-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Yetekeberu Dr Abiy says getachew Reda in his speech.
Getachew Reda joined Prosperity party
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Yetekeberu Dr Abiy says getachew Reda in his speech.
Many will going to follow the suit, mark my words.
There are many people who would like to "influence" what is going on on the ground but no any other party come close to PP in making an impact on the ground. And no one is working to that direction.
PP is not necessarily the best, but in the absence of any other better it will stay the best (most powerful, if you like).
The Wollega mobs are also in the forefront of the waiting-queue to join PP and fulfill their power thirst, after losing the last 4 years for empty bravado.
It is only the Gojjames who are yet trying to somehow cajole their "super lative class of citizenship". The latter will be the last to join and the likes of Dawit Woldegiyorgis will lead to their graveyards without even seeing a sign of light at the end of the tunnel. I think you are a companion of the latter.
Re: Yetekeberu Dr Abiy says getachew Reda in his speech.
እውነቱን ጌቾ በጦርነቱ ጊዜ ስለ ዐብይ አህመድ ማንነት ቁልጭ አድርጎ ተናግሯል።
ሆድ ያበለውን (የደበቀውን) ብቅል እና ጌሾ (ጠላ) ያወጣዋል። ሰው ጠጥቶ ሲሰክር እውነተኛን እና ምስጢር ሁኖ የተደበቀውን ይዘከዝካል። ጌታቸው ረዳ ጦርነት አገሪቱን ባሰከራት እና እርሱም በሰከትረበት ወቅት የተናገረው ፍጽም እውነት ፍጹም ትክክል ነው። ዐብይ አህመደ ዱርዬ፤ ውሸታም፥ ጠባብ ዘረኛ ነው። በዱርዬ ለመመራት የሚፈልግ ህዝብ ዱርየ እና ውሸታም ብቻ ነው። ከዱርየ ነጻ ለመውጣ ዱርዬን ዱርዬ ማለት ያስፈልጋል - መፈንገል እና ለህግ ማቅረብ ትክክል ነው።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Yetekeberu Dr Abiy says getachew Reda in his speech.
ወይ አበሩ፣ ቋንቋዉም ጠፋብህ መሰለኝ፣ ከሁሉ ያጣች አይነት መሆኑ ነዉ።
ሆድ ያባዉን ነዉ ሆድ ያበላዉን (ያበለውን?) ነበር የምባለዉ ግን?
በነገራችን ላይ እስኪ ከሙዝየምህ አንዱን ምዛዝ ና የአጎት ልጅ በአማርኛ ምን እንደምባል ንገረኝ። በኦሮምኛ ዱርቢ ነዉ የምባለዉ በአማርኛስ? ከአጎቴ ልጅ ሌላ ማሌቴ ነዉ።
ሌላዉን መቀባጠር ተዉ ና ይህን መልስ እስኪ፡ ከቻልክ። ከቻልክም ከሙዝዬም ዉጪ ማለቴ ነዉ።
Re: Yetekeberu Dr Abiy says getachew Reda in his speech.
አንተ ለዚህ ቃል ትርጉም መስጠት ስትችል ብቻ የተጠቀምኩትን ትረዳለህ?
ዐባይ ማለት ምን ማለት ነው? ቢያንስ ከሁለት በላይ ትርጉም አለው።
DefendTheTruth wrote: ↑24 Apr 2023, 12:10
ወይ አበሩ፣ ቋንቋዉም ጠፋብህ መሰለኝ፣ ከሁሉ ያጣች አይነት መሆኑ ነዉ።
ሆድ ያባዉን ነዉ ሆድ ያበላዉን (ያበለውን?) ነበር የምባለዉ ግን?
በነገራችን ላይ እስኪ ከሙዝየምህ አንዱን ምዛዝ ና የአጎት ልጅ በአማርኛ ምን እንደምባል ንገረኝ። በኦሮምኛ ዱርቢ ነዉ የምባለዉ በአማርኛስ? ከአጎቴ ልጅ ሌላ ማሌቴ ነዉ።
ሌላዉን መቀባጠር ተዉ ና ይህን መልስ እስኪ፡ ከቻልክ። ከቻልክም ከሙዝዬም ዉጪ ማለቴ ነዉ።
Re: Yetekeberu Dr Abiy says getachew Reda in his speech.
DDT,
See the meaning of the word from the context of Habakkuk in the Bible.
ነቢዩ እንባቆም እንዲህ አለ: “በለስ አታፈራምና፤ በወይኑም ሐረግ ፍሬ አይኖርም፤ ወይራ ሥራዋን አበለች፤እርሻዎችም እህልን አላፈሩም፤በጎች ከግጦሽ ታጡ፤ላሞችም...>
See the meaning of the word from the context of Habakkuk in the Bible.
ነቢዩ እንባቆም እንዲህ አለ: “በለስ አታፈራምና፤ በወይኑም ሐረግ ፍሬ አይኖርም፤ ወይራ ሥራዋን አበለች፤እርሻዎችም እህልን አላፈሩም፤በጎች ከግጦሽ ታጡ፤ላሞችም...>