባሌው አለ፣ የአሩሲው አለ፣ የቦረናው አለ፣ የኢሉባቦሩ አለ፣ የወለጋው አለ፣ የጂማው አለ፣ የሸዋው አለ ... አለ !!! የወረሞ ግዙፍ ግዙፍ ችግር ከኢትዮጵያ ነጻ መሆን አይደለም !!! እነዚህን ሁሉ ስልጣን ላይ አውጥቶ ቤት፣ መኪናና ዘበኛ መስጠት ነው ። ሳይማርና ሳይሰራ ቢሮ የሚሰጠው ሚሊዮን ቤቱ ይቁጠረው ።

የሚገርመው ግን የወረሞ ጥያቄ ስንቴና በስንት ነጻ አውጭ ነው የሚመለሰው? አቢይ ነጻ አውጭ ነው! ሺመልስ ነጻ አውጭ ነው! አዳነች ነጻ አውጭ ነች! ጃዋር፣ መረራ፣ በቀለ። ለማ፣ ገልቹ። እረ ስንቱ!!!! ታዲያ የዛንዚባሩ ድልድል በማና በማ፣ ለማና ለማ ነው?

በዛንዚባሩ ድልድል የሸዋ ወረሞን ማነው የወከለው? ያሩሲውስ? የሃረሩስ? የባሌውስ? ወለጋ ተወከለ እንበልና ምንድን ነው የወለጋ ነጻነት ወይም የወለጋ ፖለቲካ ትያቄ? የለም !!! እንደዚህ የሚባል ነገር የለም።

የሚኖረው ዛሬ በወረሞ ብልጽግና የተያዘው ስልጣንና ሃብት የመካፈል ጥያቄ ነው !! ያ ደሞ ገና ሌላ ብዙ ብዙ የወረሞ እልፍ ተረኞች እርስ በርስ መጋጋጥ ይዞ ይመጣል!!!

እናት ደጋግማ በብዛት ስትወልድ ፍቅር አያልቅብሽም ወይ ብትባል አይ ልጅ በወለድኩ ቁጥር ፍቅሬን መቀነስ ወይም ማካፈል ሳይሆን አባዛዋለሁ አለች ይባላል ። ባለስልጣንና እበላ ባይ በበዛ ልክ ስልጣንና ሃብት ይቀንሳል እንጂ አይባዛም ።

ስለሆነ ከዛንዚባር በኋላ የሚፈነዳውን የስልጣንና ሃብት ይገባኛል ፍንዳታ ለመከታተል ያብቃን !

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የወረሞ ስልጣን ተፎጋጋሪዎች ድልድል ባዛንዚባር

Post by Tadiyalehu » 26 Apr 2023, 01:31

ፖለቲካ መተንተንህ ነው?! ወግ ነው አሉ ሲዳሩ ማልቀስ! :lol: :lol:

እበት አንጎል!

Horus wrote:
26 Apr 2023, 01:02
በቅድሚያ ሳይንሳዊ መርሆች። ማንኛው ፖለቲከኛ የሚጋጋጠው ለስልጣን፣ ለገንዘብ፣ ለክብር (ለእስታተስ) እና ለዝና (ለመታወቅ) ነው ። ሌላው ሳይንስ Power is a finite resource. Money is a finite resource. ስለዚህ ፖለቲከኞች ሁሉ ለስልጣና ሃብት ሲጋጋጡ በዚህ ውሱንና ምጥን በሆነ ፍጆታ ላይ ነው።

አንዳንድ ሃቆችን በቅድሚያ ። ኦነግ ሸኔ የሚደራደረው ከኢትዮጵያ ጋር ሳይሆን ከራሱ ከወረሞ ጋር ነው። ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ ድራማ ውስጥ የሉም። ይህ ደሞ እጅግ ወሳኝ የሆነ ሃቅ ነው ። ለምን በሉ?

የሸኔ ወረሞች ጥያቄታችሁ፣ መደራደሪያ መስፈርታችሁ ምንና ምን ነው ሲባሉ የወረሞን ጥያቄ ማስመለስ ነው አሉ! ይህቺ ናት ጨዋታ! እናሳ ሺመልስ አብዲሳ፣ አቢይና አዳነች ያልመለሱት የወረሞ ጥያቄ ምንድን ነው?

ሃቁ ግን ሌላ ነው ። እንደ አሸን የፈሉትና በ33 ጎሳ የተከፋፈሉት የወረሞ ስልጣን ፈላጊ ፖለቲከኞች የሃረሩ አለ፣ የባሌው አለ፣ የአሩሲው አለ፣ የቦረናው አለ፣ የኢሉባቦሩ አለ፣ የወለጋው አለ፣ የጂማው አለ፣ የሸዋው አለ ... አለ !!! የወረሞ ግዙፍ ግዙፍ ችግር ከኢትዮጵያ ነጻ መሆን አይደለም !!! እነዚህን ሁሉ ስልጣን ላይ አውጥቶ ቤት፣ መኪናና ዘበኛ መስጠት ነው ። ሳይማርና ሳይሰራ ቢሮ የሚሰጠው ሚሊዮን ቤቱ ይቁጠረው ።

የሚገርመው ግን የወረሞ ጥያቄ ስንቴና በስንት ነጻ አውጭ ነው የሚመለሰው? አቢይ ነጻ አውጭ ነው! ሺመልስ ነጻ አውጭ ነው! አዳነች ነጻ አውጭ ነች! ጃዋር፣ መረራ፣ በቀለ። ለማ፣ ገልቹ። እረ ስንቱ!!!! ታዲያ የዛንዚባሩ ድልድል በማና በማ፣ ለማና ለማ ነው?

በዛንዚባሩ ድልድል የሸዋ ወረሞን ማነው የወከለው? ያሩሲውስ? የሃረሩስ? የባሌውስ? ወለጋ ተወከለ እንበልና ምንድን ነው የወለጋ ነጻነት ወይም የወለጋ ፖለቲካ ትያቄ? የለም !!! እንደዚህ የሚባል ነገር የለም።

የሚኖረው ዛሬ በወረሞ ብልጽግና የተያዘው ስልጣንና ሃብት የመካፈል ጥያቄ ነው !! ያ ደሞ ገና ሌላ ብዙ ብዙ የወረሞ እልፍ ተረኞች እርስ በርስ መጋጋጥ ይዞ ይመጣል!!!

እናት ደጋግማ በብዛት ስትወልድ ፍቅር አያልቅብሽም ወይ ብትባል አይ ልጅ በወለድኩ ቁጥር ፍቅሬን መቀነስ ወይም ማካፈል ሳይሆን አባዛዋለሁ አለች ይባላል ። ባለስልጣንና እበላ ባይ በበዛ ልክ ስልጣንና ሃብት ይቀንሳል እንጂ አይባዛም ።

ስለሆነ ከዛንዚባር በኋላ የሚፈነዳውን የስልጣንና ሃብት ይገባኛል ፍንዳታ ለመከታተል ያብቃን !

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሞ ስልጣን ተፎጋጋሪዎች ድልድል ባዛንዚባር

Post by Horus » 26 Apr 2023, 02:27

የጃል ማሮ ሸኔ ከወዲሁ ሁለት ፍላጎቶች እያሟላ ነው !

(1) ክብር ማግኘት! ሸኔ አትበሉኝ! የወረሞ ነጻነት ጦር በሉኝ ብሏል ። ይህ ደሞ የክብር ዲማንድ ብቻ ሳይሆን ኋላ ትጥቅ ሲፈታ በቀጥታ የአቢይና የሺመልስ ጦር ውስጥ የመግባት መብት ይሰጠዋል ። ያ ደሞ ቁልፍ የኢኮኖሚ፣ የገንዘብ ጥያቄ ነው

(2) የዝና (የመታወቅ) ጥያቄ ነው ። የላይኛው ቪዲዮ በትክክል እንደ ሚጠቅሰው አቢይና ሸኔን ለማደራደር ኖርዌይ፣ ኬኒያ እና ሌሎችም መግባታቸው ሸኔ ባለማቀፍ የታወቀች ያደርጋታል ። በቃ ይህ ነው ጃር መሮ የሚፈልገው እንጂ ስለ ወረሞ ሕዝብ አንድም የሚፈይደው የለም! የወረሞ ሕዝብ መነገጃ መሳሪያ ነው ። ወደፊትም ታሪክ የሚያረጋግጠው ይህን ሳይንስ ነው ።
አሁን የሚቀሩት 2 ጥያቄዎች ጃል መሮ ባቢይ መንግስት ውስጥ ምን ስልጣን ያገኛል? ወይም በሺመልስ አብዲሳ መንግስት ውስጥ ምን ስልጣን ይሰጠዋል የሚልና ስለቤትና መኪና ነው !!!!

በነግራችን ላይ ስም መለወጥ የታወቀ የወረሞች ባህሪ ነው። ስም በመለወጥ አንድ ነገር የሚለውጥ ይመስላቸዋል ። እንዲያውም ታሪክ የሚያሳየው ለመከበር ሲል ስሙን የሚለውጥ የባሰ ይናቃል እንጂ አይከበርም ።

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወረሞ ስልጣን ተፎጋጋሪዎች ድልድል ባዛንዚባር

Post by Right » 26 Apr 2023, 08:08

አንዳንድ ሃቆችን በቅድሚያ ። ኦነግ ሸኔ የሚደራደረው ከኢትዮጵያ ጋር ሳይሆን ከራሱ ከወረሞ ጋር ነው። ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ ድራማ ውስጥ የሉም።
Accurately described.
I wish this short analysis by Horus with a little be of edition make it to the wider Ethiopian public. Educative.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወረሞ ስልጣን ተፎጋጋሪዎች ድልድል ባዛንዚባር

Post by Abere » 26 Apr 2023, 08:48

ሆረስ

መፎጋገር እጅግ ገላጭ እና አስረጅ ነው። ማንን ነው የሚፎግሩት? እራሳቸውን እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ መሳለቂያ አድርጓቸዋል።

ኦነግ በታሪኩ በተለይም በዚህ 5 አመት ከማን ጋር ገጥሞ ጦርነት የተዋጋው? ጦርነት ሳይገጥም ዕርቅ እና ድርድር ብሎ ነገር አለ እንደ - ይህ ነው ፉገራ። ጦርነት ያልገጠመ እና ጦርነትም ያልገጠመው አካል በሌለበት ከመሬት ብድግ ብሎ መነሳት ድልድል ነው አንተ እንዳልከው። የወረሞ የፓለቲካ ጥያቄ እንኳን ሰው ለእግዜር ያስቸገረ ነው። የወረሞ የፓለቲካ ጥያቄ ሳይሆን የወረሞ የቅንጦት ጥያቄ - ሌሎችን ሰላም መንሳት፤ ሌሎች በአገራቸው ሰርተው አልፎላቸው እንዳይኖሩ መበጥበጥ። የጥጋብ እና የጥጋበኛ ጥያቄ፤ ሰርቶ መኖር የማይችል ወይም የስራ ባህል የሌለው የማጅራች መች ተግባር። ማጅራት መች ስነ-ምግባር እና ደንብ አያውቅም። ውሃ ቀጠነ የወረሙማ ጥያቄ መጨረሻ ላይ ውሃ እንደሚወስደው ግን እርግጠኛ መሆን ይቻላል። እንኳን ሳይሰሩ መልካም ሰርተውም አገር ማረጋጋት ከባድ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሞ ስልጣን ተፎጋጋሪዎች ድልድል ባዛንዚባር

Post by Horus » 26 Apr 2023, 13:48

ስለ ዛንዚባሩ ፉግግር ይህን ስሙ! የዛንዚባር ፌክ ድራማ!

Post Reply