Page 1 of 1

በዘመነ መሳፍንት ከዐፄ ዮሐንስ በኋላ እንግሊዝ ዜጎቿን ከሱዳን በሽሽት በኢትዮጵያ መተማ በኩል እያደረገች ነው ----> ታሪክ እራሷን ደገመች።

Posted: 23 Apr 2023, 16:06
by Abere
በዘመነ መሳፍንት ከዐፄ ዮሐንስ በኋላ እንግሊዝ ዜጎቿን ከሱዳን በሽሽት በኢትዮጵያ መተማ በኩል እያደረገች ነው ----> ታሪክ እራሷን ደገመች። እነ ሳምሪ ብቻ ቀሩ ቂቂቂቂ። :lol: :lol: :lol:

Re: በዘመነ መሳፍንት ከዐፄ ዮሐንስ በኋላ እንግሊዝ ዜጎቿን ከሱዳን በሽሽት በኢትዮጵያ መተማ በኩል እያደረገች ነው ----> ታሪክ እራሷን ደገመች።

Posted: 23 Apr 2023, 18:00
by Selam/
ኧረ ይኸን ልፋጫም ኦነግ-ሸኔ ከአጤ ዮሐንስ ዘመን ጋር አታነፃፅረው።
Abere wrote:
23 Apr 2023, 16:06
በዘመነ መሳፍንት ከዐፄ ዮሐንስ በኋላ እንግሊዝ ዜጎቿን ከሱዳን በሽሽት በኢትዮጵያ መተማ በኩል እያደረገች ነው ----> ታሪክ እራሷን ደገመች። እነ ሳምሪ ብቻ ቀሩ ቂቂቂቂ። :lol: :lol: :lol: