Page 1 of 1
ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
Posted: 24 Apr 2023, 15:14
by Abere
ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
ኦነግ ጉዳይ አለኝ የሚለው ከአማራ ህዝብ ጋር እንጅ መቸ ቤተ-መንግስት ከተቀመጠው ኦነግ ነው። የቤተ-መንግስቱ ኦነግ ለጫካው ኦነግ የወር አስቤዛ ስንቅ፤ አልባሳት፤ የጦር መሳርያዎች፤ መጓጓዣ መኪናዎች፤ የህክምና ቁሳቁስ እና ባለሙያዎች፤ የመገናኛ ሬድዮኖች፤ ዋይፋይ ኤንተርኔት፤ የደመወዝ ጥቅማጥቅሞች፤ መረጃዎች እና ደጀን ልዩ ሃይል ወዘተ የሚያቀርብ ዋናው የኦነግ ክንፍ ነው። ይህ ክንፍ መቸ እና እንደት ከኦነግ ጋር ሊጣላ ይችላል? ተጣልቶ አያውቅም። በኦነግ ብልጽግና ስብሰባ ላይ አንድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በአንድ ወቅት እንዳለው እኔም፤ ለማም፤አብይ አህመድም ፤ ከዚህ የተሰበሰብችሁት በሙሉ ሁላችንም ኦነግ እና ኦነግ ሸኔዎችነን በማለት ጨርሶታል። በጭብጨባ ተረጋግጧል። ቁም ነገሩ ሌላ ነው። የቤተ-መንግስቱ ኦነግ በኢትዮጵያ መንግስት ስም ህገ-ወጥ ስምምነት ለመፈረም ነው። ችግሩ ማንም ፋይዳ እና ዕውቅና የለውም። አብይ አህመድ ተጠራርጎ ሲወገድ የፈረመው ውል ሁሉ ዐዋጅ ይሰረዛል - ወረቀቱም የእሳት ቀለብ ይሆናል። እስከዚያው ድረስ ግን እረጭ እረጭ ይበል። የዱርዬ ውል ዱርዬ ነው።
Re: ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
Posted: 24 Apr 2023, 15:30
by Abere
ኦነግ መታረቅ የሚገባው
ሆድ ዕቃቸውን ቀዶ ጽንሳቸውን አውጥቶ የገደላቸውን አማራዎች፤ የዛሬን ብቻ ምህረት አድርጉልኝ እንጅ ወላሂ ከእንግድህ አማራ አልሆንም እያሉ ከተገደሉት ህጻናት ጋር፤ የፊጥኝ ታስረው ቤት ውስጥ የተቃጠሉት አረጋዊያን አማራዎች፤ ገደል ተገፍተው የተገደሉት አማራዎች፤ ተዘቅዝቀው የተሰቀሉት አማራዎች፤ ቤታቸው ላያቸው ላይ በቡልዶዘር በደረቅ የፈረሰባቸው፤ ልጆቻቸውን በጅብ ከተነቁት ኦሮሞ ካልሆኑ ኢትዮጵያዊያን፤ የኦሮሙማን ግፍጽዋ ለተጎነጩ አማራዎች እንጅ
አማራ ሲጨፈጨፍ በደስታ እየፈነደቀ መቃብራቸው ላይ ችግኝ ከሚተክልባቸው የ1 ደቂቃ የህሌና ጸሎት የነፈጋቸው፤ አባቶቻቸው በደማቸው ያቆዩዋት ሰንደቅ አላማ አዝና ዝቅ ብላ እንዳትውለበለብ ከከለከለው የቤተ-መንግስት ኦነግ ጋር አይደለም።
በኢትዮጵያ የጸና ሰላም የሚመጣው ግፍ የፈጸሙ ሁሉ ህጋዊ ቅጣት ሲቀበሉ ብቻ እንጅ ወንጀለኞች ተከናንበው ተቀምጠው ስለ መግደላቸው እና ስለመጨፍጨፋቸው የምስጋና የሽልማት ወረቀት ሲበረከትላቸው አይደለም። ዱርየው አብይ አህመድ በዱርዬ ቋንቋ አገር መምራት አይችልም። ዱርየ ታስሮ ለህግ መቅረብ ብቻ ነው ያለው ዕድል።
Re: ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
Posted: 24 Apr 2023, 20:03
by banebris2013
Abere wrote: ↑24 Apr 2023, 15:14

Abere,
Before you rant about anything related to Oromo, you have to reconcile yourself with yourself. Just read what you have been ranting since the start of the war in Tigray. I do not consider every Amhara are like you, but those of you who are making a living of lying 24/7 in the name of Amhara should learn how to be trustworthy or close to that. Everything you write here is for your Gofund me as you have been doing shamelessly for many years now. As the say goes " if you repeat lies enough times, someone will believe you".
Other than that So called Amhara activists like you are pushing the good people of Amhara in to the unknown future. Your gifa belew, filetew, quretew gidelew Kererto did not give an ounce of benefit to Amhara people and will never do. Your hate and disrespect for Oromo will only hurt you in the long run. One fact that has to sink in your lousy head is that Ethiopia needs Oromo/Oromia and the south for its existence. Most of Ethiopia's resources are from this two areas and you hate the people of these two areas to your bone, just because of them saying no to Amhara supremacy. You are Qomo Qer, dreaming about your past glory days, that has gone for good. You will get respected when you start respecting non-Amhara people of Ethiopia. Until then you will remain in your hate cage while others are progressing towards united Ethiopia that is equal to all of its citizens.
Your chronic hate for anything Oromo has nil impact on the progress of Oromo as a people other than consuming you from inside 24/7. You might get "cheguara beshita" out of it.
Re: ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
Posted: 24 Apr 2023, 20:13
by sun
Abere wrote: ↑24 Apr 2023, 15:14
ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
ኦነግ ጉዳይ አለኝ የሚለው ከአማራ ህዝብ ጋር እንጅ መቸ ቤተ-መንግስት ከተቀመጠው ኦነግ ነው። የቤተ-መንግስቱ ኦነግ ለጫካው ኦነግ የወር አስቤዛ ስንቅ፤ አልባሳት፤ የጦር መሳርያዎች፤ መጓጓዣ መኪናዎች፤ የህክምና ቁሳቁስ እና ባለሙያዎች፤ የመገናኛ ሬድዮኖች፤ ዋይፋይ ኤንተርኔት፤ የደመወዝ ጥቅማጥቅሞች፤ መረጃዎች እና ደጀን ልዩ ሃይል ወዘተ የሚያቀርብ ዋናው የኦነግ ክንፍ ነው። ይህ ክንፍ መቸ እና እንደት ከኦነግ ጋር ሊጣላ ይችላል? ተጣልቶ አያውቅም። በኦነግ ብልጽግና ስብሰባ ላይ አንድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በአንድ ወቅት እንዳለው እኔም፤ ለማም፤አብይ አህመድም ፤ ከዚህ የተሰበሰብችሁት በሙሉ ሁላችንም ኦነግ እና ኦነግ ሸኔዎችነን በማለት ጨርሶታል። በጭብጨባ ተረጋግጧል። ቁም ነገሩ ሌላ ነው። የቤተ-መንግስቱ ኦነግ በኢትዮጵያ መንግስት ስም ህገ-ወጥ ስምምነት ለመፈረም ነው። ችግሩ ማንም ፋይዳ እና ዕውቅና የለውም። አብይ አህመድ ተጠራርጎ ሲወገድ የፈረመው ውል ሁሉ ዐዋጅ ይሰረዛል - ወረቀቱም የእሳት ቀለብ ይሆናል። እስከዚያው ድረስ ግን እረጭ እረጭ ይበል። የዱርዬ ውል ዱርዬ ነው።

Re: ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
Posted: 24 Apr 2023, 20:22
by sun
Abere wrote: ↑24 Apr 2023, 15:30
ኦነግ መታረቅ የሚገባው
ሆድ ዕቃቸውን ቀዶ ጽንሳቸውን አውጥቶ የገደላቸውን አማራዎች፤ የዛሬን ብቻ ምህረት አድርጉልኝ እንጅ ወላሂ ከእንግድህ አማራ አልሆንም እያሉ ከተገደሉት ህጻናት ጋር፤ የፊጥኝ ታስረው ቤት ውስጥ የተቃጠሉት አረጋዊያን አማራዎች፤ ገደል ተገፍተው የተገደሉት አማራዎች፤ ተዘቅዝቀው የተሰቀሉት አማራዎች፤ ቤታቸው ላያቸው ላይ በቡልዶዘር በደረቅ የፈረሰባቸው፤ ልጆቻቸውን በጅብ ከተነቁት ኦሮሞ ካልሆኑ ኢትዮጵያዊያን፤ የኦሮሙማን ግፍጽዋ ለተጎነጩ አማራዎች እንጅ
አማራ ሲጨፈጨፍ በደስታ እየፈነደቀ መቃብራቸው ላይ ችግኝ ከሚተክልባቸው የ1 ደቂቃ የህሌና ጸሎት የነፈጋቸው፤ አባቶቻቸው በደማቸው ያቆዩዋት ሰንደቅ አላማ አዝና ዝቅ ብላ እንዳትውለበለብ ከከለከለው የቤተ-መንግስት ኦነግ ጋር አይደለም።
በኢትዮጵያ የጸና ሰላም የሚመጣው ግፍ የፈጸሙ ሁሉ ህጋዊ ቅጣት ሲቀበሉ ብቻ እንጅ ወንጀለኞች ተከናንበው ተቀምጠው ስለ መግደላቸው እና ስለመጨፍጨፋቸው የምስጋና የሽልማት ወረቀት ሲበረከትላቸው አይደለም። ዱርየው አብይ አህመድ በዱርዬ ቋንቋ አገር መምራት አይችልም። ዱርየ ታስሮ ለህግ መቅረብ ብቻ ነው ያለው ዕድል።
Your hallucinations and paranoid lies makes any one vomit on you face. We all know that you HATE Oromo unity and all the peace it brings with it. For you the carnival is if the democratic Oromos stay divided and keep fighting each other. WILL NOT HAPPEN!!

Re: ኦነግ ከእራሱ ኦነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ--- የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ። ሌላው ዕውቅና ዐልባው ህገ-ወጥ የደናቁርት ድግስ።
Posted: 25 Apr 2023, 09:41
by Abere
banebris2013 (ሾተላው ኦነግ),
ወደ እኔ ጣትህን ከመቀሰርህ በፊት ወደ ዘረዘርኳቸው እውነቶች ህሌናህን ብትቀስር ይበልጣል። ከተጠቀሱት ጉዳዮች ላይ ሀሰት ወይም እውነት እያልክ በማስረጃ ብትከራከር ተአማኒነት ታገኝ ነበር። አሁን አንተ እያደረግህ ያለኸው አማራን ማታለል ወይም ማጃጃል ነው። ግን አሁን ያለው አማራ የ1990ዎቹ አይደለም። ከእንደ አንተ አይነቱ ጽንፈኛ ኦሮሙማ ያዬሁት ሁሉ የእኔ! የእኔ! ከሚል በእጅጉ የላቀ የአማራ ትውልድ ነው ያለው። ዛሬ አማራ ክልል ህዝብ 100% በሚባል መልኩ ፀረ-ኦሮሙማ አብይ አህመድ ነው። ለአማራ ህዝብ ዐብይ አህመድ እና ጃል መሮ አንድ አይነት ናቸው። እንደ ዶሮ ከቆጥ ላይ ወጥተህ ይሁን ወርደህ ሰለ አማራ ብታሽካካ ከጤፍ የሚቆጥርህ የለም።
ጃል መሮ እና አብይ አህመድ ያፈሰሱት የአማራ ደም በቀላሉ የሚጠራ ምስሎሃል። ደም የሚጠራው በደም ነው ወይም በፍትህ ብቻ ነው። የማንም ዱርዬ በዚህ አገር በዚያ አገር ሊወያይነው የሚለው የዱርዬ የጆሮ ቀለብ ነው። ቅድምያ ጃል መሮ እና አብይ ላፈሰሱት ደም ዋጋ መክፈል የግድ ይላቸዋል። የአማራ ደም የማንም ዱርየ መታጠብያ እና መጨማለቂያ አይደለም። የክት እና የዘወትር ኦነግ መኖሩን የአማራ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። የአንድ ንጹህ ሰው ደም ሜዳ ፈሶ የችግኝ ማዳበርያ የአብይ አህመድ የደስታ እና የሃሴት ምንጭ የስልጣን ማድመቂያ ሆኖ አይቀርም።