አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
የኢትዮጵያ ብር ፋይዳ ቢስ የወረቀት ሽክም እየሆነ ነው ! የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ያከማቹት ብር ባዶ ወረቀት ከመሆኑ በፊት ለ1 ዶላር እስከ 200 ብር መክፈል ተጀምሯል ይባላል! የወረሞ ተረኞች ትሩፋት ይሏል ይህ ነው
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
ያቢይ አህመድ ጥቁር ገበያ $1 ዶላር = $105ብር
የሕዝብ ጥቁር ገበያ $1 ዶላር = $200 ብር?
የሕዝብ ጥቁር ገበያ $1 ዶላር = $200 ብር?
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
The Amhara ang Gurage need to throw this vodoo economy to the abyss. All it needs is a traversed move of dollar against the wishes of the OPDO voodoo economists. These two steps will cripple PP to its knees. No need to wast 1,000,000 poor souls in battle
1) Amhara and Gurage diaspora stop sending the dollar or only send it through their channels
2) Amhara and Gurage in Ethiopia convert their birr in Ethiopia to dollars and hold it to choke the economy.
PP won't last 3 months if this is done
1) Amhara and Gurage diaspora stop sending the dollar or only send it through their channels
2) Amhara and Gurage in Ethiopia convert their birr in Ethiopia to dollars and hold it to choke the economy.
PP won't last 3 months if this is done
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
FAILED STATE! FAILED STATE! FAILED STATE! FAILED STATE!
---- THE END OF OROMMUMA KEGNA, የጋኛ መንግስት እንደ መጋዣ በልቶ እንደ መጋዣ ይሞታል።---
---- THE END OF OROMMUMA KEGNA, የጋኛ መንግስት እንደ መጋዣ በልቶ እንደ መጋዣ ይሞታል።---
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
That is exactly what is happening in Ethiopia. The levers of Addis big businesses (70%) and small businesses (85%) are controlled by a specific group of Amharas and Guraghies. Just look at the Addis board of Trade statistics. Ethiopians economy is small and we can even name big business owners and individual millionaires by name. These business men came from a specific region of Amahara and a specific region of Guraghies. They have been controlling it for decades. The Weyannies failed to destroy them.The Amhara ang Gurage need to throw this vodoo economy to the abyss
While the Oromos have power to tax, borrow and spend, they didn’t use it wisely. They are losing in the taxes front and borrowing is difficult. And we all know printing money is not the option.
Soon the printed money as a salary of Abiye’s soldiers will be worthless.
Ethiopians abroad please don’t send hard currencies to Ethiopia to the loved ones. Instead use money laundering techniques. Pay a US dollar, Canadian $ or Euro wherever you live to fellow Ethiopians and their representatives will give market equivalent Birr in Ethiopia.
Screen out the Oromos. That is the one way of fighting dictatorship.
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
$1 ዶላር በ$2.50 ብር ሲመነዘር በሕይወት ነበርኩ! በቅርቡ $1 ዶላር በ250.00 ብር ሲመነዘር አያለሁ! ይህም ማለት የብር የመግዛት አቅም በ100 እጥፍ መውደቅ ነው ። ዛሬ አንድ ኢትዮጵያዊ ሃብቱን በብር ባንክ አስቀመጠ ማለት በቀየኑ ድሃ ሆነ ማለት ነው ። ስለዚህ የኢቮሉሽን ሕግ ነውና ሕዝቡ አንድ የሰርቫይቫል ብልሃት ይፈጥራል ። አንዱና ቀላሉ ብልሃት ሰዉ በብር መገበያየት አቁሞ በዶላር መገበያየት መጀመር አለበት ። ይህን ማድረግ የሚችሉት አሁንም እያደረጉት ይመስለኛል ። ለምሳሌ በአሁን ግዜ ውጭ አገር ሃብት ያፈሩ ዲያስፖራዎች ጠንካራው ዶላራችውን አገር አስገብተው በብር መለወጥ ጂልነት ድድብና ነው።
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
ወንድሜ ሆረስ፤
የአንተ አገላለጽ በጥቅሉ ብር ወይም ገንዘብ የሚባል ነገር ከነ አካቴው የለም አይነት ነው በጠቢባን (heuristic guess) አገላለጽ።
በአሀዛዊ አረዳድ ግን በመቶኛ ሲሰላ (( 2.50 - 250)/2.5) x100 = 9,990 ፐርሰንት ውድቀት አሳይቷል ወይም 10,000 Percentage decline ሲደርስ ለማየት ችለሃል። ይህ የዱርዬ መንግስት ኢኮኖሚ መሆኑ ነው። በሌላ መልኩ የፓለቲካ ቁጥር የሚያመርተው ማዕከላዊ ስታትስቲክስ በሸማቾች የመግዛት አቅም (CPI = Consumers Price Index) አኳያ ምን/ስንት እንደ ወቀተው አላውቅም። በትክክል ከተመዘነ ዘግናኝ እንደሚሆን ግን እርግጠኛ ነኝ። The comparison is analogous to life in heaven ( golden age of Ethiopia) vs. in hell (in contemporary Oromumma)

Horus wrote: ↑24 Apr 2023, 13:10$1 ዶላር በ$2.50 ብር ሲመነዘር በሕይወት ነበርኩ! በቅርቡ $1 ዶላር በ250.00 ብር ሲመነዘር አያለሁ! ይህም ማለት የብር የመግዛት አቅም በ100 እጥፍ መውደቅ ነው ። ዛሬ አንድ ኢትዮጵያዊ ሃብቱን በብር ባንክ አስቀመጠ ማለት በቀየኑ ድሃ ሆነ ማለት ነው ። ስለዚህ የኢቮሉሽን ሕግ ነውና ሕዝቡ አንድ የሰርቫይቫል ብልሃት ይፈጥራል ። አንዱና ቀላሉ ብልሃት ሰዉ በብር መገበያየት አቁሞ በዶላር መገበያየት መጀመር አለበት ። ይህን ማድረግ የሚችሉት አሁንም እያደረጉት ይመስለኛል ። ለምሳሌ በአሁን ግዜ ውጭ አገር ሃብት ያፈሩ ዲያስፖራዎች ጠንካራው ዶላራችውን አገር አስገብተው በብር መለወጥ ጂልነት ድድብና ነው።
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
As said above, Ethiopians can do a combination of the following that will bring this criminal to his knees:
Three months actions:
- kill hard currencies access by the gov (no remittances, no gov linked black market such as Ria
- kill the banking system (by withdrawing cashes for various uses: convert and hold hard currencies, do businesses in case of security crisis)
- kill gov tax income by making businesses outside the banking system
Objectives to achieve are:
==> No hard currencies to buy weapons to kill civilians
==> No money to pay the army
In the mean time, diaspora can file criminal charges against those who committed crimes
Three months actions:
- kill hard currencies access by the gov (no remittances, no gov linked black market such as Ria
- kill the banking system (by withdrawing cashes for various uses: convert and hold hard currencies, do businesses in case of security crisis)
- kill gov tax income by making businesses outside the banking system
Objectives to achieve are:
==> No hard currencies to buy weapons to kill civilians
==> No money to pay the army
In the mean time, diaspora can file criminal charges against those who committed crimes
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
አበረ፣
በትክክል! እኔ በ%ቴጅ ማስቀመጡ ለሰው ግንዛቤ ለማመን ከሚቻል በላይ ስለሚሆን ብዬ ነው እንጂ ውድቀቱ በ% 10,000% ነው ። ብር 100% የወደቀው $1 ዶላር በ$5 ብር የተለወጠ ቀን ነው!! ያ የሆነው በዘምነ ኦሪት እንበለው!!! ቁጥሮቹ ላንጎል ስለሚከብዱ! ጥሩነቱ ገንዘብ ሰዎች የቁሳቁስ ልውውጥ ለማድረግ የፈጠሩት የዋጋ ወይም ቫልዩ ልብ ወለድ ስለሆነ የሚዳሰሱ ቁሰ ነገሮች ካላቸው ጥቅም (ቫልዩ) ስለሚለይ አንድ ሰው ቁሳዊ ፍጆታዎችን የማግኘት አቅሙ ምን እንደ ሆነ ማየት አለብን። በዚህም ምክንያትኮ ነው እያንዳንዱ የተከፈተ አፍ የሆነ ነገር በልቶ የሚያድረው! ግን ያሳዝናል!

-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53

If Ethiopia belongs only to Amhara and Gurages, your plan might hold water. To me this is a sign of desperation from so called Amhara and Gurage activists. You run out of options. Tried using orthodox church and failed miserably. Tried Amhara uprising and failed again miserably. Just ask yourself why only Amhara and Gurage activists are ranting 24/7 here. Yes you are disappointed that your wish to destroy Tigray was not successful, but still have that ambition. Accept the fact peace is the only way forward and move on. If you really want to help Amhara as a people stop propaganda that alienate Amhara. Two weeks, one month, now three months. Lets wait and see.Misraq wrote: ↑24 Apr 2023, 09:25The Amhara ang Gurage need to throw this vodoo economy to the abyss. All it needs is a traversed move of dollar against the wishes of the OPDO voodoo economists. These two steps will cripple PP to its knees. No need to wast 1,000,000 poor souls in battle
1) Amhara and Gurage diaspora stop sending the dollar or only send it through their channels
2) Amhara and Gurage in Ethiopia convert their birr in Ethiopia to dollars and hold it to choke the economy.
PP won't last 3 months if this is done
-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
If Ethiopia belongs only to Amhara and Gurages, your plan might hold water. To me this is a sign of desperation from so called Amhara and Gurage activists. You run out of options. Tried using orthodox church and failed miserably. Tried Amhara uprising and failed again miserably. Just ask yourself why only Amhara and Gurage activists are ranting 24/7 here. Yes you are disappointed that your wish to destroy Tigray was not successful, but still have that ambition. Accept the fact peace is the only way forward and move on. If you really want to help Amhara as a people stop propaganda that alienate Amhara.kibramlak wrote: ↑24 Apr 2023, 15:01As said above, Ethiopians can do a combination of the following that will bring this criminal to his knees:
Three months actions:
- kill hard currencies access by the gov (no remittances, no gov linked black market such as Ria
- kill the banking system (by withdrawing cashes for various uses: convert and hold hard currencies, do businesses in case of security crisis)
- kill gov tax income by making businesses outside the banking system
Objectives to achieve are:
==> No hard currencies to buy weapons to kill civilians
==> No money to pay the army
In the mean time, diaspora can file criminal charges against those who committed crimes
"Diaspora can file criminal charges against those who committed crimes". You have my 100% support on this one
-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
If Ethiopia belongs only to Amhara and Gurages, your plan might hold water. To me this is a sign of desperation from so called Amhara and Gurage activists. You run out of options. Tried using orthodox church and failed miserably. Tried Amhara uprising and failed again miserably. Just ask yourself why only Amhara and Gurage activists are ranting 24/7 here. Yes you are disappointed that your wish to destroy Tigray was not successful, but still have that ambition. Accept the fact peace is the only way forward and move on. If you really want to help Amhara as a people stop propaganda that alienate Amhara. As a matter of fact these group of traders you mentioned are leachers of Ethiopia. If necessary they can be crippled through boycott campaign in a very short time, just as you are campaigning to cripple Ethiopia's economy just because of your hate for PM Abey and Oromo.Right wrote: ↑24 Apr 2023, 10:26That is exactly what is happening in Ethiopia. The levers of Addis big businesses (70%) and small businesses (85%) are controlled by a specific group of Amharas and Guraghies. Just look at the Addis board of Trade statistics. Ethiopians economy is small and we can even name big business owners and individual millionaires by name. These business men came from a specific region of Amahara and a specific region of Guraghies. They have been controlling it for decades. The Weyannies failed to destroy them.The Amhara ang Gurage need to throw this vodoo economy to the abyss
While the Oromos have power to tax, borrow and spend, they didn’t use it wisely. They are losing in the taxes front and borrowing is difficult. And we all know printing money is not the option.
Soon the printed money as a salary of Abiye’s soldiers will be worthless.
Ethiopians abroad please don’t send hard currencies to Ethiopia to the loved ones. Instead use money laundering techniques. Pay a US dollar, Canadian $ or Euro wherever you live to fellow Ethiopians and their representatives will give market equivalent Birr in Ethiopia.
Screen out the Oromos. That is the one way of fighting dictatorship.
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
One million people have just died in the stupid war because of your blunder. In just one year.Accept the fact peace is the only way forward and move on.
And you are blubbering about peace.
Animal.
-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
So by implication you want one more million to die for your Amhara supremacy. Insulting is your expertise and would have been surprised if you didn't.
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
banebris2013 == DefendTheTruth?
banebris2013 wrote: ↑25 Apr 2023, 04:09So by implication you want one more million to die for your Amhara supremacy. Insulting is your expertise and would have been surprised if you didn't.
-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
Ok Mr Know everything. Anything you say. I thought you are better than others. At the end you are all the same. I thought you were against the war. Now the war is ended and you want the war. Very funny.Educator wrote: ↑25 Apr 2023, 07:14banebris2013 == DefendTheTruth?
banebris2013 wrote: ↑25 Apr 2023, 04:09So by implication you want one more million to die for your Amhara supremacy. Insulting is your expertise and would have been surprised if you didn't.
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
ሆረስ፥
ድንቅ አገላለጽ ነው የተጠቀምከው - በዘመነ ኦሪት
ውድቀቱ በቁጥር ለአንጎል ይከብዳል። የኢኮኖሚው ውድቀት ዕልፍ ወይም የትዬ ሌሌ ነው።
እንዴት ነው አገራችን Failed state status የምትወጣው ነው? እንደ እኔ መልሱ የኦነግ መንግስት መወገድ ቁጥር 1 ሲሆን። በመቀጠል አጠቃላይ የሆነ ብሄራዊ መዋቅራዊ ለውጥ፤ የገንዘብ የፋይናንስ ስርዐትን ይጨምራል። የተመዘበሩ፤የተዘረፉ የህዝብ ሃብቶች ወደ ህዝብ ካዝና የሚገቡበት፤ የተጭበረበሩ ገንዘቦች ከገባያ ላይ ተለቅመው የሚጠፉበት ሲቀየስ ብቻ ነው። አንዳንድ ጊዜ ስታሰላስለው ከዜሮ መጀመር ያለበት ይመስላል.
The OLF/TPLF economy has no salvage value at all - everything is a sunk cost. Thus, staring from a clean slate financial regulations is much worth than nursing the TPLF/OLF painful failed legacy. The country and this generation wasted 32 years of their valuable life because of the failed OLF/TPLF thugs. The entire country, particularly non-Tigre and non-Oromo, has been taken hostages simply because of the so-called liberation fronts of TPLF and OLF. Almost 75% of the nation (non-Oromo/non-Tigre) has been brutalized, manipulated, harassed because of the undefined question of Tigre and Oromo as parroted by these thugs who came in their names.
The bad governance and poor macroeconomic policy resulted in the death of Ethiopian economy. Ethiopian economy is dead. The seedling of better government and economic policy on the ash of OLF is important; and is a must.

Horus wrote: ↑24 Apr 2023, 15:58አበረ፣
በትክክል! እኔ በ%ቴጅ ማስቀመጡ ለሰው ግንዛቤ ለማመን ከሚቻል በላይ ስለሚሆን ብዬ ነው እንጂ ውድቀቱ በ% 10,000% ነው ። ብር 100% የወደቀው $1 ዶላር በ$5 ብር የተለወጠ ቀን ነው!! ያ የሆነው በዘምነ ኦሪት እንበለው!!! ቁጥሮቹ ላንጎል ስለሚከብዱ! ጥሩነቱ ገንዘብ ሰዎች የቁሳቁስ ልውውጥ ለማድረግ የፈጠሩት የዋጋ ወይም ቫልዩ ልብ ወለድ ስለሆነ የሚዳሰሱ ቁሰ ነገሮች ካላቸው ጥቅም (ቫልዩ) ስለሚለይ አንድ ሰው ቁሳዊ ፍጆታዎችን የማግኘት አቅሙ ምን እንደ ሆነ ማየት አለብን። በዚህም ምክንያትኮ ነው እያንዳንዱ የተከፈተ አፍ የሆነ ነገር በልቶ የሚያድረው! ግን ያሳዝናል!
Re: አቶ አቢይ አህመድ ለ10 ሚሊዮን ቅልብ የብልግና መዥገር ደሞዝ ለመክፈል ባዶ ወረቀት እንደ ብር በማተም በ105 ብር 1 ዶላር እየለቀመ ነው! አዲሱ ጥቁር ገበያ $200 ብር?
አበረ፣
የኢትዮጵያ ችግር እጅግ እጅግ ከመብዛቱና ከመወሳሰቡ የተነሳ ለፍልስፍናም ለትንተናም አስቸጋሪ እየሆነ ነው ። ኢትዮጵያ እንደ አንድ ማህበረሰብ ሙሉ በሙሉ ብኬኦስና ራንደምነስ (ቀውስና ቅጥ ማጣት) የተዋጠ ክስተት ሆነናል ። እንደ አገርና ማህበረሰብ ለመቆምና ወደ ፊት ፈቀቅ ለማለት ኢትዮጵያ ቢያንስ 4 ነገሮች ማድረግ አለባት/አለብን ።
(1) በቂ የሆነ ብሄራዊ አንድነት፣ መረጋጋት (እስታቢሊቲ) እና ብሄራዊ ጥንካሬ (ሕዝብና አገር) መከላከል የሚችል ጥንካሬ። ዛሬ እነዚህ 3 የብሄረ አገር መቆሚያዎች የሉንም ።
(2) የሚትዮጵያ ማህበረሰብ እንደ አንድ ሶሳዪቲ በቂ የሆነ ዴሞክራሲ፣ ነጻነት (ሲቪል ሊበርቲይ) እና ፍትህ (ጀስቲስና ኤቁዊቲ) እንፈልጋለን ። በቂ የሚለው ቃል የምጠቀመው ለአንድ ማህበረሰብ መኖር የተወሰነም ቢሆን እነዚህ አስፈላጊ ስርዓቶች መኖር ስላለባቸው ነው ። አገር የሚገነቡ ነጻ ሕዝቦች፣ በሕግ ስር በፍትህ የሚታዳደሩ ሰዎች ናቸው ። በኢትዮጵያ እነዚህ ሶስት ነገሮች ዴሞክራሲ፣ ነጻነትና ፍትህ ስለሌሉ እድገት ሊኖር አይችልም ።
(3) ኢትዮጵያ በትንሹም ቢሆን ወደ ፊት ለመሄድ በቂ ባለሃብት፣ የተማረና ጤነኛ ሕዝብ ያስፈልጋታል ። ዛሬ ቀረጥና ኪራይ ሰብስቦ ከሚበላው የቢሮ ስግብግብ ሌላ አገር ገምቢ ምትላልቸው የኢንዱስትሪ መሪና አንቀሳቃሾች በጣት የሚቆጠሩ ሲሆኑ እነሱም እየተገደዱ የጎሳ ከበርቴውን አበባና ሃውልት ማሰሪያ መዋጮ ያደማቸው ናቸው። ባንድ ቃል አንዲት አገር ብሄራዊ ባለሃብት ከበርቴ ሳይኖራት በኢኮኖሚ መበልጸግ አትችልም።
ኢትዮጵያ የ120 ሚሊዮን ድሃ፣ ያለተማረ፣ 30% ባይምሮ በሽታ የተለከፈ ሕዝብ አገር ናት ። ይህም በመሆኑ ያፈሪቱ 70% የሆነው ወጣት ያልተማረ፣ ፈተና የማያልፍ፣ ስራ የሌለውና ለስደት፣ ለጦርና ፖሊስ ተቀጥሮ የራሱን ሕዝብ በአመጽ የሚያሰቃይ ባንድ ቃል የአመጽና የሽብር አገር ነን ። ለዚህም ነው በዚች አገር ከዳር እስከ ዳር ስለጦርነት፣ ሽብር፣ ፖሊስ፣ ልዩ ኃይል፣ ኮምናድ ፖስት፣ ወረራ፣ ድርድር ወዘተ ወዘተ እንጂ ስለሌላ ነገር የማንሰማው ።
ትላንት 1 ሚሊዮን ወጣት ሞቶ ወፍ የለም ። ዛሬ ደሞ 10 ሺ ሸኔ የመንግስት ፖሊስ ይሆናል፣ ወፍ የለም! የሚሰራ ወጣት የለም! የሚማር ወጣ የለም! ይህ ሁሉ መዥገር ፓራሳይት ነው ። ስለዚህ ያለውና የሚመጣው ትራጂክ ይሆነ ምስል ነው ።
(4) ኢትዮጵያ ወደ ፊት ፈቀቅ ለማለት አሁን ያለው ድፍን የሞራል ውድቀትና ድፍን ድንቁርና (ፈጠራ አልባነት) መቀረፍ አለበት ። ይህ ግዙፉ የካልቸር ቀውስ ነው። አሁን ያለው የኢትዮጵያ ኮሌክቲቭ ኢንተለጀንስ ወይም ብሄራዊ አይምሮ የማያስብ፣ የማይፈጥር፣ ችግር መፍታት የማይችል፣ መፍትሄ መፍጠር መፈልሰፍ የማይችል ሪታርድ ያደረገ ብሄራዊ አይምሮ ነው ያለንበት ጭለማ!
የወረሞ ድራማ፣ ይህ ሁሉ የጨረባ ተዝካር፣ ቅጥ ያጣ ርኩቻና መታመስ ሁሉም የብሄራዊ በሽታችን ሲምተም ምልክት ናቸው እንጂ ዋናው በሽታችን እጅግ ጥልቅና ሰፊ ነው ። ለዚህም ነው ዛሬ ላይ ስለአገሪቱ ችግርም ሆነ መፍትሄ የሚያስብም፣ የሚፈላሰፍም፣ የሚያልምም ሰው የሌለው !!! አንጎል ከሚሸከመው፣ አይምሮ ከሚያቅደው አልፎ ስለሄደ !!!

ሆረስ፤
እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክረ ሀሳቦች ነው የዘረዘርከው። ጆሮ ያለው ይስማ፤ ህሌና ያለው ያስተውል።