Page 1 of 1

ግሳፄ፥ ለአበረና፥ መሰሎቹ፤

Posted: 24 Apr 2023, 21:13
by Axumezana
ሰላም፥ የሚጠላ፥ የሰይጣን፥ አገልጋይ፥ ነው፥
በስልጣን፥ ፍቅር፥ የዞረ፥ ናላው፥
በቀል፥ ተሞልቶ፥ ወንዱሙን፥ ለመግደል፥ የሚያሴረው

በዘር፥ጭምብል፥ ተጀቡኖና፥ ከመሰሎቹ፥ ጋር፥ ተቧድኖ
ቀኑን፥ሙሉ፥ ጥላቻን፥ ተከናንቦ፥ ልቡን፤ አደንድኖ፥

እኔ፥ ከሞት፥ ሰርዶ፥ አይብቀል፥ ብሎ፥ ይማማላል፥
ልጅ፥ አንዳለው፥እንኳ፥ ረስቶ፥ አኢምሮው፥ ሞልቶ፥ በበቀል፥


እውነቱን፥ ከሀሰት፥ መርዝ፥ ጋር፥ ደባልቆ፥ ይሰብካል፥
ህዝቤ፥ ለሚለው፥ እንኳ፥ አይራራም፥ ይጨክናል፥

በስራ፥ አጥ፥ የአማራ፥ ወጣቶች፥ ደም፥ አራት፥ ኪሎን፤ ያልማል፥
ነጋም፥ጠባም፥ ጥላቻን፥ እየሞነጫጨረ፥ መርዙን፥ ይረጫል፥
የሳይበር፥ አርበኛ፥ ይፎክራል፥ ይሸልላል፥
ጥላቻና፥ ጦርነት፥ መዝራት፥ እሺ፥ በል፥ ይበቃሃል፤








https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... c730d49b60

Re: ግሳፄ፥ ለአበረና፥ መሰሎቹ፤

Posted: 25 Apr 2023, 09:55
by Abere
እኔ ከዛች ድሃ አገር ምንም ምንም የምፈልገው ነገር የለም። ሰላም አግኝታ ሰላም እንድትኖር ነው። ከአራት ኪሎ የምፈልገው አምስት ሳንቲም የለም። አሊቤርጎ እንኳን መያዝ አልፈልገም አራት ኪሎ። የተዘረፈ፤የሰቃየ ህዝብ ያሳዝናል ያቋቁሙታል እንጅ እንደ መዥገር ወያኔ እና ቂጥኝ ኦነግ የሙጥኝ እስከ ሲዖል አይባልም። እንደ ግለሰብ እግዜር ይመስገን በእራሴ በገዛሁት ቴሌቭዥን መለስ ወይም አብይ ጠ/ሚር ሁኖ እየመጡ የውሸት ልኻጫቸውን አላዝረበረቡብኝ።

ቂጥኛም ኦነግ እና መዥገር ወያኔ በህዝብ ትግል ተነቅለው አገር ሰላም ይሆን ዘንድ እመኛለሁ።

በእነኝህ 50 አመታት በላይ በሴራ ታክተው ከወደቁ ጋር ማንም ሲያክ መኖር የለበትም። ላፈሰሱት ደም ዋጋ መክፈል ይገባቸዋል።

የህዝብ ደም እኮ ነው - የማንም ዱርየ የጦርነት ፊሽካ እየነፋ እያስጀመረ እና የሚያቆመው ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ አይደለ። ፍትህ እና ህግ የሚከበረው ወንጀለኞች ለጥፋታቸው ሂሳብ ሲከፍሉ ነው። መዥገር ጌታቸው ረዳ አገር አቋራጭ አውቶቡስ በአማራ ክልል ይለፍልኝ ገረመኝ። ወልድያ፤ ደሴ፤ደበረሲና ምሳ ሻይ ቡና ብሎ አድስ አበባ ከች እንድል? :mrgreen: የደፈረው፥የዘረፈው፥የገደለው እና ያፈናቀለው፤ የአማራ ህዝብ ቡን ያደርገዋል እንጅ ከቶ ከእንግድህ አይቻልም። ወያኔን እና አማራ አብረው በዚች ምድር አይኖሩም።

Re: ግሳፄ፥ ለአበረና፥ መሰሎቹ፤

Posted: 25 Apr 2023, 13:20
by Axumezana
በአማራ፥ በኩል፥ ወደ፥ ትግራይ፥ ትራንስፖርት፥ቢከፈት፥ በህዝቡ፥ መካካል፥ ያለው፥ ግንኙነት፥ ይታደሳል፥ የአማራ፥ ኢኮኖሚም፥ ይጠቀማል፥ ጦርነቱ፥ በሁሉም፥ በኩል፥ጠባሳና፥ቁስል፥ ፈጥሮ፥ አልፏል። ቁስሉ፥ የሚድነው፥ በይቅር፥ መባባል፥ በእርቅ፥፥ ፍትህን፥ በማንገስ፥ ነው። መቸም፥ ይኸ፥ ለአንተ፥ ይጠፉሃል፥ የሚል፥ ግምት፥ የለኝም።