የጨሌ አምላኪው አብይ አህመድን በመርዝ የተቀባውን "ስጦታ" እና የጌታቸው ረዳ በትህነግ እውቅና ለማግኘት የጀመሩት አደገኛ አድቬንቸር
Posted: 25 Apr 2023, 11:40
የጨሌ አምላኪው አብይ አህመድን በመርዝ የተቀባውን "ስጦታ" እና የጌታቸው ረዳ በትህነግ እውቅና ለማግኘት የጀመሩት አደገኛ አድቬንቸር :
ኦነጉ እና ማተበ ቢስ ጨሌ አምላኪው አብይ በአማራው ህዝብ ላይ ባለው የከረረ ፅንፍ ጥላቻ አማራውን ገድሎ የዘላለም በመርዝ የተቀባ የደም ስጦታ የትግራይን ህዝብ ለረጅም ጊዜ ደም የሚያቃባ እና ሁለቱንም ህዝብ ላይነሱ እና ላያንሰራሩ የሚያደርገውን የእውር ድንብር የጦርነት አድቬንቸር ጌታቸው እረዳ የትህነግ ካድሬዎችን ቅቡልነት ለማግኘት ሲል እሱም የአ ብይን የደም መንገድ ከተከተለ ሌላ ሚልዮኖች እንደሚያልቁ የትግራይ ህዝብ መገንዘብ ያለበት ይመስለኛል፣፣
ወልቃይት እራያ ላይ ልሀጭን ማዝረክረክ እና ወደ ሌላ እልቂት መግባት ትርፉ፣
- ለጨሌ አምላኪ ሰው በላው አብይ በገዛ ፈቃድ ትግራይንም አሳልፎ መስጠት እና የትግራይን ህዝብ በግእዝ ወደ ቁቤና አባገዳ ማሸጋገር
- ከአማራ ህዝብ ጋር በሚደረግ የማያቋርጥ ጦርነት የትግራይን ህዝብ ለድጋሜ ሞትና ርግብ መዳረግ
- ኢትዮጵያን ማፍረስ እና በአንድ ክ/ሀገር ታጥሮ እና ተርቦ መሞት
- ምናልባትም መቀሌን ከናካቲያው ማጣት
ስልብ አገልጋይ በጌታው እቃ ይመካል እንደሚባለው አሜሪካ ከጀርባ ስላለች ብቻ (ለራሷ ጥቅም እና እኩይ አላማ) ዝም ብሎ ላም ባልዋለችበት ኩበት ለቀማ አይነት መፍጨርጨር ሌላ በሚልዮን የሚቆጠር ነፍስ ከማስጠፋት ሌላ ምንም ትርፍ አይኖርም፣፣ መሳሪያ ይዞ የወጣውን አማራ ትተን መሳሪያ ባይታጠቅ እንኳን የጠላቱን መሳሪያ እየቀማ ራሱን ማስታጠቅ እና ነፍስ ማጥፋት የሚችል አካል መኖሩንም የዘነጉ ይመስለኛል፣፣ ለዛውም አሁን ያለው በቁጭት እና በበቀል ለነፍስ የማይሳሳ አካል እንደሚገጥማቸው የረሱ መሰለኝ፣፣
እንኳን አሁን እስካፍንጫ የታጠቀ የአማራ ሀይል እያለ ይቅርና በዛ ባልታጠቀበት ዘመን እንኳን ህዝባዊ ሀይሉ እንዴት ትህነግን እንዳባረራት ይታወቃል፣፣
የትግራይ ህዝብ ጨሌ አምላኪው እና ሰው በላው አብይ ላይ ትኩረቱን ቢያደርግ መልካም ነው፣፣
ስለ አብይ እህመድ በግምት ከ 3 ወይም ከ 4 አመት ጀምሮ ያልኩት አንድም መሬት ላይ ጠብ አላለችም ፣፣ አሁንም የምለው ግልፅ እና ግልፅ ነው
ድፍን ደደብ ትህነጎች መኞታቸውን ከጭንጋፍ አቅማቸው በላይ አድርገው ኤርትርራን ጠቅለው አሁንም የአሜሪካ banana republic ሀገር ሊመሰርቱ ያስባሉ፣፣ እንግዲህ አሁን 3 ሚልዮን የትግራይ ህዝብ ከቀረ በሚቀጥለው አድቬንቸር 1 million ይቀራሉ ማለት ነው፣፣ voila, ኤርትራ ትግራይን ትቆጣጠርና የኒኩሌር ዌስት ማራገፊያ ታደርጋታለች (heard that rocky area is good for dumping nuclear wastes)