የ2ቱ ወነጎች ታንዛኒያ ድርድር ፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርና ዝና?
Posted: 24 Apr 2023, 13:37
በቃ! ሁለቱ የወረሞ ቡድኖች ከዚህ ቀደም የተዋጉትም ፣ ዛሬም የሚደራደሩት በስልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርና ዝና ክፍፍል ላይ ነው !!
ይሃው ዛሬ ሸኔ የክብር ዲማንድ አቅርቧል! እሱም ሸኔ አትበሉኝ የወረሞ ነጻነት ጦር በሉኝ አለ ። ልክ የትግሬ መከላከያ ጦር በሉኝ እንዳለው ። አሁን እንግዲህ ይህ ሁሉ የሸኔ ወታደር የኢትዮጵያ ሚሊታሪ ውስጥ ይግቡ ይባላል ። ማለትም በሁለቱ የወረሞ ቡድኖች የሚያደርጉት የስልጣናን ገንዘብ ዝርፊያ ሽኩቻ ከውጭ ወደ መንግስት ውስጥ ያመጣዋል ማለት ነው ።
ዛሬ ያሉትን አሽከሮች ደሞዝ መክፈል ያልቻለው የወረሙማ መንግስት ሌላ ግዙፍ ደሞዝተኛ መዥገር ያካትታል ማለት ነው ። ይህ ማለት ደሞ የመንግስት ውስጣዊ ቀውስ ክራይዚዝ መጨመር እንጂ አይቀንስም ። ይህ ተራ ሂሳብ ነው ። ገቢ ሳይጨምር ወጪ የጨመረ ነጋዴ ማለት ነው! ውጤቱ መክሰር ነው!!
ተከታተሉት!